📞6090_የብዙዎች_ምርጫ ነው 💯🌼
#ለምን_ይመስልዎታል❓
🌼 ፈጣን🐎🐎🐎
🌼 በሳምንት 7 ቀን ⏰ የ24 ሰዓት አገልግሎት
🌼 እንደቤተሰብ እናስተናግድዎታለን 🙏
#እርስዎስ_ስለ📞6090_ምን_ይላሉ ❓
#ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎🐎🐎
#ለምን_ይመስልዎታል❓
🌼 ፈጣን🐎🐎🐎
🌼 በሳምንት 7 ቀን ⏰ የ24 ሰዓት አገልግሎት
🌼 እንደቤተሰብ እናስተናግድዎታለን 🙏
#እርስዎስ_ስለ📞6090_ምን_ይላሉ ❓
#ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍38❤9🥰5🔥2
#ለደህንነቴ_ቅድሚያ_እሰጣለው⚠️
🌼= = = = = = = = =🌼
#በፈረስ_አስጀምርልኝ!🙏🌼
🌼 ሁሌም በፈረስ ስጎዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!
🌼ምርጫዬ ሁሌም ፈረስ ነው! ❤️
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
🌼= = = = = = = = =🌼
#በፈረስ_አስጀምርልኝ!🙏🌼
🌼 ሁሌም በፈረስ ስጎዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!
🌼ምርጫዬ ሁሌም ፈረስ ነው! ❤️
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍29❤9🔥1
#እንኳን_ደስ_አላችሁ 🌼🌼🌼
= = = = = = = =
🌼10,000 ማይልስ ይሸለሙ 🌼
🌼#ፈረስ_ይሸልማል 🎉🎉🎉
🌟 የፈረስ መተግበሪያ አለዎት ❓
🌟 ከሌለዎት ምን ይጠብቃሉ ❓
👉 አሁኑኑ የፈረስ መተግበሪያን በማውረድ ይሞክሩት
👉http://onelink.to/jzr2aq
🌼 በቀላሉ የፈረስ መተግበሪያችን ላይ ያለውን ''ሞባይል በእጅ የያዘ'' ምልክት በመጫን ከዛ ስልካችንን በማወዛወዝ ብቻ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ይሸለማሉ:: 🎉🎉
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎

👍38❤8🔥1🥰1😁1
#ቅድሚያ_ለደህንነትዎት_እንሰጣለን⚠️⚠️⚠️
#በአዲስ_አመት_አዲስ_ስጦታ🎉🎉
🌟 በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥሙን የደህንነት ስጋቶች ፈረስ አዲስ ባዘመነው መተግበሪያ ላይ ለደህንነታችን አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች አካቶ በአዲስ ነገር መጥቷል💯
⚠️ለአደጋ ጊዜ ተጠሪ ብለን የመዘገብናቸውን ሰዎች በቀላሉ ጉዞዎቻችንን እንዲከታተሉ የሚያስችል 👍
👉 ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ የእርዳታ ጥሪ የምንደውልበት 👮🏾♀️👮🏽
👉 አቅራቢያችን ላይ በ 1000 ሜትር ራዲየስ ላይ ላሉ ሌሎች #ፈረሰኞች🐎 የድረሱልኝ ጥሪና 📍#መገኛችንን የሚያጋራ
👉 ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 📞6386 የምንደውልበት
🌼 አዲስ እና ዘመናዊ የደህንነት ስጋታችንን የሚቀንስ አዲስ ቴክኖሎጂ ይዞላችሁ መጥቷል። በተጨማሪም ፈረስ ሁሌም ደህንነታችንን የሚያስጠብቅ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየሰራ ይገኛል!
@feresapps
🌼#መልካም_በአል🌼

👍39❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼አበባየሆሽ🌼
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ፈረስ አለ ብለን 🌼
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ማይልስ አለ ብለን 🌼
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ፈጣን ናቸው ብለን 🌼
🌼አበባየሆሽ ፈረስ አበባየ ሆሽ ፈረስ 🌼
🌼አሽከርካሪዎች ፈረስ 🌼
🌼ግቡ በተራ ፈረስ🌼
🌼ፈረስ ጠርቼ ፈረስ 🌼
🌼 ቤት እስክገባ ፈረስ 🌼
****
🌼አበባ ፈረስ ያደርሳል ካሰቡት ድረስ 🌼
🌼 አበባ ፈረስ ያደርሳል ካሰቡት ድረስ 🌼
****
🌼እውዬ ኽ እዋውዬ 🌼
🌼ፈረስ ተጠቅሜ🌼
🌼ማዬልስ ተሸልሜ🌼
🌼ገባሁ ወደ ቤቴ 🌼
🌼ይሽታል ፍቅር ፍቅር 🌼
🌼ያደርሳል ቶሎ ቶሎ🌼
🌼ከፈለጉት ቦታ 🌼
****
🌼ከበረው ይቆዩ ከበረው🌼
🌼6090 ደውለው 🌼
🌼ሁሌም ፈረስን መርጠው 🌼
🌼 ማይልሶትንም ተጠቅመው🌼
🌼ለጓደኛዎት አጋርተው🌼
🌼ለተቸገረ ለግሰው🌼
🌼ከበረው ይቆዩ ከበረው🌼
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ፈረስ አለ ብለን 🌼
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ማይልስ አለ ብለን 🌼
🌼ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ፈጣን ናቸው ብለን 🌼
🌼አበባየሆሽ ፈረስ አበባየ ሆሽ ፈረስ 🌼
🌼አሽከርካሪዎች ፈረስ 🌼
🌼ግቡ በተራ ፈረስ🌼
🌼ፈረስ ጠርቼ ፈረስ 🌼
🌼 ቤት እስክገባ ፈረስ 🌼
****
🌼አበባ ፈረስ ያደርሳል ካሰቡት ድረስ 🌼
🌼 አበባ ፈረስ ያደርሳል ካሰቡት ድረስ 🌼
****
🌼እውዬ ኽ እዋውዬ 🌼
🌼ፈረስ ተጠቅሜ🌼
🌼ማዬልስ ተሸልሜ🌼
🌼ገባሁ ወደ ቤቴ 🌼
🌼ይሽታል ፍቅር ፍቅር 🌼
🌼ያደርሳል ቶሎ ቶሎ🌼
🌼ከፈለጉት ቦታ 🌼
****
🌼ከበረው ይቆዩ ከበረው🌼
🌼6090 ደውለው 🌼
🌼ሁሌም ፈረስን መርጠው 🌼
🌼 ማይልሶትንም ተጠቅመው🌼
🌼ለጓደኛዎት አጋርተው🌼
🌼ለተቸገረ ለግሰው🌼
🌼ከበረው ይቆዩ ከበረው🌼
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍45❤8👏5😁2🤔1
#ይመልሱ_ይሸለሙ 🌼🌼🌼
🌼 ነፃ ጉዞ
🌼 የኢንተርኔት ዳታ
🌼 የፈረስ ማይልስ
🌼 እንዲሁም ሌሎችን የበዓል ሽልማት አዘጋጅተናል ፡፡
👉https://www.facebook.com/FeresApps
👉 @feresapps
#ሼር_ማድረግ_ያሸልማል🎉🎉🎉
#ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎
🌼 ነፃ ጉዞ
🌼 የኢንተርኔት ዳታ
🌼 የፈረስ ማይልስ
🌼 እንዲሁም ሌሎችን የበዓል ሽልማት አዘጋጅተናል ፡፡
👉https://www.facebook.com/FeresApps
👉 @feresapps
#ሼር_ማድረግ_ያሸልማል🎉🎉🎉
#ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎
👍43❤3
👍24🥰23❤11🔥5👏3
#ፈረስ ቤተሰብ ነው💚 🌼
🌼 ፈረስ ትራንስፖርት በዚህ አመት የላቀ አገልግሎት ለሰጡ ፈረሰኞችና በታማኝነት በርካታ ጊዜ የደንበኞችን ንብረት ለመለሱ ቤተሰቦቹ የምስጋና እና የእውቅና ሰርተፊኬትና አበረከተ፡፡
🌼 ሁሌም አብራችሁን ስለምትሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
🌼 #ፈረስ_የእናንተ_ነው💚 🌼
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
🌼 ፈረስ ትራንስፖርት በዚህ አመት የላቀ አገልግሎት ለሰጡ ፈረሰኞችና በታማኝነት በርካታ ጊዜ የደንበኞችን ንብረት ለመለሱ ቤተሰቦቹ የምስጋና እና የእውቅና ሰርተፊኬትና አበረከተ፡፡
🌼 ሁሌም አብራችሁን ስለምትሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
🌼 #ፈረስ_የእናንተ_ነው💚 🌼
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍20🔥7👏5
#ስለ_መልካምነትዎ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏
#አንድ_መልካም_ፈረሰኛ_የሌላ_የፈረስ_ቤተሰብን_ከሞት_ታደጉ💚
👉 አቶ አብዩ የፈረስ ቤተሰብ ሲሆኑ በአንድ ምሽት ከፈረስ ትራንስፖርት ይደወልላቸዋል፡፡ ለወትሮው ከቢሮ የሚደወልላቸው ለስራ ጉዳይ ሲሆን የዛሬው ግን ለየት ይላል፡፡
“እባክዎን በአቅራቢያዎት አንድ ፈረሰኛ የድረሱልኝ ጥሪ ስለላከ እርስዎ በአቅራቢያው ስላሉ የህግ አካላት እስኪመጡ ድጋፍ ያድርጉላቸው የሚል ጥያቄ ነበር ”
አቶ አብዩም በሙሉ ፈቃደኛነት እርዳታ ለማድረግ ጥቃት ወደ ደረሰበት አሽከርካሪ በፍጥነት ያመራሉ ፡፡ በስፍራው ሲደርሱ ጥቃት አድራሾቹ ተጎጂ ቤተሰብን በሲት ቤልት በማነቅ ትግል ላይ እያሉ ይደርሳሉ ፡፡ እሳቸው የመኪናቸውን ሀዛርድ እያበሩ ወደ መኪናው ሲጠጉ ጥቃት አድራሾቹ የመኪናውን ቁልፍ በመውሰድ ይሰወራሉ፡፡
አቶ አብዩም ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰባችንን የህግ አካላት በስፍራው እስኪደርሱ ድረስ በማረጋጋት መልካም ስራ ሰርተዋል፡፡ ከዚያም በሆላ ከህግ አካላት ጋር በመተባበር መኪናውን በማስነሳት የፈረሰኛው ቤተሰባችንን ሂይወት ታድገዋል፡፡
በምሽት ይህ ጉዳት እኔም ላይ ሊደርስ ይችላል ብለው በመልካምና በቅን ልቦና የወንድማችንን ነፍስ ስላተረፉ ፈረስ ትራንስፖርት የእውቅና የምስክር ወረቀት፡ ለመጪው አዲስ አመት እንኳን አደረስዎት በማለት የበዓል በግ እና ሌሎችንም ስጦታዎች አበርቶላቸዋል፡፡
#መልካምነት_ለራስ_ነው💚
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው_ስንል_በምክንያት_ነው💯

👏22👍15🔥3❤1🤔1
🌼#ስለ_መልካምነትዎ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏🙏
🌼#መልካሙ_ፈረሰኛ🐎🐎🐎
🌼አቶ አዲስ ይባላሉ የፈረስ ቤተሰብ ናቸው ፡፡ ጠንካራና ትጉ ፈረሰኛ ሲሆኑ ሁሌም እንደተለመደው ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት የሚያስተናግዱ ሲሆን ለየት ባለ መልኩ በራሳቸው ተነሳሽነት የበጎ ፈቃድ ስራ ይሰራሉ፡፡
አቶ አዲስ በራሳችው የስራ መኪና ለኩላሊት ታማሚ ወገኖቻችን ያለምንም ክፍያ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
ይህ አርያያነት ያለውና ይበል የሚያስብል በጎ ተግባራቸውን ለማበረታታት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ እንዲሆን ፈረስ ትራንስፖርት በዛሬው እለት ባዘጋጀው የምስጋናና የእውቅና መርሀ ግብር ላይ የእውቅና ምስክር ወረቀት፤ልዩ የበዓል በግ እና እንኳን አደረስዎት በማለት ሌሎችንም ስጦታዎች አበርክቶላቸዋል፡፡
🌼#መልካምነት_ለራስ_ነው💚

👍30🎉2❤1😁1
🌼#ታማኙ_ፈረሰኛ🐎🐎🐎
🌼ትራንስፖርት_ላይ_እቃ_ጥለው_ያውቃሉ ❓
አቶ ስንሻው ይባላሉ የፈረስ ቤተሰብ ናቸው ፡፡ ጠንካራና ትጉ ፈረሰኛ ሲሆኑ ሁሌም እንደተለመደው ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት የሚያስተናግዱ ሲሆን ለየት የሚያደርጋቸው በርካታ ትልቅ ዋጋ ያላቸውን ደንበኞች ረስተው የወረዱትን ንብረት ፈረስ ቢሮ ድረስ በመመለስ ታማኝነታቸውን ያሳዩ ውድ ቤተሰባችን ናቸው፡፡
እኚህ ታማኝና መልካም ፈረሰኛ ላደረጉት በጎ ተግባር ለማበረታታት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ እንዲሆን ፈረስ ትራንስፖርት በዛሬው እለት ባዘጋጀው የምስጋናና የእውቅና መርሀ ግብር ላይ የእውቅና ምስክር ወረቀት፤ልዩ የበዓል በግ እና እንኳን አደረስዎት በማለት ሌሎችንም ስጦታዎች አበርክቶላቸዋል፡፡
🌼#ታማኝነት_ከምንም_በላይ_ነው_💯💯💯

👍44❤1🎉1
#አሸናፊ🎉🎉🎉
የዓዲስ ዓመት የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊ🌟
ፈረስን ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
👉http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል! 🐎🐎🐎
የዓዲስ ዓመት የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊ🌟
ፈረስን ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
👉http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል! 🐎🐎🐎
👏14👍3
#አሸናፊ🎉🎉🎉
የዓዲስ ዓመት የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊ🌟
ፈረስን ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
👉http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል! 🐎🐎🐎
የዓዲስ ዓመት የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊ🌟
ፈረስን ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
👉http://onelink.to/jzr2aq
@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል! 🐎🐎🐎
👍23
#እንኳን_ደስ_አላችሁ 🌼🌼🌼
= = = = = = = =
🌼10,000 ማይልስ ይሸለሙ 🌼
🌼#ፈረስ_ይሸልማል 🎉🎉🎉
🌟 የፈረስ መተግበሪያ አለዎት ❓
🌟 ከሌለዎት ምን ይጠብቃሉ ❓
👉 አሁኑኑ የፈረስ መተግበሪያን በማውረድ ይሞክሩት
👉http://onelink.to/jzr2aq
🌼 በቀላሉ የፈረስ መተግበሪያችን ላይ ያለውን ''ሞባይል በእጅ የያዘ'' ምልክት በመጫን ከዛ ስልካችንን በማወዛወዝ ብቻ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ይሸለማሉ:: 🎉🎉
🌼መልካም አዲስ አመት 🌼

👍20🥰2❤1🤔1