FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
👍1
👍2
#ደም_ህይወት_ነው❤️
ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል።
ሁለተኛው ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች በዚህ ሳምነት ቅዳሜ ይደረጋል!
ሁላችንም ተጋብዘናል!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው 💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
https://www.facebook.com/ENBBS/posts/ @feresapps
👍2
የስራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች!
አሰሪ እና ሰራተኛ የሚያገናኝ የስራ ዐውድ
………………………………..
ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ያመልክቱ
👉በማርኬቲንግ ኦፊሰር(Marketing officer)
👉የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር (call operator)
👉ግራፊክስ ዲዛይነር ( Graphics Designer)
👉 ኮንቴንት ፀሀፊ (Content Writer)
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል
በመገኘት ይወዳደሩ
ከሐምሌ 21-23/2014 ዓ.ም
ከጠዋት ⏰ 2:30-12:00
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል @feresapps
👍6🔥1
የስራ ፈላጊ ነዎት ?
እንግዲያውስ በርካታ ድርጅቶች ጋር በመሄድ ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ በቀላሉ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ባለው የስራ ዐውድ ላይ በመገኘት ለስራ ያመልክቱ። በመርሀ ግብሩ ላይ በርካታ ድርጅቶች ክፍት የስራ መደቦቻቸውን ይዘው ተገኝተዋል ፈረስም ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ይዞ እየተሳተፈ ይገኛል። እርስዎም ሳያመልጥዎት ይሳተፋ። እንደዚህ አይነት የስራ አውዶች የስራ ፈላጊዎችን መጉላላት ስለሚቀንሱ ቀጣሪ ድርጅቶች በመሳተፍ ማበረታታት ይገባቸዋል ።
#feres #feresmiles #job #taxiservice #taxi @feresapps
👍4
FERES_CORPORATE
✅ Order with your own portal and get details of each trip.
✅ 24/7 dedicated phone number with professional call operators
✅ Modern & easy system
#Feres #ferestaxi #safe #feresmiles @feresapps
👏2
#ደም_ህይወት_ነው❤️
ደም መለገስ ደግሞ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል።
ዛሬ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ አካሂደዋል።
ደም በመለገስ ህይወት ይታደጉ!
#እርስዎ_ደም_ለግሰው_ያውቃሉ❓
#ከለገሱስ_ለምን_ያህል_ጊዜ❓
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!
#ፈረስ_ያደርሳል!
#feresmiles #feres #donation #feres donation @feresapps
👏3👍1