FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🐎 ጥንትም በፈረስ አሁንም በፈረስ!! 📲🚘

☀️ዘመኑ ሲዝምን ጊዜዉም ሲቀየር ከዘመኑ ጋር አብሮ የዘመነ!!🐎🚘

✨ዘመኑን ከፈረስ ጋር ይሻገሩ!!

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯
ፈረስ ያደርሳል! 🐎
❤11👍3
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

📍 ሁሌም ፈረስ በአቅራቢያዎት አለ🐎

#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
#ፈረስ_ይለያል💯💯
👍17❤9😢1
🌼❤️ የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ🌼

የሚተካ ደማችን በመለገስ ❤️የማይተካ ህይወትን እንታደግ!!

❇️ ፈረስ ትራንስፖርት ከመላው ቤተሰቦቹና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር 4ተኛውን ዙር የደም ልገሳ አካሂደዋል።

#ደም_ለግሰው_ያውቃሉ❓
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!💚
#ፈረስ_ያደርሳል!💯
👍16❤9👏2🙏2
🌼🌼ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🌼

✨ ለበዓል እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ ለፈረስ ቤተሰቦች እና ፈረሰኞች አዲሱ ዓመት ፈረስ ከቤተሰቦቹ ጋር ሁሌም አዲስ ሆኖ የሚቀጥልበት ይሆናል!! 🙏💚

🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

@feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል! 🐎
👍20❤8👏1
😄📲 Weekend smiles are guaranteed with the Feres app!

🚗Let Feres take you places this weekend! 📱

✨Don't wait, download the Feres app today and enjoy a rewarding travel experience!💯🐎

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍17❤6👏3🥰1
🌼ልዩ አዲስ አመት ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊🎉

👉 ካናል ፕላስ፣ ኤርፖድ፣የበዓል ስጦታ ጥቅል እና ስማርት ሰዓት ተሸላሚዎች!

✨በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

#ይከታተሉን

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍19❤6👏3😱1
❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

የእርስዎ ድጋፍ 150,580 ደረሰ👏👏

❇️ ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት ሶስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #የቢላሉል_ሐበሺ_Bilalul_Habeshi_Community መደገፍ ይችላሉ፡፡

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

@bilalulhabeshi
❤19👍12👏2
❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

የእርስዎ ድጋፍ 204,686.00 ደረሰ👏👏

❇️ ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት ሶስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #የኢትዮጵያ_ካንሰር_አሶሴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት መደገፍ ይችላሉ፡፡

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯
👍27👏3❤1