FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

🎁 የበዓል ድፉ ዳቦ ፣ ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና 1,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚዎች!!

👉 በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!✨

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍44👏12🤯1
📲 ለፈጣን እና ቀላል እንዲሁም ምቹ አገልግሎት የፈረስ መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ!!

🎁 መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍55🔥7
#Throwback_Thursday

📲 ለመጀመረያ ጊዜ የያዙት ስልክ ምን ነበር?

👉https://www.instagram.com/feresapps

#FeresAPP #fast #taxi #cab #TBT #ETHIOPIA
👍50🔥13👏2
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️

🐎 ፈረስ ትራንስፖርት በከተማችን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማህበረሰቡ በማቅረብ በሃገራችን የሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ ግዙፍ ስም እና ዝናን በመገንባት ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎትን ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል።

✅ ከዚህም በተጨማሪ ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦቹ የሚሰጠውን የፈረስ ማይልስ ለማህበራዊ አገልግሎት እንዲውል በማሰብ ቤተሰቦች በቀላሉ የፈረስ ማይልሳቸውን ለሚፈልጉት የበጎ አድራጎት ተቋም እንዲለግሱ በማድረግ ላይ ይገኛል።

👉 ዛሬም በድጋሚ ለሶስተኛ ዙር ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ደንበኞች እና አሽከርካሪዎች የሰበሰበውን #ከ_2_ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልስ ለሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት አስረክቧል።

🚘 ፈረስ ትራንስፖርት የማህበረሰቡ አንዱ አካል እንደመሆኑ መጠን ለማህበረሰቡ መልካም ስራን የሚሰሩ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፋን ይቀጥላል።

✨በዚህ አጋጣሚ #ከ_2_ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልሶችን በመለገስ መልካምነታቸውን ላሳዩን ለመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናችንን እየገለፅን የአራተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን። 🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
❤49👍23🔥6🥰5👏3
#ከ_2_ሚሊዮን_በላይ_ፈረስ_ማይልስ_ድጋፍ_ተደረገ

🚘 ፈረስ ትራንስፖርት ከመላው ውድ ቤተሰቦቹ ያሰባሰበውን #ከ_ሁለት_ሚሊዮን_በላይ የፈረስ ማይልስ ለሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት አስረከበ።

#በሶስተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ድጋፍ የተደረገላቸው ተቋማት

✅ መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 745,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ለኩላሊት ህመምተኞች ዕጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት 565,000 የፈረስ ማይልስ

✅ የኢትዮጵያ ካንሠር አሶስየሽን ማህበር 260,000 የፈረስ ማይልስ

✅ የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና የቤተሰብ በጎ አድራጎት የልማት ማህበር 150,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ቢላሉል ሐበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር 185,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 50,000 የፈረስ ማይልስ

✅ አቶ ዘላለም ዘገየ 50,000 የፈረስ ማይልስ

በዛሬው እለት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በተዘጋጀው የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ላይ ከየተቋማቱ ለመጡ ተወካዮቻቸው አስረክበናል።

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍70❤18🔥7👏6🥰1
#ሰው_ለመርዳት_ሰው_መሆን_በቂ_ነው❤️

#በሶስተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 745,000 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበው #የሜቄዶንያ_የአረጋዊያንና የአእምሮ_ህሙማን_መርጃ_ማዕከል መስራች የሆኑት ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ድጋፍ ላደረጉት መልካምና ቅን የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏

👉ሜቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአሁኑ ሰአት ከ 7,500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለዚሁ አላማ የሚሆን ባለ 10 ፎቅ ህንፃ በማስገንባት ላይ ይገኛል።

✅እንደተለመደው የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👏53👍24❤9🥰4🤯2