How do I use voice typing on Windows 10?
Dictation uses speech recognition, which is built into Windows 10, so there's nothing you need to download and install to use it. To start dictating, select a text field and press the Windows logo key + H to open the dictation toolbar. Then say whatever's on your mind.
@ethiotec

🇪thio ቴክ via @like
ሞባይል ጥገና ክፍል 1.pdf
⚠️ አጫጭር ስልጠናዎች መውሰድ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር መመዝገብ ትችላላቹ ።
👉 @ethiotecCommentBot
ስልጠናዎቹ
🔅ስልክ ጥገና
🔅 ኮምፕዩተር ጥገና
🔅 መሰረታዊ ኮምፕዩተር
👉 @ethiotecCommentBot
ስልጠናዎቹ
🔅ስልክ ጥገና
🔅 ኮምፕዩተር ጥገና
🔅 መሰረታዊ ኮምፕዩተር
💻 Register for August's CodeNight Program
CodeNight is a monthly developer program by GDG Addis where developers build interesting side projects in a week.
We gather the first week of every month as individuals or groups to build interesting projects during our spare time and demo them to the community at the end of the week.
▶️ Previous projects - https://www.youtube.com/playlist?list=PL6qN3eiWBm5FpRr-T0Z3LNC0Om4-KPdZr
Duration - 1 Week
Start date- Sunday, August 1 - 9:00LT
Demo day - Sunday, August 8 - 9:00LT
Format - Online event
⚠️ if you are looking to participate as a group you should bring your own team (BYOT) or participate as an individual since there won't be teams assigned
📝 Register here - https://forms.gle/ugSZBsFeYC9ybuH78
Join us @CodeNight

✳️በምስሉ ላይ የምታዩት ግለሰብ ማክሲም ቪክቶሮቪች የተባለ የ34 አመት ወጣት ሩሲያዊ ነው። ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ በአሜሪካ መንግስት ከሚፈለጉ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። ይህ ሰው በአያቱ ያረጀ ኮምፒዩተር የተለያዩ የ ሃኪንግ ስራዎችን ከመስራት ተነስቶ ቡጋት ወይንም ትሮጃን የተሰኘውን ማልዌርን የሰራ ሰው ነው።
◽️ግን ይህ ብቻ አይደለም የብዙ ሰዎችን ባንክ ገንዘብ ወደ ራሱ በማስተላለፍ ፣ የቴስላ መኪናን ተቆጣጥሮ ወዳልተፈለገበት አቅጣጫ እንዲሄድ በማድረግ እንዲሁም በዋናነት የናሳ ሲስተም ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከዚያም ለሰአታት ናሳ ውስጥ የሚገኙ ኮምፒውተሮችን በመዝጋት " Securityቹ በጣም የሞተ በመሆኑ Update አርጉት" የሚል ጽሁፍ በማስቀመጡ ጭምር ነው ከተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተው።
◽️ከዚህ ቀደም የአሜሪካ መንግስት ይህንን ግለሰብ ሩሲያ አሳልፋ እንድትሰጣት ቢጠይቅም ሩሲያ እምቢ በማለቷ ለ ማክሲም ቪክቶሮቪች ከፍተኛ ጥበቃ እያረገችለት ትገኛለች፡፡ ይሁንና ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ ከሰፈረው ሀሳብ መካከል.. ይህን ግለሰብ ለፍርድ ለማቅረብ የሚረዳ ትብብር ለFBI ላደረግ ሰው 5 ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን FBI አክሏል።

Forwarded from Less Wonder (Theodore)
Hey EVERYONE, I was thinking to start Streaming TV Shows and Music over Telegram Voice Chat. which one do you prefer
Final Results
31%
TV Shows
50%
Music
31%
Movie
17%
Ted Talks
14%
Something Else
❤1
Forwarded from Ethio Locate
Find your ideal Hotel using Ethio Locate.
Ethio Locate 🇪🇹
https://ethiolocate.com
Download the app:
👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ytech.ethiolocate
@ethiolocate

Forwarded from GDG Addis
💻 Register for September's CodeNight Program
CodeNight is a monthly developer program by GDG Addis where developers build interesting side projects in a week.
We gather the first week of every month as individuals or groups to build interesting projects during our spare time and demo them to the community at the end of the week.
▶️ Previous projects - https://www.youtube.com/playlist?list=PL6qN3eiWBm5FpRr-T0Z3LNC0Om4-KPdZr
Duration - 1 Week
Orientation - Sunday, September 5 - 9:00LT
Demo day - Sunday, September 12 - 9:00LT
Format - Online event
⚠️ if you are looking to participate as a group you should bring your own team (BYOT) or participate as an individual since there won't be teams assigned
📝 Register here - https://forms.gle/TKkBEg6GyyHaA3Hx6

👍1
ክፍል 2 የሞባይል ክፍሎች ና ስራዎቻቸው
#1 የፊት ና የኋላ ከቨር :-
እነዚህ የሞባይል ክፍሎች የሞባይላችንን ስክሪን፣ ኪፓድ፣ ባትሪ የመሳሰሉትን ዕቃዎች የምንሸፍንባቸው ናቸው።
#2 የውስጠኛ ከቨር
ይሂኛው የሞባይል ክፍል እንደሲም፣ ሚሞሪ ና የመሳሰሉትን እቃዎች አቅፎ የሚይዝልን ።
#3 ማይክ
ይህ የስልካችን ክፍል አብዛኛውን ጊዜ የሚገኘው በሞባይላችን የታችኛው የግራ ጥግ ሲሆን ዋናው ተግባሩ ደሞ ደዋዩ የሚናገረውን ነገር ለተቅቀባዩ ማስተላለፍ ነው።
#4 የጆሮ ስፒከር
የጆሮ ስፒከር ከተናጋሪው በማይክ አማካኝነት የሚመጣውን ድምፅ በጆራችን ለመስማት የሚያስችለን ነው።
#5 ላውድ ስፒከር
ላውድ ስፒከር ስልክ ሲደወልልን የምንሰማውን የጥሪ ድምፅ ጨምሮ ሌሎች ጮክ ያሉ ድምፆችን የሚያሰማን የስልካችን ክፍል ነው።
ይቀጥላል .......