#መልካምነት_ለራስ_ነው🙏
የፈረስ ቤተሰብዎች የሆኑት አቶ ኢሳያስ አባትዬ እና አቶ ታምራት ክፍሌ በምጥ ላይ የነበሩ እናትዎችን ወደ ሆስፒታል ለማድረስ በመንገድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ያሳዩ በመሆኑ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ በመሆኑ ለዚህ ድንቅ ተግባራቸው ፈረስ ትራንስፖርት ላቅ ያለ አክብሮቱን በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ 2000 ብር የነዳጅ ኩፖን ሽልማት አበርክቶላቸዋል።🎉🎉🎉
አቶ ኢሳያስ አባትዬ በዕለቱ ያጋጠማቸውን ክስተት በዚህ መልኩ አካፍለውናል👇👇👇

❤20👍18🙏7
FERES ፈረስ
#መልካምነት_ለራስ_ነው🙏 የፈረስ ቤተሰብዎች የሆኑት አቶ ኢሳያስ አባትዬ እና አቶ ታምራት ክፍሌ በምጥ ላይ የነበሩ እናትዎችን ወደ ሆስፒታል ለማድረስ በመንገድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ያሳዩ በመሆኑ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ በመሆኑ ለዚህ ድንቅ ተግባራቸው…
"ዛሬም እንደተለመደው በጠዋት ነበር ስራ የጀመርኩት ፣ነገር ግን የዛሬው ገጠመኝ ይለያል፣
ከላም በረት አካባቢ ከሚገኘው አራራት ሆቴል መነሻው የሆነ የሥራ ጥሪ ይደርሰኛል ተቀብዬ ስደውል እባክህ ሰው ታሞብን ነው ፍጠንልን አሉኝ እሺ ብዬ ወደጠቆሙኝ መንደር ውስጥ ለውስጥ ገባሁ ቦታው ዳገታማና የተፈነቃቀለ ኮብል ስቶን መንገድ ነው በዛላይ ረጅም ነው በጣም ተበሳጭቼ ልመለስ ሳሥብ ደግሞ ሠው ታሞብናል እያሉኝ መመለስ ከበደኝ። ቦታው ላይ ስደርስ ሰዎች ተሰብስበው ነበር: አንዲት ሴትን አስገቡ የደወለልኝ ሰውም አብሮ ከጀርባ ወንበር ተቀመጠ፡፡ መንገድ ስንጀምር መጮህ ጀመረች ለካ ምጥ ነበረ ፡ ሰዓቱ ጠዋት ነው መንገዱ በጣም ተዘጋግቷል ያለኝ አማራጭ ሀዛርድ አብርቼ በፋውል በተከለከለ ነዳሁት፡ ብዙ ትራፊክ ፊሽካ ነፉ ቆሜ ማስረዳት ሰዓት አልነበረኝም ጭንቀት ውስጥ ሆኜ የሚያስደነግጥ ድምፅ ሰማን ዋይዋይ የሚል የህፃን ድምፅ ልቤ ይበልጥ መታ አስቡት ኪሜ ህፃን እየጮኸ መንዳት ፣ ልጁ መኪና ውስጥ ተወልዶ እንደምንም ጤና ጣቢያ ገባን በምታዪት መልኩ ሁሉም በሰላም አለቀ ተመስገን ። ከዛ ቦሀላ ታርጋዬን የፃፉትን ትራፊኮች እየፈለኩኝ ይቅርታ በመጠየቅ ነገሩን አስረድቼ ጥፋቴን ሰርዘውልኝ በሠላምና በደስተኝነት ስሜት መኪናዬን ሙሉ እጥበት ሠጥቼ ይሄን የደስታ ስሜቴን ላጋራችሁ ወደድኩኝ፤ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ።"
ኢሣያሥ አባትዬ ነኝ።
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚

❤47👍27🙏10
📲 ያውርዱ 50 ብር ይሸለሙ!!
🎁 የፈረስን መተግበሪያን በማውረድ ብቻ 50 ብር ያግኙ ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ!
🚘 በፈረስ መጓዝ ያሸልማል🎊
👉አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይሸለሙ !!! http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
#Feresapp #Feres #App #Miles #nearby #ETHIOPIA

👍44❤9
🚘💫 Happy weekend!
📲Download now and stay safe with Feres!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#Safety_First_with_Feres.
#Feres #APP #fast #taxi #safety #Best #nearby #ADDISABABA #ETHIOPIA

👍40
ይመልሱ ይሸለሙ!!🎊
📲 የፈረስ መተግበሪ ላይ የተካተተው አዲሱ ፊውቸር (ገፅታ) ምንድነው?
🎁 ሸልማቶቹም ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና 1,000 ፈረስ ማይልስ !
✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇https://www.instagram.com/feresapps
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎

👍41
ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት
🌟 የመልካም በር የሚል ትርጓሜ ያለው “ባቡል ኸይር”በ2012 መጀመሪያ ላይ በ16 በጎ ፈቃደኛ ሴቶች የተቋቋመ ሲሆን የድርጅቱ መነሻ የገንዘብ ምንጭ ደግሞ ከመስራች አባላት የተሰበሰቡ የተለያዩ ጌጣጌጦቻችው ተሽጠው የተገኘ ገንዘብ ነበረ አሁን ላይ ከ3800 በላይ አቅመ ደካሞችን በየቀኑ እየመገበ ይገኛል
እርስውም የበኩሉን አስተዋጽኦ ለመወጣት በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ፡፡🙏
🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
📲 http://onelink.to/jzr2aq
👉 @feresapps
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎

👍43🔥2
🌟Don't miss out! 🎉🎉🎉
❇️ Order Feres from your app and unlock 5% Miles back on your every trip.
📲 Download now and experience the app that gives back🎁
#Feresapp #feresmiles #App #ETHIOPIA #travelsafe #Safe #Taxi

👍39🔥3👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚖 Your journey begins with a tap!
📲 Download our sleek and reliable taxi app now and enjoy a smooth drive to your destination.
👉http://onelink.to/jzr2aq
#Feres #APP #feresmiles #trip #fast #taxi #nearby #addisababa #ETHIOPIA

👍38🤔2
💡Hustle beats talent when talent doesn't hustle. Keep grinding!
✨Have a great week!
📲 http://onelink.to/jzr2aq
#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

👍36👏7❤1🥰1
🚗 የልጆችዎ ምርጫ👫
✳️ የቤተሰብዎት ምርጫ...
💬 አልተሳሳቱም ፈረስ የሁሉም ምርጫ ነው💯
⏰ ጊዜዎን ቆጥበው ያለ ስጋት ልጆችዎን ወደ ትምህርት ቤት በፈረስ ያድርሱ !
✳️ ሁሌም በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
✳️ የቤተሰብዎት ምርጫ...
💬 አልተሳሳቱም ፈረስ የሁሉም ምርጫ ነው💯
⏰ ጊዜዎን ቆጥበው ያለ ስጋት ልጆችዎን ወደ ትምህርት ቤት በፈረስ ያድርሱ !
✳️ ሁሌም በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍48🥰5❤1
#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ
🚗 ሁሌም ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!
✅ አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::
⚠️ የርስዎ ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው
የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

👍36❤10🔥1
🚗💭አለን በመርካቶ...
📍በአራቱም አቅጣጫ በሁሉም ሰፈር፣ ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !
✅ በፈለጉት ጊዜና ቦታ ፣ በወደዱትን አማራጭ በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!!
📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
http://onelink.to/jzr2aq
#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

👍35❤6🔥5🏆2🤔1
ሁሌም አስተያየቶን ለመቀበል ዝግጁ ነን!👂
✨የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ለምናደርገው ጥረት የእርስዎ አስተያየት ትልቅ ዋጋ አለው፡፡🙏
💬 በቀላሉ የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም አስተያየት ፣ጥቆማ እንዲሁም ቅሪታውን ማካፈል ይችላሉ!
📲የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው
#ፈረስ_ያደርሳል!

🔥18👍13❤11🤔1