Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✅ፋይበር ምንድን ነዉ?
📌ፋይበር ኦፕቲክስ ኢንተርኔት፣ በተለምዶ ፋይበር ኢንተርኔት ወይም በቀላሉ “ፋይበር” እየተባለ የሚጠራው የብሮድባንድ ግንኙነት ሲሆን እስከ 940 Mbps (ሜጋ ቢትስ በሰከንድ) የሚደርስ አስደናቂ ፍጥነት አለው።
📌ቴክኖሎጂው የፋይበር ኦፕቲክስ ኬብልን ሲጠቀም፣ ይህም በሚያስደንቅ ሁኔታ መረጃን ከብርሃን ፍጥነት ጋር በሚስተካካል ፍጥነት (70%) መላክ ያስችላል።
-
✅ፋይበርን ለምን ይጠቀማሉ?
📌የፋይበር ኬብሎች ከባድ የአየር ሁኔታን ስለሚቋቋሙ ሊያጋጥሞት የሚችለው የኢንተርኔት መቆራረጥ እጅግ በጣም አነስተኛ መሆኑ፤
📌የፋይበር ብሮድባንድ ኢንተርኔት ትላልቅ ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድና መጫን ከማስቻሉ በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ሳይቆራረጥ ማስጠቀም መቻሉ ነው።
📌ከሌሎች የብሮድባንድ ግንኙነቶች ጋር ሲነፃፀር ፋይበር ከ10-20 እጥፍ የተሻለ ፈጣን መሆኑ።
📌እንደ ምሳሌ አንድ ትልቅ ፋይል (6 GB) ፊልም ለማውረድ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል የሚለውን ብናይ :-
- DSL 1 ሰዓት -14 ሰዓት
- Cable 1ደቂቃ - 14 ሰዓት
- Fiber ከ1 ደቂቃ በታች

👍2❤1😱1
የሚሉ በተለይ በCMD የማይስተካከሉ ፣ የተቃጠሉ ፍላሾችን እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል....ነገ ቪድዮ ይለቀቃል።
@ethiotec
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
🇪thio ቴክ
password => usbdev.ru
@ethiotec
@ethiotec
❤2