FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
❤️ የሚተካ ደማችን በመለገስ የማይተካ ህይወትን እናድን !!

❇️ ፈረስ ትራንስፖርት ከመላው ቤተሰቦቹና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር 5ተኛውን ዙር የደም ልገሳ አካሂደዋል።

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!💚
#ፈረስ_ያደርሳል!💯
👍12🔥4❤2
#እናመሰግናለን ❤️🙏

🩸በአምስተኛው ዙር የፈረስ የደም የልገሳ መረሀ ግብር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች የምስጋናና የእውቅና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

✨ እኛም ለተሰጠን እውቅናና ምስጋና በመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ስም ከልብ እያመሰገንን ልገሳችንን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው 🙏❤️

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍28❤14🔥4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የሚተካ ደማችን በመለገስ የማይተካ ህይወትን እናድን !!

📲https://vm.tiktok.com/ZMMcbYuDt/
❤14👍8
🔊 ካርድ አለ...... የ 50 የ100

🚗 የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ የሞባይል ካርድ ይሙሉ!

📲 አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ !!

✨በፈረስ መጓዝ ያሸልማል🎁🎉

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA
👍11❤1
🚗 Ready to go? Initiate your trip with Feres today!

🟢 Experience the ease of street pickups with Feres, your reliable and always nearby travel partner.

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍25
📌 Say Goodbye to Cash💶  and Hello to E-birr📲
👉Use E Birr to Pay for Your Feres and Turn Your Phone into Your Wallet!

#quickly_and_easily

#ebirr #fast #secure #payment #feres #ferestransport
👍18
መልካም የዕረፍት ቀን !! 🚗☀️

ምሽትዎን በፈረስ ያደምቁ!

ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

#Feres #APP #feresmiles #trip #fast #taxi #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍15🔥3
⏰Time is the wisest counselor of all.
– Pericles.

✨Have a great week!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#MondayMotivation #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
👍12❤6💯2👏1
🎊 ፈረስ ይሸልማል !!🎊

🎁 የእናቶች ቀን ልዩ ቻሌንጅ ተሸላሚዎች!

❇️ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የልዩ ልዩ ቻሌንጅ ተሳታፊ እና አሸናፊ ለመሆን የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከታተሉ!!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉 {https://www.tiktok.com/@feresapps}

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍17🙏2🫡2
#ይህን_ያውቃሉ?

🛵በፈረስ መተግበሪያ ያሻዎትን ከፈለጉት ቦታ ሆነው ማዘዝ ይችላሉ!

📲 ፈረስ ከብዙ አማራጮች ጋር ቀርቦል በቀላሉ የፈረስ መተግበሪያዎትን በማዘመን ሙሉ የፈረሰ አገልግሎቶችን ይጠቀሙ።

👉http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #FERESEGNA #DELIVERY #EXPRESS  #APP #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍24🔥1
❇️ በፈረስ ኮርፖሬት ስራዎን ያቅልሉ!

💻ቀላል እና ቀልጣፋ ስርዓት በራስዎ ፖርታል ማዘዝ የምችሉበት አማራጭ

📞ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን 24/7 ⏰ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ይሰጣል።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ስራዎን ያቅልሉ!🤝💯

#FERES #FERESCORPORATE  #addisababa #ETHIOPIA
👍19🔥3❤2
🛫 የጉዞ ሰዓት ደረሰ?

🚗💨 ታዲያ ምን ችግር አለ ልክ እንደቤተሰብ እንሸኝዎታለን!

⏰ ባሻዎት ሰዐት በቀንም ሆነ በማታ በወደዱትን አማራጭ  የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ወይም 6090 በመደወል ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍16🔥3
📲 ዘመናዊ እና ቀላል አማርጭ!!

🚘🧾ጉዞዎ በተጠናቀቀበት ቅጽበት ደረሰኝዎን ያለእንግልት በቀላሉ በስልኮ ያግኙ።

✨ሆሌም ቀላሉን መንገድ ይምረጡ፣ የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍16🙏1
Forwarded from FERES ፈረስ
#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ💯

#ጉዞዎን_በፈረስ_ያስጀምሩ!🙏

📌 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

📌 በዚህም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ::

💬 ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡❤️

@feresapps

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍13🤔3