👆👆👆👆 የExit Exam for CS በሙሉ፡ የመውጫ ፈተና ከነማብራርያው ። በደንብ ስሩባቸው፡፡ part Two 👆👆👆
👆👆👆👆 Part 3 የExit Exam for CS በሙሉ፡ የመውጫ ፈተና ከነማብራርያው ። በደንብ ስሩባቸው፡፡ part 3 👆👆👆
በ Computer Programming
የመጀመሪያው የ computer virus " Brain " ይሰኛል ይህም በ 1986 በሁለት Pakistan ወንድማማቾች የተፈጠረ ሲሆን የህክምና software ሰርተው ከ ዝርፊያ ለመጠበቅ ሲሉ ነበር።
ነገር ግን ዝርፊያ ከመከላከል ይልቅ ወደ ሌሎች floppy disk በመዛመት የመጀመርያው የኮምፒዩተር virus ስርጭት ነበር
Share to your Friends
@endu12endu
Youtube
https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m

👍2❤1
💫Visual Studio Code online! 😮
🔰የግድ ፒሲ ላይ መጫን ካልፈለጋችሁ ወይም vs code ስትከፍቱ የሚዝግ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ዌብሳይቱን መጠቀም ትችላላችሁ🤩
https://vscode.dev/
Keep Supporting Us Guy's 😭
#VisualStudioCode #VSCode
https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m
🔰የግድ ፒሲ ላይ መጫን ካልፈለጋችሁ ወይም vs code ስትከፍቱ የሚዝግ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ዌብሳይቱን መጠቀም ትችላላችሁ🤩
https://vscode.dev/
Keep Supporting Us Guy's 😭
#VisualStudioCode #VSCode
https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m
vscode.dev
Visual Studio Code for the Web
Build with Visual Studio Code, anywhere, anytime, entirely in your browser.
👍1
ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ አይሆኑም፡፡
በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-
1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity)፡ ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
ተጨማሪውን ለማንበብ፡
👉 @endu12endu
@yoni709

All Department Exit Exam ፓስወርድ በቅርብ ይላካል እዴት መቀየር እና መፈተን እዳለብን የሚያሳይ ቪዲዮ ተመልከቱት👆👆👆👆
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_371254765 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍2
👆👆👆👆👆👆👆🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 50 ብር ይሰራሉ ።
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር እና በባንክ ይቀበሉ ።

If you missed ton coin and not coin here is a second chance for you
@hamsTer_kombat_bot
It is verified by telegram
@hamsTer_kombat_bot
It is verified by telegram
Telegram
Hamster Verse
Welcome to the HamsterVerse!
Play, have fun, and earn $HMSTR in the amazing games across our ecosystem.
Big updates are coming soon!

👌2👍1
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ የሆኑት "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞች ፦
የጌሙ ዓለም በ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች መጨመር ጋር ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው።
በእነዚህ አዲስ ሃሳብ ይዘው የመጡ ጌሞች ውስጥ፣ ተጫዋቾች መዝናናት ብቻ ሳይሆን በሚጫወቱበት ጊዜ ክሪፕቶከረንሲንን ሊያገኙ ይችላሉ።
በዚህም ምክንያት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች በዲጂታል ሽልማቶች እና በነዚህ ልዩ የሆኑ ጌሞች በመሳብ ወደ እነዚህ ጌሞች እየጎረፉ ነው።
ጠልቀን ከመግባታችን በፊት ግን የተወሰኑ " ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞችን እንይ።
Notcoin ፣ TapSwap (@tapswapai) እና Hamster Kombat (@hamster_kombat) ምንድናቸው ?
እነዚህ ታዋቂ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች ምሳሌ ናቸው።
እነዚህ ጌሞች በአይነት ሊለያዩ ይችላሉ ዋናው የነዚህ ጌሞች ባህሪ ግን ተጫዋቾቹን በጨዋታ ውስጥ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ግብዓቶችን መሰብሰብ ክሪፕቶ ከረንሲ መሸለማቸው ነው።
እነዚህ ጌሞች እንዴት እንዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ሊሆኑ ቻሉ ?
እነዚህ ጌሞች በዋናነት እንደ ቴሌግራም እና ዲስኮርድ (Discord) ያሉ መድረኮች ላይ ያሉ የኦንላይ ላይ ማህበረሰቦችን (Online communities) ኃይል ይጠቀማሉ።
በተጨማሪም የነጻ ክሪፕቶከረንሲ መኖር አዳዲስ ተጫዋቾችን ይስባል፣ ይህም የተጫዋቾችን ቁጥር ይጨምራል።
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩትም እንዚህ ጌሞች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጫዋቾች እንዳላቸው ነው።
Hamster Kombat የተባለው ጌም 3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 110 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ እንዳፈሩ በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል።
ገንዘብ ማውጣት : የክሪፕቶ ሽልማቶችን ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ?
ነገሮች ትንሽ የሚወሳሰቡበት እዚህ ጋር ነው።
የተገኘው ክሪፕቶከረንሲ፣ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስን (Cryptocurrency exchanges) በመጠቀም ወደ ታዋቂ እና የተረጋገጡ ክሪፕቶከረንሲዎች (እንደ ቢትኮይን) አልፎ ተርፎም ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) ሊቀየር ይችላል።
እነዚህ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስ (Cryptocurrency exchanges) መድረኮች ተጠቃሚዎች የተለያዩ ክሪፕቶከረንሲዎችን እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ እና እንዲነግዱ የሚያስችሉ ናቸው።
ነገር ግን እነዚህ በሽልማት የተገኙ ክሪፕቶከረንሲዎች መሸጫ መድረኮች ላይ የሚገኙ ነው ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) መቀየር የሚቀለው።
ግን የዚህ ሁሉ ሞተር የሆነው ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድነው ?
ክሪፕቶከረንሲ እንደ መገበያያ ገንዘብ ለመስራት የተነደፈ ዲጂታል ንብረት ነው።
በመንግስታት ቁጥጥር ስር ካሉት ባህላዊ ገንዘቦች በተለየ መልኩ ብሎክቼን (blockchain) በሚባል አንድ ማዕከላዊ የሆነ መቆጣጠሪያ የለለው ስርዓት ላይ ይሰራል።
ይህ ቴክኖሎጂ ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ እና ግልጽ ግብይቶችን ያካሂዳል። ታዋቂ የሆኑትን ቢትኮይን እና ኢተሪየም(Ethereum) ክሪፕቶከረንሲዎችን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል።
" ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ሰለሚባሉት ጌሞች ባህሪ እና እንዴት እንደሚሰሩ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋዎች፣ ሽልማቶች በጥልቀት የምናይበትን ቀጣዩ ክፍላችንን ይጠብቁ!
#TikvahTechTeam
@tikvahethmagazine

👍4❤1