FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
✨ A heartfelt thank you to our incredible corporate partners for their unwavering support and collaboration with Feres.

❇️ As we bid farewell to another year, we wish you a happy and prosperous new year ahead.

Your partnership has been instrumental in revolutionizing the on-demand transportation industry. we look forward to a brighter future together.

🌼Happy New year 🌼


✨Thank you for choosing Feres🙏💚

#Feres #Gratitude #Partnership #NewYearWishes
❤24👍17👏8🥰4🤯1
🌼ልዩ አዲስ አመት ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊🎉

👉 ካናል ፕላስ፣ ኤርፖድ፣የበዓል ስጦታ ጥቅል እና 2,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚዎች!

✨በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!
#ይከታተሉን

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍21❤5
🌼🌼ልዩ አዲስ አመት ቻሌንጅ🌼🌼

🐎 ሴት ፈረስ ምን ትባላለች?

🎁 ሸልማቶቹም ካናል ፕላስ ፣ ስማርት ሰዓት፣ ኤርፖድ፣ የበዓል ስጦታ ጥቅል፣ ፓወር ባንክ እና 2,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሆኑ!

ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!

👉 https://www.facebook.com/FeresApps

✨ለመሸለም ላይክ እና ሼር ማድረግዎትን እንዳይረሱ!

🌼ይሳተፉ ይሸለሙ🎁

#Feres #fast #taxi #call6090 #miles #nearby #newyear #ETHIOPIA
👍40❤2
🌼ትራንስፖርት_ላይ_እቃ_ጥለው_ያውቃሉ ❓

በርካታ መልካምና ታማኝ የሆኑ የፈረስ አሽከርካሪዎች በየእለቱ የተለያዩ የፈረስ ቤተሰብ ተጓዥዎች ረስተው የወረዱትን ንብረት ይመልሳሉ። እነዚህ ታማኝነትን በተግባር ያሳዩ እና ለብዙዎች መልካም አርአያ መሆን የቻሉ ፈረሰኞች ላደረጉት በጎ ተግባር ለማበረታታት እና ለሌሎች መልካም ምሳሌ እንዲሆን በማሰብ ፈረስ ትራንስፖርት በዛሬው እለት ባዘጋጀው የምስጋናና የእውቅና መርሀ ግብር ላይ የእውቅና የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ስጦታዎች አበርክቷል፡፡

🙏በዚህ አጋጣሚ ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች የፈረስ ደንበኞች የረሷቸውን ንብረትዎች በታማኝነት ለመለሳቹ ፈረሰኞች ላቅ ያለ ምስጋና እና አክብሮታችንን እናቀርባለን🙏

🌼#ታማኝነት_ከምንም_በላይ_ነው_💯💯💯
🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
@feresdrivers
👍14👏13❤6
#ፈረስ ቤተሰብ ነው💚 🌼

🌼🌼ፈረስ ትራንስፖርት በ2015 ዓ.ም ከፍተኛ ጉዞ ላጠናቀቁ ፈረሰኞች የማበረታቻ እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት ለፈረሰኞች አበረከተ።🌼🌼

🌼8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯
📌ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ ከልብ እያመሰገንን🙏 እናንተ ቤተሰቦቻችንን በመልካም ስነ-ምግባር እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው❕
🌼 መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
🌼 #ፈረስ_የእናንተ_ነው💚 🌼

🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍16👏7❤3🔥1
🌼#ስለ_መልካምነትዎ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏🙏

🌼#መልካም_ቀን_በመልካም_ሰራ_ይጀምራል💯

🌼ፈረስ ትራንስፖርት በየእለቱ ለበርካታ የፈረስ ቤተሰቦች ካሰቡበት ያድርሳል፣ ለዚህም ታታሪና ትጉ የሆኑት ፈረሰኛ ቤተሰቦቻችን ለአቅመደካሞች ፣ ለታላላቆች እንዲሁም ለነፍሰጡር እናቶች ልዩ እንክብካቤ በማድረግ ይስተናግዳሉ። ከዚህም መካከል ፈረስ ትራንስፖርት ለነፍሰጡር እና ምጥ ላይ ላሉ እናቶች ልዩ እንክብካቤ እና ደጋፍ ላደርጉ የፈረስ አሽከረካሪዎች የእውቅና የምስክር ወረቀትና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበርክቶል።

🌼🙏በዚህ አጋጣሚ ለመላው የፈረስ ቤተሰቦች ለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታቹ ከልብ እናመሰግናለን💚🙏

🌼 መልካም በዓል ይሁንልዎት 🌼 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
@feresdrivers
❤17👍8