🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
LEARN PYTHON PROGRAMMING TUTORIAL - PRO V1.9.1 [PAID].apk
6.6 MB
Premium unlocked python አፕ ነዉ። ቀላል ና ላጠቃቀም ምቹ ነዉ። ሞክሩት 👍

@ethiotec @ethiotec @ethiotec
🙏ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ፡፡ ሁላችሁም በያላችሁበት መልካም በዓልን ታሳልፉ ዘንድ እንመኛለን

ኢድ ሙባረክ!!! ☪
የሞባይል ጥገና (mobile maintenance) መማር የምትፈልጉ በሙሉ pdf /ppt አዘጋጅተናል በቅርብ ቀን በ@ethiotec ይጠብቁ።

ሃሳብ ና አስተያየት ካለዎት 👉 @ethiotecCommentBot

@ethiotec
❤1
hey everyone
while coding or studding if u like to listen to Chill LO-FI Beats
i Have great playlist here
join

i update them once or twice a month
so feel free to join

https://t.me/joinchat/Hg_5ctRbsjI2ZTA0
❤1👍1
🇪thio ቴክ pinned «የሞባይል ጥገና (mobile maintenance) መማር የምትፈልጉ በሙሉ pdf /ppt አዘጋጅተናል በቅርብ ቀን በ@ethiotec ይጠብቁ። ሃሳብ ና አስተያየት ካለዎት 👉 @ethiotecCommentBot @ethiotec»
How do I use voice typing on Windows 10?

Dictation uses speech recognition, which is built into Windows 10, so there's nothing you need to download and install to use it. To start dictating, select a text field and press the Windows logo key + H to open the dictation toolbar. Then say whatever's on your mind.

@ethiotec
🇪thio ቴክ via @like
ሞባይል ጥገና ክፍል 1.pdf
⚠️ አጫጭር ስልጠናዎች መውሰድ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር መመዝገብ ትችላላቹ ።
👉 @ethiotecCommentBot
ስልጠናዎቹ
🔅ስልክ ጥገና
🔅 ኮምፕዩተር ጥገና
🔅 መሰረታዊ ኮምፕዩተር
💻 Register for August's CodeNight Program

CodeNight is a monthly developer program by GDG Addis where developers build interesting side projects in a week.

We gather the first week of every month as individuals or groups to build interesting projects during our spare time and demo them to the community at the end of the week.

▶️ Previous projects - https://www.youtube.com/playlist?list=PL6qN3eiWBm5FpRr-T0Z3LNC0Om4-KPdZr

Duration - 1 Week
Start date- Sunday, August 1 - 9:00LT
Demo day - Sunday, August 8 - 9:00LT
Format - Online event

⚠️ if you are looking to participate as a group you should bring your own team (BYOT) or participate as an individual since there won't be teams assigned

📝 Register here - https://forms.gle/ugSZBsFeYC9ybuH78

Join us @CodeNight
✳️በምስሉ ላይ የምታዩት ግለሰብ ማክሲም ቪክቶሮቪች የተባለ የ34 አመት ወጣት ሩሲያዊ ነው። ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ በአሜሪካ መንግስት ከሚፈለጉ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። ይህ ሰው በአያቱ ያረጀ ኮምፒዩተር የተለያዩ የ ሃኪንግ ስራዎችን ከመስራት ተነስቶ ቡጋት ወይንም ትሮጃን የተሰኘውን ማልዌርን የሰራ ሰው ነው።

◽️ግን ይህ ብቻ አይደለም የብዙ ሰዎችን ባንክ ገንዘብ ወደ ራሱ በማስተላለፍ ፣ የቴስላ መኪናን ተቆጣጥሮ ወዳልተፈለገበት አቅጣጫ እንዲሄድ በማድረግ እንዲሁም በዋናነት የናሳ ሲስተም ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከዚያም ለሰአታት ናሳ ውስጥ የሚገኙ ኮምፒውተሮችን በመዝጋት " Securityቹ በጣም የሞተ በመሆኑ Update አርጉት" የሚል ጽሁፍ በማስቀመጡ ጭምር ነው ከተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተው።

◽️ከዚህ ቀደም የአሜሪካ መንግስት ይህንን ግለሰብ ሩሲያ አሳልፋ እንድትሰጣት ቢጠይቅም ሩሲያ እምቢ በማለቷ ለ ማክሲም ቪክቶሮቪች ከፍተኛ ጥበቃ እያረገችለት ትገኛለች፡፡ ይሁንና ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ ከሰፈረው ሀሳብ መካከል.. ይህን ግለሰብ ለፍርድ ለማቅረብ የሚረዳ ትብብር ለFBI ላደረግ ሰው 5 ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን FBI አክሏል።
Forwarded from Less Wonder (Theodore)
Hey EVERYONE, I was thinking to start Streaming TV Shows and Music over Telegram Voice Chat. which one do you prefer
Final Results
31%
TV Shows
50%
Music
31%
Movie
17%
Ted Talks
14%
Something Else
❤1
Spacedesk lets you convert an iPad, old laptop with wifi, or even phone into a second monitor for your main machine. It might sound extremely niche right now, except when you realize how much time you spend just Alt-Tabbing everywhere.

@ethiotec
Checkra1n0.12.2 Windows_2.rar
195.1 MB
📱 jailbreak ለማድረግ ይጠቅማል።

@ethiotec