Now is the time we are started new & special work for u.n embassy all rigin so that's more chance for every thing so if u need contact me @fcastagent
እኔ ሰው ነኝ ስለ እውነት ያባቶቼ የ እናቶቼ እንባ በጣም ያመኛል ታዲያ ኢትዮጵያዊነት አንድነት መከባበር ባህል ሀይማኖት የቱ ጋር ነው ድሮ ያባቶች የእናቶች ፀሎታቸው(ድአቸው)ነበር የኛ ጠባቂ አሁን ግን ግዜው ተለውጦ እንባቸው ሀዘናቸው በዛ የነሱ እንባ እንደ እሳት ባናውቀውም ያቃጥለናል አምጣ የወለደች እናትን 9 ወር ሙሉ ተንገላታ የተሸከመችንን እናት ሀዘን እንባዋን ከማየት የበለጠ ጭካኔ አላውቅም እስከመቼ ወንድም በወንድሙ ላይ ይከፍል ወንድም በ እህቱ ላይ ይጨክናል ይሄ ነው ኢትጲያዊነት ይሄ ነው ርህራሄ ይሄ ነው ሀይማኖት አለኝ ማለት አይመስለኝም ምክንያቱም ሰው ነኝ እሚል ይሄን አያደርግምና ፈጣሪ (አላህ ልቦና ይስጠን ይስጣቸው ያባቶቻችንም እንባ እሚታበስበት የናቶቻችንም ህመም የሚድንበትን ቀን እኛም እርስ በርስ የምንዋደድበት ቀንን አምላክ በ ቸርነቱ ያምጣልን @fcastagent
https://youtu.be/OJxVqQ5cdwc#ይኸው #ተለቀቀቀቀቀቀ ተለቀቀቀቀቀቀቀ አዲሱ #የፀጋው #ተክሉ (ቹቹ) "ማን ልበል" ሚዩዚክ ቪዲዮ ከሆፕ ኢንተርቴይንመንት... ወድጄዋለው ተጋበዙልኝ። #ቹቹዬ መልካም #ዕድል።
#አቤሴሎም ቢሆነኝ።
#አቤሴሎም ቢሆነኝ።
YouTube
Tsegaw Teklu - Man Libel | ማን ልበል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Tsegaw Teklu | ፀጋው ተክሉ - Man Libel | ማን ልበል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/…
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/…
🧐ዝምተኛ ልቦች🧐
〰〰〰〰
@fcastagent
አምነው የወደዱ
ወደው የተካዱ
ተክደው የራዱ
ፍርሃት አንሸራቶ ቁልቁል የጣላቸው
የብቸኛ ልቦች የትነው መውደቂያቸው?
የትነው መድረካቸው?
ማነው አጃቢያቸው?
እንዴት ነው ምታቸው
የተካዱ ልቦች አጋር የራቃቸው
የሚያቀነቅኑት ምንድን ነው ዜማቸው?
የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው
ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው
ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበደላቸው
ብቸኝነት ሰርጎ ብቻ ያስቀራቸው
ዝምተኛ ልቦች ምን ይሆን ቋንቋቸው?
ከየት ነው ጥሪያቸው?
በየት ነው ጉዟቸው?
የት ነው መድረሻቸው?
እንደ ሰብአሰገል ጠቅሶ የሚመራቸው
የቃተቱ ልቦች የታል ኮከባቸው?
መቼም ከአምላክ ትንፋሽ ከውሃ ከአፈሩ
ከእምንት እና እውነት ከፍቅር ሲሰሩ
ዝምተኛ ልቦች ጥንቱን ሲፈጥሩ
ተገፍትረው ወድቀው
ደቀው እንዳይቀሩ
በተስፋ ጸንተው ነው ዘላለም ሊኖሩ:: efi @fcastagent
(ጌትነት እንየው)🙏🙏👌👌👌👏👏👏👏
〰〰〰〰
@fcastagent
አምነው የወደዱ
ወደው የተካዱ
ተክደው የራዱ
ፍርሃት አንሸራቶ ቁልቁል የጣላቸው
የብቸኛ ልቦች የትነው መውደቂያቸው?
የትነው መድረካቸው?
ማነው አጃቢያቸው?
እንዴት ነው ምታቸው
የተካዱ ልቦች አጋር የራቃቸው
የሚያቀነቅኑት ምንድን ነው ዜማቸው?
የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው
ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው
ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበደላቸው
ብቸኝነት ሰርጎ ብቻ ያስቀራቸው
ዝምተኛ ልቦች ምን ይሆን ቋንቋቸው?
ከየት ነው ጥሪያቸው?
በየት ነው ጉዟቸው?
የት ነው መድረሻቸው?
እንደ ሰብአሰገል ጠቅሶ የሚመራቸው
የቃተቱ ልቦች የታል ኮከባቸው?
መቼም ከአምላክ ትንፋሽ ከውሃ ከአፈሩ
ከእምንት እና እውነት ከፍቅር ሲሰሩ
ዝምተኛ ልቦች ጥንቱን ሲፈጥሩ
ተገፍትረው ወድቀው
ደቀው እንዳይቀሩ
በተስፋ ጸንተው ነው ዘላለም ሊኖሩ:: efi @fcastagent
(ጌትነት እንየው)🙏🙏👌👌👌👏👏👏👏


