🛑 #ETHIOPIA | የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች
📌 ከ1-3 ቀን
• በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና
ጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
• የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ
ሊኖራቸው ይችላል ።
📌 በ 4 ኛው ቀን
• የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
• ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
• ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል ።
📌 በ 5 ኛው ቀን
• ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ
ይጎረንናል ።
• በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።
📌 በ 6 ኛው ቀን
• ትኩሳት ይጀምራል
• ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
• ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ
ህመም ይኖራል ።
• ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።
📌 በ 7 ኛው ቀን
• ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
• ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
• የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።
📌 በ 8 ኛው ቀን
• መተንፈስ መቸገር
• የደረት መክበድና ህመም
• ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
• የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
• ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል
📌 በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
• ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።
👉 👉 ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና
ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል ።
- የተራዘመ ድረቅ ሳል
- የትንፋሽ ማጠር
- የደረት ህመም
- ከፍተኛ ትኩሳት
እነዚህን ምልክቶች በሚያዩበት ወቅት ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 በመደውል ያመልክቱ መጠንቀቅ ለራስ ነው የጤና ባለሙያዎች የሚያስተላልፉትን መልክቶች በአግባቡ መስማትና ስራ ላይ በማዋል ራሶትንና የቤተሰቦትን ጤና ይጠብቁ !!! 👇🏻👇🏻👇🏻

100 ብርዎን ተጠቅመዋል?
የመጀመሪያ ጉዞዎን ይውሰዱ እና 100 ብርዎን ይስክፈቱ
Have you unlocked your 100 birr yet?
Take your first trip and unlock your 100 birr
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364

ከእያንዳንዱ ጉዞ በሚያገኙት 10% ጉርሻ ይደሰቱ!!
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
ፈረስ ማይልስዎን ወደ ሞባይል ካርድ ይቀይሩ!

ከቤትዎ አይውጡ ራስዎን ይጠብቁ።
ግን ከቤት ከወጡ ፈረስ ይጥሩ!

Get 30 birr every time you refer a friend to Feres. When your friend take their first trip, you automatically get your 30 birr and your friend will get a 100 birr. Just use your number starting from 9xxxxxxx as your referral code.
Use this links to download our app
For Android:-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
For Iphone:-
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
Use this links to download our app
For Android:-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
For Iphone:-
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
5 ጉዞ ሲሄዱ 50 ብር ተሽላሚ ይሆናሉ
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ተጠቃሚ ይሁኑ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user
https://apps.apple.com/bm/app/feres-client/id1477739364
#StayHome #SafeFeresRides #StaySafe #feres #Ridewithferes

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን ፈረስ ለፋሲካ በዓል አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል:: ሽልማቱ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ቀጣዮቹን ቀላል ተሳትፎዎች ያድርጉ::
1. አምስት(5) ሰዎችን ወደ ፈረስ መጋበዝ
ሀ. መተግበሪያውን እንዲያወርዱ ያድርጉ
ለ. የጋበዙት ሰው ሲመዘገብ ሪፈራል የሚል ቦታ ላይ የእርስዎን ወይም ፈረስ ላይ የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ማስገባት(9********)
2. ይህንን ፓስት ላይክ ማድረግ
3. ይህንን ፓስት ሼር ማድረግ
ማሳሰቢያ: ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም መስፈርቶች ያላሟሉ ተወዳዳሪዎች ለመሽለም ብቁ አይሆኑም!!
አሽናፊዎቹን ቅዳሜ ከሰዓት የምናሳውቅ ይሆናል::
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
መልካም ዕድል!