FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
#ፈረስ_ይሸልማል💯
🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉🎉

🎄ፈረስ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር ለውድ የፈረስ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ደንበኞቹ የተለያዩ የበዓል ስጦታዎችን አበርክቷል።

🎄#ፈረስን_ምርጫዎ_ስላደረጉ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏

ፈረስ ቤተሰብ ነው💚
🎊መልካም በዓል🎊
❤31👍14🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚘 ለበዓሉ ወዳጅ ዘመድዎትን መጠየቅ ሲያሻዎት እርስዎ ብቻ 📞6090 ወይም መተግበሪያውን በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ !

👉 በአቅራቢያዎት ያለ #ፈረሰኛ ከተፍ ይላል! ⏰ጊዜ ገንዘብዎት ነው!

ፈረስን በመጠቀም ጊዜዎትን ይቆጥቡ🐎💯

✨መልካም በዓል ✨

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍51❤3
✨መልካም በዓል ✨💫

📌ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

#ፈረስ_ይለያል  💯
#ፈረስ_ያደርሳል  🐎
👍48💯6
💡 "Strength and growth come only through continuous effort and struggle."
   ____Napoleon Hill

✨HAPPY_MONDAY

#MondayMotivation #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
👍60👏4
❇️ ሄሎ ባሉበት ፍጥነት ካሰቡበት ይድረሱ!📞🚗

📌 ለፈጣን እና ቀላል እንዲሁም ምቹ አገልግሎት 6090 ይደውሉ

🟢 ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
👍57
❤️ዛሬ_ለበጎ_ስራ_መልካም_ቀን_ነው

የእርስዎ ድጋፍ 143,722.00 ደረሰ👏👏

❇️ ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት ሶስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል፡፡

🚘በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #የዘውዲቱ_መሸሻ_የህፃትና_የቤተሰብ_በጎ_አድራጎት_የልማት ድርጅት ይደግፉ🙏

❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯
👍38💯24❤6
የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

🎁 የበዓል ድፉ ዳቦ ፣ ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና 1,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚዎች!!

👉 በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!✨

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍44👏12🤯1
📲 ለፈጣን እና ቀላል እንዲሁም ምቹ አገልግሎት የፈረስ መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ!!

🎁 መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍55🔥7
#Throwback_Thursday

📲 ለመጀመረያ ጊዜ የያዙት ስልክ ምን ነበር?

👉https://www.instagram.com/feresapps

#FeresAPP #fast #taxi #cab #TBT #ETHIOPIA
👍50🔥13👏2
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️

🐎 ፈረስ ትራንስፖርት በከተማችን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማህበረሰቡ በማቅረብ በሃገራችን የሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ ግዙፍ ስም እና ዝናን በመገንባት ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎትን ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል።

✅ ከዚህም በተጨማሪ ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦቹ የሚሰጠውን የፈረስ ማይልስ ለማህበራዊ አገልግሎት እንዲውል በማሰብ ቤተሰቦች በቀላሉ የፈረስ ማይልሳቸውን ለሚፈልጉት የበጎ አድራጎት ተቋም እንዲለግሱ በማድረግ ላይ ይገኛል።

👉 ዛሬም በድጋሚ ለሶስተኛ ዙር ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ደንበኞች እና አሽከርካሪዎች የሰበሰበውን #ከ_2_ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልስ ለሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት አስረክቧል።

🚘 ፈረስ ትራንስፖርት የማህበረሰቡ አንዱ አካል እንደመሆኑ መጠን ለማህበረሰቡ መልካም ስራን የሚሰሩ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፋን ይቀጥላል።

✨በዚህ አጋጣሚ #ከ_2_ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልሶችን በመለገስ መልካምነታቸውን ላሳዩን ለመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናችንን እየገለፅን የአራተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን። 🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
❤49👍23🔥6🥰5👏3