Follow us on social media
Stay up to date
#Feres #Taxi #Fast #Miles #Safe @feresapps @feresfans https://www.facebook.com/FeresApps

👍40🔥3👏3🥰1
#ፈረስ_ትራንስፖርት ከተሳፋሪ እና አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ የሰበሰበውን #ሁለተኛ_ዙር የፈረስ ማይልስ ለበጎ አድራጎት ተቋማት እና ግለሰቦች አስረከበ፡፡
የከተማችን ተጠቃሽ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ አቅራቢ የሆነው ፈረስ ትራንስፖርት ከቅን እና መልካም አሳቢ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ከትጉህ አሽከርካሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት የሰበሰበውን #ከአንድ_ሚሊዮን ብር በላይ የፈረስ ማይልሶችን ለተለያዩ የልማት እና የበጎ አድራጎት ስራዎች እንዲውሉ በማቀድ በራዲሰን ብሉ ሆቴል ባዘጋጀው የስጦታ መርሃ ግብር ላይ ለሚመለከታቸው አካላት አስረክቧል፡፡
በዚሁም መሰረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ ለአርቲስት ዘነበች ገሰሰ ቤተሰቦች፣ ለቢላሉል ሃበሺ የልማት እና የመረዳጃ እድር ፣ ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፣ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ማዕከል በእያንዳንዳቸው ስም በማይልስ መልክ የተሰበሰበው ስጦታ በብር ተቀይሮ በልገሳ ፕሮግራሙ ተላልፏል፡፡
ድርጅቱም ለለጋስ፣ ቅን እና በጎ አሳቢ ቤተሰቦቹ ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋና በማቅረብ 🙏 ይህ መልካምና አርዓያነት ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና በቀጣይም ለሶስተኛ ዙር
✳️ ለኢትዮጵያ ካንሰር ህሙማን አሶሴሽን
✳️ ለኢትዮጵያ ዳይለሲስ ሴንተር
✳️ ለዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር እና
✳️ ለሜቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር በተመሳሳይ መልኩ ከመልካም ቤተሰቦቹ ጋር በመተባበር ማይልሶችን እንደሚያሰባስብ በመርሃ ግብሩ ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ቀልጣፋና ዘመናዊ የሆነውን የፈረስን አገልግሎት እየተጠቀመ የሚያገኘውን የፈረስ ማይልስ ለበጎ አድራት ተቋማት እንዲለግሱም ጥሪ አቅርቧል፡፡
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎

❤36👍18🔥8🤩2
#ውድ_ቅን_እና_መልካም_አሳቢ_የፈረስ_ትራንስፖርት_ቤተሰቦች
***
ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ያሰባሰብነውን ከ አንድ ሚሊየን በላይ የፈረስ ማይልሶችን በዛሬው እለት
✅ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ
✅ ለአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ
✅ ለቢላሉል ሃበሺ የልማት እና የመረዳጃ እድር
✅ ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል
✅ ለኢትትዮጵያ የልብ ህሙማን ማዕከል
✅ በስራ ላይ እያሉ ለህልፈተ ህይወት ለተዳረጉ ቤተሰቦቹ አስረክቧል፡፡
ለመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ስለመልካምነታችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን 🙏

👍29❤24👏4🥰3🤩3
#ፈረስ_ትራንስፖርት_ቤተሰብ_ነው ❤️
በሶስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ የተካተቱት ተቋማት
🟢 ለኢትዮጵያ ካንሰር ህሙማን አሶሴሽን
🟢 ለኢትዮጵያ ዳይለሲስ ሴንተር
🟢 ለዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር
🟢 ለሜቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር
🟢 የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሲሆኑ በጎና መልካም ተግባራችን
በተመሳሳይ መልኩ ከመልካም ቤተሰቦቹ ጋር በመተባበር ተጠናክሮ ይቀጥላል 🙏

❤38👍19🙏6🔥3🥰3
#ስለ_ልባምነታችሁ_እናመሰግናለን❤️🙏
" "አንድ ሰው ሁሉንም ሰው መርዳት አይችልም ነገር ግን ሁሉም ሰው አንድ ሰው መርዳት ይችላል"
በሁለተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ ፕሮግራም 365,000 ፈረስ ማይልስ ከእናንተ ቅን እና ደግ የፈረስ ቤተሰቦች የተሰበሰበ ሲሆን ለዚህም መልካም ተግባራችሁ የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የምስጋና የምስክር ወረቀት በታዋቂዋ አርቲስት መሰረት መብራቴ የተቋሙ አምባሳደር በኩል አበርክቷል ፡፡
እኛም በጋራ ወደፊት ተቋሙን ከመላው የፈረስ ቤተሰብ ጋር በመሆን ድጋፋችንን እንቀጥላለን!
@feresapps

👍46❤17👏9🥰7🙏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስ_ትራንስፖርት
ከተሳፋሪ እና አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ የሰበሰበውን ሁለተኛ_ዙር የፈረስ ማይልስ ለበጎ አድራጎት ተቋማት እና ግለሰቦች አስረከበ፡፡
http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
#FERES #TAXI #FAST #SAFE #FERES_MILES

👍54❤13👏6🔥5🥰5
" It is not in doing what you like, but in liking what you do that is the secret of happiness.”
J.M. Barrie
http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#Feres #Taxi #Safe #Fast #Motivation
J.M. Barrie
http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#Feres #Taxi #Safe #Fast #Motivation
👍37❤10🙏3🔥2