FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
📌 የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ጉርሻ ያግኙ🎉

👉 ማይልስዎን በመሰብሰብ የወደዱትን አማራጭ ይጠቀሙ!!
የሞባይል ካርድ በመሙላት📲
ለውዳጅ ዘመድ በማጋራት 🎁
ማይልስዎን በመለገስ💰

👉 አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ እና ይሸለሙ 🎉
http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍10❤2😱1
#ለደህንነትዎት⚠️

🚗ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!

👉 አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል ቁጥር(6090) በመደወል ያሳውቁ::
ሁሌም እርስዎን በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!💯

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#Feres #safty #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍12❤3
📌በቴሌ መደበኛ ታሪፍ 6090 በመደወል ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ

📌 ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

📌 ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል🙏

📞 እናደርሶታለን እርሶ ብቻ ይደውሉ!!🐎

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍13❤3
#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ💯

#ጉዞዎን_በፈረስ_ያስጀምሩ!🙏

📌 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

📌 በዚህም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ::


💬 ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡❤️

@feresapps

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍13❤10👏1
📌በፈረስ ጉዞ በሚያደርጉበት ጊዜ የጉዞዎትን ዝርዝር መረጃ #Share_Trip_Detail የሚለውን በመጫን ለወዳጅ ዘመዶ በቀላሉ በፈለጉት አማራጭ ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

👉 የሚያጋሩት ዝርዝር መረጃ የመኪናውን አይነት ቀለም እንዲሁም የታርጋ ቁጥርና የሚገኝበትን ቦታ ያካትታል

⚠️ የርስዎ ደህንነት ከምንም በላይ ነው💯
#Feres #safety #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍11❤5
📍Have you UNLOCKED your 50 Birr yet? 🔊

Download #Feres app and you will get a 50 birr Bonus🎁 after you take 3️⃣trips.

#feres #fast #invite #Bonus #best #taxi #miles #call6090 #nearby #ETHIOPIA
👍9
🎉 Exciting News!🎉 🔊

📌 Feres is now available in Dire Dawa.🚖

🟢 We are ready to provide safe and reliable service to our new customers

🟢 Book Your trip now and experience the best taxi service in town.

#Feres #newcity #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍13❤3🔥3🤩3
ይገምቱ ይሸለሙ!🎯

#ሊቨርፑል vs #አርሰናል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?
ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!

ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!
👉 https://www.facebook.com/FeresApps

#ፈረስ_ይለያል 💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
#football #EPL #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍17❤1
📌 Need fast and reliable customer service❓

Call 6090 now!☎️

👉Our call agents handle your call professionally and you will have the best travel experience possible.

👉Book your next trip only with a single call.

#Choose_the_best_Choose_Feres🐎

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍10🤯2❤1
#ችግኝ_ተከላ
በቦሌ ሚካኤል ኢ-ብር አደባባይ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር!

#ኢብር #ፈረስ
#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍11❤7🤨2
⚠️Safety
🖐Stop accidents before they stop you.
#Choose_the_best_Choose_Feres🐎
#safety #Feres #fast #taxi #call6090 #Best #nearby
👍6❤1👏1
👍9❤1
#በፈረስ_መጓዝ_ያሸልማል🎉🎉🎉

📌 ፈረስ በርካቶችን በየቀኑ በሚያደርጉት ጉዞ የፈረስ ማይልስ እየሸለመ ይገኛል፡፡
📌 አሁን ደግሞ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሳምንቱ በርካታ ጉዞ ላደረጉ የፈረስ ቤተሰቦች የበዓል በጎችን ሊሸልም ነው፡፡

📌 እርስዎ ብቻ 📞6090 ወይም በመተግበሪያውን በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ🐎🐎🐎 በአቅራቢያዎት ያለ ፈረሰኛ ከተፍ ይላል!

🌟ለበዓል ወዳጅ ዘመድዎን ሲጠይቁ ወይም ለበዓል ሸመታ ሲወጡ ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !🌟

ቤተሰቦቻችንን በአክብሮትና በትህትና ማገልገል የዘወትር ተግባራችን ነው!🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
❤9👍9