3 ደቂቃ ከሞላ በኋላ መሆን አለበት ከ ሶስት ደቂቃ በፊት ሰብ ማድረግ አይቻልምhttps://youtu.be/zFpacKDHB6U
YouTube
ዘመናዊ ቢዝነስ ካርድ አሰራር
" እኛም አለን ሙዚቃ
ስሜት የሚያነቃ "
ከልጆች አልፎ ለኛ ወጣቶች የሚያነቃቃን ሙዚቃ እንሻለን ታድያ ከጣዕመ ዜማ አልፎ የግጥሙ ሀሳብ ብሎም የብዙዎቻችን ታሪክ ሲሆን እውነትም ሙዚቃ ፡ ስሜት የሚያነቃ እንላለን ፡፡
ታድያ ምን ለማለት ፈልጌ ነው፡ ለስሜታችን ማነቃቂያ ከተለመደው የaudio አልፎ ማራኪ ምስል ከጥዑም ጅረት ድምፅ ጋር ሄለን ጥላሁን "Tani-Tani " ትለናለች !! ከአሜን ፊልም ፕሮዳክሽን ብሎም በርካታ ባለሙያዎች የተሳተፋበትን ያማረ ምስል በHope Enetrainment
'እኛም ይዘን መጥተናል ሙዚቃ ፡
ስሜት የሚያነቃ ፡፡ '
ተጋበዙልን ወዳጆቼ !!
https://youtu.be/4_Q7CHxCYaU

Helen Tilahun - Tani Tani | ታኒ ታኒ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Helen Tilahun (Helas) | ሄለን ጥላሁን - Tani Tani | ታኒ ታኒ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Subscribe: http://goo.gl/vdthqb
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/…
Subscribe: http://goo.gl/vdthqb
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/…
ምርጥ ስራ ነው ሄሉ ተመችቶኛል ብሮዬ (አብርሽ ) ያው የታወቀ ነው ሁሌም ስራዎችህ ገራሚ እንደሆኑ ምርጥ ዳሬክቲንግ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ዜማና ቪዲዮ ጋር እጅህን ይባርክልን ሌላ ምን ይባላል ..የኔም የቻናሌ ቤተሰቦች ስራውን ገብታችሁ በማየት አብሮነታችሁን አሳዩልኝ እንግዲ