Queen film production & casting agent
433 subscribers
1.01K photos
5 videos
37 links
®በ ማስታወቂ ስራ
®በ ፊልም ስራ
®በ ተከታታይ ድራማዎች
®በ ፍሽን ሾው
® በሙዚቃ ክሊፖች
®በ ሞዴሊ
® የተለያዩ ኤቨንትና ዌል.ካም ስራዎችን
® ለ ቢል ቦርድና ሲት ኮም ስራዎች
ከላይ በተጠቀሱት ሞያ ውስጥ ያላችሁና በዚህ ሞያ ውስጥ አብራችሁን መስራት እምትፈልጉ ሁሉ 24 ሰአት ባድራሻችን መልክት ብትልኩልን እናስተናግዳለን
@arsumay
Download Telegram
ነገ ጠዋት ኦድሽን መውሰድ ምትፈልጉና ሚመቻችሁ ብቻ ለሲት ኮም ስራ ስለምንፈልግ በዚህ ኮንታክት አድርጉኝ
👉👉@Efione
ቦታ 22 አውራሪስ ሆቴል ጀርባ
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ለነገ የፊልም ቀረፃ ሁለት ህፃናትን እፈልጋለሁ
እድሜያቸው - የ.7 እና 10 አመት የሆኑ
ከለራቸው ጠቆር ያሉ ብቻ

እንዲሁም ወንዶች
እድሜ .ከ 40_50 አመት የሚሆናችሁ
እና በደንብ ወፍራም የሆነ የ አባት ገፀ ባህሪን ለመጫወት እሚሆን ካላችሁ
አስቸኩዋይ ስለሆነ አሁን አናንግሩኝ
👉👉👉@Efione
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉👉አስቸኩዋይ
በጣም ወፍራም የሆነች ሴት እፈልጋለሁ አሁን በ ኢን ቦክስ ፎቶ በመላክ አዋሩኝ👉👉@Efione
" #መሞት_አልፈልግም😭ከጓደኞቼ ጋር መጫወት ወደ ት/ቤት መሄድ እፈልጋለሁ #እባካችሁ_አድኑኝ😭
#ህፃን_በዕምነት
ይህች አንጀት የምትበላ የ7ዓመት ህፃን #በዕምነት ዳንኤል ትባላለች!የዛሬ አመት በተደጋጋሚ የጥርስ መድማትና ድካም ሲሰማት በምትኖርበት ድሬዳዋ ከተማ እናቷ ወደ ሆስፒታል ስትወስዳት ከኛ አቅም በላይ ነውና አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ትሂድ ይሏታል!

እናትም ልጇን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደጋጋሚ ይዛ ሄዳ ምርመራ ብታደርገ‍ም ህመሟ ምን እንደሆነ
የታወቀው ግን በቅርቡ ነው!!

በደከመው አቅሟ በየቀኑ ደም እየፈሰሳት ስቃይ ላይ የሆነችው በዕምነቴ በውስጧ ያለው የአጥንት መቅኔዋ አልቋልና በአፋጣኝ ወደ ህንድ ሄዳ ቀዶ ጥገና ካላደረገች ትሞታለች ብለዋታል😭

ከ2.5ሚሊዮን ብር በላይ ለህክምናው ተጠይቀዋል😭
ቤተሰብ ደግሞ አቅም የላቸውም!!

የምታሳዝነው ህፃን ደግሞ ገንዘቡ ውድ መሆኑን አውቃ "በቃ መሞቴ ነው?" ብላ ተጨንቃ እናቷን
በየቀኑ እያስለቀሰች ነው😭

#እባካችሁ_እንድረስላት🙏 ምንም ማድረግ ባንችል
እየፀለይንላት #SHARE_ሼር በማድረግ #እናድናት🙏

#አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000311818148-ገነት ዳንኤል(እህት)
#ስልክ
0921862621-ገነት(እህት)
0915048260-ጌጤ(እናት)
0913087353-ዳንኤል(አባት)
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ለ ዌልካም ስራ 10 ሴት ስለምፈልግ መስራት እምትፍልጉና እምትችሉ ካላችሁ በ. in box 👉2 ሙሉ ፎቶ እና ስልክ ከነስማችሁ ላኩልኝ
👉 @Efione
ሰላም እንዴት ናችሁ ለ ሰኞ ጠዋት ቀረፃ መስራት እምትችሉ ብቻ in box አናግሩኝ
👉ወንድ እድሜ 28 ጀምሮ ብዛት 10
👉ሴቶች እድሜ 20 ጀምሮ ብዛት 7
👉ወንድ እድሜ 40+ ብዛት 3
የክለብ ሲን ቀረፃ ስለሆነ የክለብ አለባበስ መልበስ ምትችሉ ብቻ አናግሩኝ
👉👉👉👉@Efione
ሰላም ለ ሰኞ ቀረፃው ምዝገባ ሴቶች ጨርሰናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

ወንዶች ግን ይቀሩናል ስለዚህ ወንዶች ብቻ ባልኩት እድሜ ያላችሁ
እና ሰኞ ጠዋት እምትችሉ ብቻ በውስጥ መስመር ፎቶና ስልክ ላኩልኝ
👉@Efione