🚐 Spacious and Stylish!
✅ Our minivan taxis offer comfort and room for the whole crew.
✨Travel in style, travel together.
📲 http://onelink.to/jzr2aq
#MinivanMagic #GroupTravel #Feres #APP #feresmiles #trip #fast #taxi #minivan #addisababa #ETHIOPIA

👍36
🏆#ይገምቱ__ይሸለሙ🎊
🇳🇬 ናይጄሪያ Vs 🇨🇮 አይቮሪኮስት ጨዋታ ማን ያሸንፋል?
🎁 1,000 ፈረስ ማይልስ እና ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ ተሸላሚ ይሆኑ!!
✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇https://www.instagram.com/feresapps
#FeresApp #feresmiles #AFCON2024 #Africa #Nigeria #ivorycoast #taxi #nearby #ETHIOPIA

👍31🔥15❤8
🚘Arrive in style and Experience the easy way.
📲 Download the Feres app now and Simplify your life with convenience at your fingertips.
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#Feresapp #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

👍31👌4
🌍💫 #World_Radio_Day
📻 የሚወዱት (የማይረሱት) የሬዲዮ ፕሮግራም ምንድነው?🎶
👉 https://www.instagram.com/feresapps
📲 http://onelink.to/jzr2aq
#FeresAPP #fast #taxi #cab #TBT #World_Radio_Day #ETHIOPIA

👍30❤3🥰2
🔊 "በፈረስ_አስጀምርልኝ" በማለት ጊዜዎን ሳያባክኑ ወዳሻዎት ስፍራ በምቾት እና በፍጥነት ይጓዙ።🚘
🟢 ሁሌም ለደህንነትዎ ቅድሚያ ይስጡ ጉዞዎን በፈረስ ያስጀምሩ!!
⏰ በፈለጉት ጊዜና ሰዓት 📍ሁሌም ፈረስ በአቅራቢያዎት አለ🐎
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

👍38
🚘 Seamless pickups, punctual drops, and local expertise to guide your busy schedule.
✨Feres keeps you moving with comfort and security.
📲Download Feres now and experience the Hub of Africa on the go!
👉http://onelink.to/jzr2aq
#FeresApp #AU2024 #SafeTravels #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

👍28❤1
⚠️ የርስዎ ደህንነት ከምንም በላይ ነው!
🚘በፈረስ ጉዞ በሚያደርጉበት ጊዜ የጉዞዎትን ዝርዝር መረጃ #Share_Trip_Detail የሚለውን በመጫን ለወዳጅ ዘመዶ በቀላሉ በፈለጉት አማራጭ ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
💬 የሚያጋሩት ዝርዝር መረጃ የመኪናውን አይንት ቀለም እንዲሁም የታርጋ ቁጥርና የሚገኝበትን ቦታ ያካትታል!
ፈረስ የብልሆች ምርጫ!!💯
📲http://onelink.to/jzr2aq
#Feres #safty #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

👍21🔥12
የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊
🏆 🇳🇬 ናይጄሪያ Vs 🇨🇮 አይቮሪኮስት ጨዋታ ግምት አሸናፊዎች!!
🎁 1,000 ፈረስ ማይልስ እና ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ ተሸላሚዎች!!
👉 በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!
📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!✨
click here:- https://t.me/feresapps
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

👍23👏14❤4
#መልካምነት_ለራስ_ነው🙏
የፈረስ ቤተሰብዎች የሆኑት አቶ ኢሳያስ አባትዬ እና አቶ ታምራት ክፍሌ በምጥ ላይ የነበሩ እናትዎችን ወደ ሆስፒታል ለማድረስ በመንገድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ያሳዩ በመሆኑ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ በመሆኑ ለዚህ ድንቅ ተግባራቸው ፈረስ ትራንስፖርት ላቅ ያለ አክብሮቱን በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ 2000 ብር የነዳጅ ኩፖን ሽልማት አበርክቶላቸዋል።🎉🎉🎉
አቶ ኢሳያስ አባትዬ በዕለቱ ያጋጠማቸውን ክስተት በዚህ መልኩ አካፍለውናል👇👇👇

❤20👍18🙏7
FERES ፈረስ
#መልካምነት_ለራስ_ነው🙏 የፈረስ ቤተሰብዎች የሆኑት አቶ ኢሳያስ አባትዬ እና አቶ ታምራት ክፍሌ በምጥ ላይ የነበሩ እናትዎችን ወደ ሆስፒታል ለማድረስ በመንገድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ያሳዩ በመሆኑ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ በመሆኑ ለዚህ ድንቅ ተግባራቸው…
"ዛሬም እንደተለመደው በጠዋት ነበር ስራ የጀመርኩት ፣ነገር ግን የዛሬው ገጠመኝ ይለያል፣
ከላም በረት አካባቢ ከሚገኘው አራራት ሆቴል መነሻው የሆነ የሥራ ጥሪ ይደርሰኛል ተቀብዬ ስደውል እባክህ ሰው ታሞብን ነው ፍጠንልን አሉኝ እሺ ብዬ ወደጠቆሙኝ መንደር ውስጥ ለውስጥ ገባሁ ቦታው ዳገታማና የተፈነቃቀለ ኮብል ስቶን መንገድ ነው በዛላይ ረጅም ነው በጣም ተበሳጭቼ ልመለስ ሳሥብ ደግሞ ሠው ታሞብናል እያሉኝ መመለስ ከበደኝ። ቦታው ላይ ስደርስ ሰዎች ተሰብስበው ነበር: አንዲት ሴትን አስገቡ የደወለልኝ ሰውም አብሮ ከጀርባ ወንበር ተቀመጠ፡፡ መንገድ ስንጀምር መጮህ ጀመረች ለካ ምጥ ነበረ ፡ ሰዓቱ ጠዋት ነው መንገዱ በጣም ተዘጋግቷል ያለኝ አማራጭ ሀዛርድ አብርቼ በፋውል በተከለከለ ነዳሁት፡ ብዙ ትራፊክ ፊሽካ ነፉ ቆሜ ማስረዳት ሰዓት አልነበረኝም ጭንቀት ውስጥ ሆኜ የሚያስደነግጥ ድምፅ ሰማን ዋይዋይ የሚል የህፃን ድምፅ ልቤ ይበልጥ መታ አስቡት ኪሜ ህፃን እየጮኸ መንዳት ፣ ልጁ መኪና ውስጥ ተወልዶ እንደምንም ጤና ጣቢያ ገባን በምታዪት መልኩ ሁሉም በሰላም አለቀ ተመስገን ። ከዛ ቦሀላ ታርጋዬን የፃፉትን ትራፊኮች እየፈለኩኝ ይቅርታ በመጠየቅ ነገሩን አስረድቼ ጥፋቴን ሰርዘውልኝ በሠላምና በደስተኝነት ስሜት መኪናዬን ሙሉ እጥበት ሠጥቼ ይሄን የደስታ ስሜቴን ላጋራችሁ ወደድኩኝ፤ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ።"
ኢሣያሥ አባትዬ ነኝ።
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚

❤47👍27🙏10
📲 ያውርዱ 50 ብር ይሸለሙ!!
🎁 የፈረስን መተግበሪያን በማውረድ ብቻ 50 ብር ያግኙ ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ!
🚘 በፈረስ መጓዝ ያሸልማል🎊
👉አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይሸለሙ !!! http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
#Feresapp #Feres #App #Miles #nearby #ETHIOPIA

👍44❤9
🚘💫 Happy weekend!
📲Download now and stay safe with Feres!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#Safety_First_with_Feres.
#Feres #APP #fast #taxi #safety #Best #nearby #ADDISABABA #ETHIOPIA

👍40
ይመልሱ ይሸለሙ!!🎊
📲 የፈረስ መተግበሪ ላይ የተካተተው አዲሱ ፊውቸር (ገፅታ) ምንድነው?
🎁 ሸልማቶቹም ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና 1,000 ፈረስ ማይልስ !
✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇https://www.instagram.com/feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎

👍41