🇪thio ቴክ
3.65K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
Big News

Facebook is changing its name to 'Meta'
API Security Offensive and Defensive.zip
601.7 MB
01 - Introduction
02 - Rest
03 - Discovery
04 - Fuzzing
05-08 - Basic and Digest Auth
09 - Token and Cookie
10-11 - JWT
12-15 - OAuth
16-17 - OAuth + (CSRF and XSS)
18 - DDoS
19 - Brute force
20 - Dev/Staging/Old API
21 - Traditional attacks
👍3
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ?

በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
🚧 እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን።
( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. #DISKPART

2. #LIST DISK

(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)

3. SELECT DISK *

(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን)

4. CLEAN

(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY

(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)

6. SELECT PARTITION 1

7. ACTIVE

(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)

8. FORMAT FS=FAT32 Quick

(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)

9. ASSIGN

(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)

10. EXIT

(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።

@ethiotec
👍2
os-dev.pdf
756.3 KB
Writing a Simple Operating System — from Scratch

@ethiotec
👍2🔥1
የሳይበር ጥቃትን የተለያዩ አካላት ሊፈጽሙ ይችላሉ፡፡ በዘርፉ የተለዩ ዋንኛ የሳይበር ጥቃት ፈጻሚዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
የስማርት ስልኮቻችንን ደህንነት በምን መልኩ ማስጠበቅ እንችላለን?
======================================

የስማርት ስልክዎን ደህንነት ለማስጠበቅ ከታች የተዘረዘሩ ተግባራትን ተግባራዊ ሊያደርጉ ይገባል፡፡
1. ኦፕሬቲንግ ሲስተምዎን ያዘምኑ፡- የስልክዎን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ::
2. መተግበሪያዎችን ያዘምኑ፡- ለሚጠቀሟቸዉ መተግበሪያዎች በየወቅቱ የሚለቀቁ የክፍተት መሙያና ማሻሻያ እድሳቶችን በመከታተል ያዘምኑ፡፡
3. መተግበሪያዎችን ከታማኝ ምንጮች ያዉርዱ፡- በስልክዎ ለተለያዩ ተግባራት የሚጠቀሙባቸዉን መተግበሪያዎች ከታማኝ የማዉረጃ ምንጮች ያዉርዱ፡፡ /ለምሳሌ ከጎግል ፕሌይ ስቶር፣ ከአፕ ስቶር …/
4. ነፃ የገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎትን (WiFi) ከመጠቀም ይቆጠቡ፡- ለህዝብ አገልግሎት ለመስጠት ተብለዉ በቀረቡ ነጻ የዋይፋይ ኢንትረኔት ተጠቀመው ምስጢራዊ መረጃዎችንና ሰነዶችን አይለዋወጡ፡፡ ለመሰል አገልግሎቶች ከዋይፋይ ይልቅ የሞባይል ዳታ ይጠቀሙ፡፡ ነጻ የገመድ አልባ ኢንተርኔት ለጥቃት ተጋላጭነትዎን ስለሚጨምር ባይጠቀሙ ይመከራል።
5. ስማርት ስልክዎንና መተግበሪያዎችዎን ይቆልፉ፡- ስማርት ስልክዎንና በስማርት ስልክዎ ላይ የሚጠቀሙባቸዉንና በሦስተኛ አካል እንዲታዩ የማይፈልጓቸዉን መተግበሪያዎች በአሻራ፣ በፓተርን፣ በይለፍ ቃል፣ በይለፍ ቁጥር፣ በፊት መለያ ወዘተ ይቆልፉ፡፡ ለማህበራዊ ሚዲያ መጠቀምያ መተግበሪያዎችዎ የ2 ዙር ማረጋገጫ (Two-factor authentication) ይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙባቸዉ የይለፍ ቃሎች በቀላሉ የማይገመቱና በየወቅቱ የሚቀያየሩ መሆን አለባቸዉ፡፡
6. ግላዊ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚድያ ከማጋራት ይቆጠቡ፡- ለፊሺንግና መሰል ማጭበርበርያ ዘዴዎች እንዳይጋለጡ የስልክ ቁጥርዎን፣ የኢሜል አድራሻዎን፣ የትዉልድ ዘመንዎን፣ የቤተሰብ ዝርዝር ማንነትንና መሰል ግላዊ መረጃዎችዎን ከማጋራት ይቆጠቡ፡፡
7. ከኢ-ሜይል ማጭበርበሮች (phishing) ጥቃት ይጠንቀቁ፡- ከማያዉቁት አካል ወይም እንዲላክልዎ ከማይጠብቁት አካል በተላከልዎ የኢ-ሜይል መልዕክት ዉስጥ እንዲጫኑት የተጠየቁትን ማስፈንጠርያዎችና አባሪዎችን አይክፈቱ፡፡ በተጨማሪም ለሚጠየቁት ሚስጢራዊ መረጃዎች ምላሽ አይስጡ፡፡
8. ፀረ-ቫይረስ ይጠቀሙ፡- የስልክዎን ደህንነት ለማስጠበቅ ከትክክለኛ ምንጭ የተገኙ ፀረ-ቫይረሶችን ይጠቀሙ፡፡ ፀረ-ቫይረሶችን ከስልኮቹ ጋር ተጭነዉ ሊያገኟቸዉ ይችላሉ፤ ከታዋቂ የፀረ-ቫይረስ አምራች ኩባንያዎች ድረ-ገፅ፤ ከጎግል ፕሌይ ስቶር እና ከአፕ ስቶር አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ። የሚጠቀሙባቸዉን ፀረ-ቫይረሶች በቀጥታ ራሳቸውን እንዲያዘምኑ (ወቅታዊ እንዲያደርጉ) ያድርጓቸው ወይም በየጊዜዉ የሚለቀቁ ማዘመኛዎችን እና እድሳቶችን ተከታትለዉ ያዘምኗቸዉ፡፡
9. የመተግበሪያዎችን ፍቃድ ይቆጣጠሩ፡- መተግበሪያዎች ለሚሰጡት አገልግሎቶች የተለያየ የስልክዎን ፍቃዶች ሊጠይቁ ይችላሉ፤ ነገር ግን የአጥፊነት ባህርይ ያላቸው መተግበሪያዎች ለሚሰሩት ስራ ሊሰጣቸዉ ከሚገባ ፍቃድ ዉጪ በማለፍ ምስጢራዊ የግል መረጃዎን ለማግኘትና ሌሎች ጥቃቶችን ለመፈጸም የሚያግዛቸውን ፍቃድ ስለሚጠይቁ መተግበሪያዎችዎን በሚጭኑበት ወቅት የሚሰጧቸዉን ፈቃድ በሚገባ ይመርምሩ። ለጫኗቸው መተግበሪያዎች የሰጧቸዉን ፍቃዶች በመመርመር የማይገቡ ፍቃዶችን ይገድቡ፡፡
10. የጠቃሚ መረጃዎችዎን ቀሪ (backup) ይያዙ፡- በሳይበር ጥቃት ወይም በሌላ ምክንያት በማንኛዉም ወቅት በስልክዎ ላይ ያለን መረጃ ሊያጡ እንደሚችሉ በማሰብ በሌላ መገልገያ ወይም የመረጃ ማከማቻ በመጠቀም በየጊዜው ቀሪ መያዝዎን አይዘንጉ፡፡
==================================

@ethiotec
👍1
💻 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል እናያለን....

- ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

7ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

8ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

@ethiotec
✴️ቴሌሄልዝ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

🔆ቴሌሄልዝ ጤና-ነክ የሆኑ አገልግሎቶች እና መረጃዎችን የቴሌኮም ቴክኖሎጂዎች እና መሣሪያዎችን በመጠቀም በርቀት ለሚገኝ የአገልግሎቱ ፈላጊ የማቅረብያ መንገድ ነው፡፡

🔆ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኋላ በዓለም ዙሪያ አገልግሎቱ እየተስፋፋ የሚገኘው ይህ የሕክምና መንገድ ለአገልግሎቱ ጥራት እና ለተደራሽነቱ ስፋት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጥቅም ላይ እያዋለ ይገኛል፡፡

🔆ኢመርጅ የተባለው ድረ-ገጽ ዘርፉን አስመልክቶ በሰራው ሀተታ ከታማሚዎች የሕክምና መዝገብ የሚሰበሰብ መረጃን በማሽን ለርኒንግ በመተንተን ለሐኪሞች ውሳኔ የሚያገለግል ተጨማሪ ዕይታን ያበረክታል፡፡

🔆በሌላ በኩል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሚታገዙ መሣሪያዎች በርቀት የሚገኙ ታማሚዎች እና ክትትል የሚያሻቸው አረጋውያንን የልብ ምት፣ የሙቀት መጠን እና የደም ግፊት የመሳሰሉ አስፈላጊ ምልክቶችን በመከታተል ችግሮች ሲኖሩ ለጤና ባለሙያዎች ያሳውቃሉ፡፡

🔆ከዚህም ዘለል ሲል በርቀት መቆጣጠሪያ አማካኝነት በሮቦት አጋዥነት የሚከናወኑ ቀዶ ህክምና ድረስ አስተዋጽዎ እያበረከተ ነው፡፡

🔆በዚህ ዘርፍ ሌላኛው አገልግሎት በማሽን ለርኒንግ የበለጸጉ ቻት ቦቶች (የውይይት መለዋወጫ ሮቦቶች) የሚሰጡት ነው፡፡ ቻትቦቶቹ ታማሚው የሚሰጣቸውን የበሽታ ምልክቶች እና ሌሎች መረጃዎች መሠረት አድርገው የምርመራ ድጋፍ ማድረግ ችለዋል፡፡

🔆ተመሳሳዩ የህክምና አገልግሎት በኢትዮጵያም እውን እንዲሆን ኢንስቲትዩታችን አመርቂ ጥረት ላይ ሲሆን ለጤናው ዘርፍ አበርክቶው ከፍ ያለ ይሆናል፡፡
©AiCEthiopia
════❁✿❁ ═══════

@ethiotec
✴️የህዝብ ዋይፋይ አገልግሎት በአነስተኛ ክፍያ ሊጀመር መሆኑ ተሰማ።

▫️በአነስተኛ ክፍያ የሕዝብ ዋይፋይ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተሰማ። የሕዝብ ዋይፋይ አገልገሎቱ የሚጀመረው በአዲስ አበባ አራት አካባቢዎች ነው።

▫️ካፒታል ጋዜጣ እንዳስነበበው አገልግሎቱ የሚጀመርባቸው አካባቢዎች በቅርቡ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት የሆኑት እንጦጦ ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ መስቀል አደባባይ እና ወዳጅነት ፓርክ መሆናቸው ተሰምቷል።

▫️ደንበኞች የዋይ ፋይ አገልግሎቱን ለመጠቀም በኢትዮ ቴሌኮም ድረ-ገጽ ላይ የስልክ ቁጥራቸውን በማሰገባት በሚደርሳቸው የይለፍ ቃል ማግኘት ይኖርባቸዋል።

▫️በአጭር የጽሑፍ መልእክት ወደተጠቃሚው የእጅ ስልክ የሚደርሰው የይለፍ ቃል በመጠቀም የዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎት የሚገዙት ተጠቃሚዎች ከአየር ሰዓታቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚሆን ተገልጿል።

▫️4 ሜጋ ባይት ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎቱ ለአንድ ሰዓት 5 ብር፣ ለሁለት ሰዓት 8 ብር፣ ለሦስት ሰዓት 12 ብር የክፍያ ተመን ተቀምጦለታል።
════❁✿❁ ═══════

@ethiotec
👍3
👉🏿Windows 11 SE won’t be sold separately, can’t be reinstalled once removed

👉🏿Tesla Supercharger network reaches new milestone: 30,000 chargers worldwide

👉🏿Twitter Will Soon Let You Set NFT Profile Pictures

👉🏿WhatsApp Beta Now Lets You Hide Last Seen Status from Specific People

👉🏿PUBG New State iOS release delayed to November 12

👉🏿YouTube will now hide public dislike counts on videos
@ethiotec #news
👍2
የሶፍትዌር ጥገናን በተመለከተ

@ethiotec
ክፍል 2.pdf
2 MB
የሞባይል ጥገና ክፍል 2

@ethiotec
ventoy-1.0.54-windows.zip
12.9 MB
multi boot መስሪያ
🔅 ከ1 በላይ ቡት ለመስራት የሚጠቅም

@ethiotec