FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
ፈረስን በመተግበሪያው አዘው ሲጠቀሙ የሚሰበስቡትን ፈረስ ማይልስ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!

ህይወቶን ከፈረስ ጋር ቀላል ያርጉ!

አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
ፈረስ ያደርሳል🐴🐴🐴
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
እያሽከረከሩ የጽሁፍ መልዕክት አይላኩ
ደህንነትዎን ይጠብቁ እና ጤናማ ይሁኑ

አሁኑኑ ፈረስን አዘው ወደ ፈለጉበት ይሂዱ

መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይጓዙ እና የ10% ጉርሻ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
ከእያንዳንዱ ጉዞ 10% የፈረስ ማይልስ ደንበኞቻችን እያንበሸበሽን እንገኛለን።

መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይጓዙ እና የ10% ጉርሻ ተጠቃሚ ይሁኑ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364

እርስዎም ፈረስን ይዘዙ እና ይሸለሙ።
ሠናይ ቀን ይሁንልዎ!
ፈረስ ያደርሳል!
ቅድሚያ የምንሰጠው ለደህንነትዎ ጉዳይ ነው።

የእጅ ለእጅ ንክኪን ለማስወገድ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ አማራጭ በኢ-ብር አዘጋጅተንልዎታል

አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
የፈረስ መተግበሪያውን በማውረድ ብቻ 30 የፈረስ ማይልስ ይሽለሙ

አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት ሁላችንም ለእራሳችን ፣ ለአሽከርካሪዎቻችን እና ለማህበረሰቡ ደህንነት ሁላችንም ማድረግ የምንችላቸው ጥቂት ነገሮች እነሆ።


የፈረስ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ እና 10% ጉርሻ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364

ፈረስ ያደርሳል!
ደህንነትዎን ይጠብቁ እና ጤናማ ይሁኑ

አሁኑኑ ፈረስን አዘው ወደ ፈለጉበት ይሂዱ

መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይጓዙ እና የ10% ጉርሻ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
ፈረስ ትልቅ ሽልማት አዘጋጅቷል!!
ለመላው የገፃችን ተከታታዮች በሙሉ በእነዚህ የእረፍት ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜና እሁድ የፈረስን አፕልኬሽን ከፕሌይስቶር ወይም ከአፕስቶር አውርደው ሲጭኑ የ100 ብር ስጦታ ይደርስዎታል!

የተላከልዎትን ስጦታ መተግበሪያው ውስጥ በመግባት ፈረስ ማይልስ ውስጥ ያገኙታል:: ለማስከፈት የመጀመሪያ ጉዞ ይዘዙ!!

በሚኖርዎት ስጦታ የሞባይል ካርድ መሙላት, በካሽ ማውጣት, ለጎደኛዋ ትራንስፈር ማድረግ ትችላላቹ!
በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ጉዞዎ 10% የፈረስ ማይልስ ይሰበስባሉ!! ለበለጠ መረጃ የፈረስን ቴሌግራም ገፅ ይጎብኙ!

ለፕሌይስቶር ወይም ለአፕስቶር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
🛑 #ETHIOPIA | የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች

📌 ከ1-3 ቀን
• በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና
ጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
• የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ
ሊኖራቸው ይችላል ።

📌 በ 4 ኛው ቀን
• የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
• ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
• ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል ።

📌 በ 5 ኛው ቀን
• ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ
ይጎረንናል ።
• በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።

📌 በ 6 ኛው ቀን
• ትኩሳት ይጀምራል
• ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
• ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ
ህመም ይኖራል ።
• ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።

📌 በ 7 ኛው ቀን
• ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
• ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
• የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።

📌 በ 8 ኛው ቀን
• መተንፈስ መቸገር
• የደረት መክበድና ህመም
• ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
• የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
• ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል

📌 በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
• ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።

👉 👉 ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና
ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል ።

- የተራዘመ ድረቅ ሳል
- የትንፋሽ ማጠር
- የደረት ህመም
- ከፍተኛ ትኩሳት

እነዚህን ምልክቶች በሚያዩበት ወቅት ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደውል ያመልክቱ መጠንቀቅ ለራስ ነው የጤና ባለሙያዎች የሚያስተላልፉትን መልክቶች በአግባቡ መስማትና ስራ ላይ በማዋል ራሶትንና የቤተሰቦትን ጤና ይጠብቁ !!! 👇🏻👇🏻👇🏻