⚽ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 🇪🇺🏆🏆🏆
#ማንቺስተር ሲቲ Vs #ኢንተርሚላን ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?
#ይገምቱ_1000_miles_ይሸለሙ!💰
#ፈረስ_ይለያል 💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
#championsleague #football #soccer #UEFA #sport #taxi #feresmiles
ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ
👇👇👇
https://www.facebook.com/FeresApps

👍13
አፋልጉን ❗️❗️❗️
#ውድ_ቤተሰቦች.....
የፈረስ ትራንስፖርት አባልና ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ዘላለም ዘገየ ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት በሁላ ቦሌ አራብሳ አካባቢ መኪናቸው የጠፋ ሲሆን እስካሁን ያሉበትን ማወቅ አልተቻለም ። መኪናቸው Toyota Vitz
Plate:A85767
ሲሆን እሳቸውን ወይም መኪናቸውን ያየ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6090 / 6386 ደውላችሁ ጥቆማችሁን እንድታሳውቁን በትህትና እና በአክብሮት እንጠይቃለን🙏::
ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብርና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

😢28👍25🙏7❤6
❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏
........የርስዎ ድጋፍ 133,313 ደረሰ👏👏
🚗በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ
#የቢላሉል_ሐበሺ_Bilalul_Habeshi_Community መደገፍ ይችላሉ፡፡
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

❤9👍5
❇️ For the weekend's Feres got you covered!! 🌆
📌🚗Our nearby user-friendly app makes it easy to find a driver whenever you need one . Plus, when you use our app, you'll get a 5% return 💰
📲 Download now and experience the app that gives back
#FeresApp #WeekendVibes #Feresmiles #taxi #nearby #call6090 #ETHIOPIA

👍9❤3
#ክፍት_የስራ_ቦታ
👉 ስራ ሞተረኛ 🏍🏍🏍
👉 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ 10 ኛ ና ከዚያ በላይ
👉 የስራ ልምድ ሁለት አመት
📍 የስራ ቦታ አዲስ አበባ
📌ልዮ ስልጠና 1ኛ መንጃ ፈቃድ
📌ከላይ የተጠቀሰውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ ጌቱ ኮሜርሺያል በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎

👍15❤5🥰1
❇️ ሄሎ ባሉበት ፍጥነት ካሰቡበት ይድረሱ!📞🚗
📌 ለፈጣን እና ቀላል እንዲሁም ምቹ አገልግሎት 6090 ይደውሉ
🟢 ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
📌 ለፈጣን እና ቀላል እንዲሁም ምቹ አገልግሎት 6090 ይደውሉ
🟢 ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
👍10🥰1
📌ይህን ያውቃሉ?
✨ የፈረስ ማይልስዎን ለበጎ አድራጎት መለገስ እንደሚችሉ?💸
💰በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት ማይልስ ለተለያዩ በጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ!
ለመልካምነትዎ_ከልብ_እናመሰግናለን 💚🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
👉 http://onelink.to/jzr2aq
👉 @feresapps
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎

👍10🥰3❤2
#የሃዘን_መግለጫ🕯️🕯️💔
በመላው የፈረስ ቤተሰብ ስም በቤተሰባችን በአቶ ዘላለም ዘገየ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ከባድ የሆነ ልባዊ ሀዘናችንን እየገለጽን ለመላው የፈረስ ቤተሠብ እና ዘመድ ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።🙏

💔74😢35👍10❤3😐2
📲 Are you following us on Instagram? 📸
✅ Keep up with the latest updates, exclusive giveaways, and exciting challenges from Feres! 🎁
✨Follow us now 🔔✨
Click here 👉 https://instagram.com/feresapps?igshid=YmMyMTA2M2Y=
#Feres #Instagram #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

👍15🥰1
❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏
🚗በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #የኢትዮጵያ_ካንሰር_አሶሴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት መደገፍ ይችላሉ፡፡
በመልካምነት ስለምታደርጉት ድጋፍ በወገኖቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

👍17❤2🥰2