FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
📲 ዘመናዊ እና ቀላል አማርጭ!!

🚘🧾ጉዞዎ በተጠናቀቀበት ቅጽበት ደረሰኝዎን ያለእንግልት በቀላሉ በስልኮ ያግኙ።

✨ሆሌም ቀላሉን መንገድ ይምረጡ፣ የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍15
🚗💨ይደውሉ በፍጥነት ይነሳል!

☎️6090 ይደውሉ! በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሳይጉላሉ በፍጥነት ካሰቡበት ይድረሱ!

🟢 ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም 24/7 ⏰ ቀልጣፋና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍20❤2🔥1
FERES ፈረስ
🎊 ፈረስ ይሸልማል !! 🎁 የልዩ ልዩ ቻሌንጅ ተሳታፊ እና አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ ለመሆን በቴሌግራም ግሩፓችንን የምናካሂደው የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር ከ6፡00 ጀምሮ ይጀምራል ይሳተፉ ይሸለሙ፡፡ click here 👉{https://t.me/feresfans)
🎊 የፈረስ የቴሌግራም ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

🎁 በቴሌግራም ግሩፓችንን ያካሄድነው የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቀል ተሸላሚዎች!!

ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን እና ግሩፓችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!

📲https://t.me/feresapps
📲https://t.me/feresfans

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍20🥰6🤔3❤1
🎊 የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ይሸለሙ! "

🛵ነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ 📲 ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቀል 💰1,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚዎች!

🎁 የቴሌግራም ቻናላችንን የተቀላቀሉትን ሸልመናል ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን እና ግሩፓችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!!

📲https://t.me/feresapps
📲https://t.me/feresfans

#ይቀላቀሉ_ይሸለሙ
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍50
💰የጉዞ ሂሳቦን በፈረስ ማይልስዎ ይክፈሉ!

📲በፈረስ መተግበሪያ አማራጮቹ ብዙ ናቸው በቀላሉ መተግበሪያውን በመጠቀም ከሚያገኙት ጉርሻ ክፍያዎትን ይፈፅሙ።

🚗💨ጉዞዬን በፈረስ ክፍያዬን በማይል!

የፈረስ መተግበሪያን ያውርዱ
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍65🙏2
#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

🏆 የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍል?

🇪🇸ስፔን 🆚 ጀርመን🇩🇪

🛵🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇 https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Euro2024 #Spain #Germany #Football #ESPESP
👍34
⏰ Always Nearby Feres Corporate provides 24/7 service tailored for your companies.

🚘 Ensuring we're there whenever you need us.

💼 Register now for top-notch service!

#FERES #TAXI #FERESCORPORATE #SAFE #ETHIOPIA
👍17🔥2
🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያግኙ!!

🎁 በፈረስ መጓዝ ያሸልማል ጉዞዎን ከፈረስ  ጋር አድርገው በመተግበሪያ ሲያዙ ከ እያንዳንዱ ጉዞዎ 5% የፈረስ ማይልስ ያገኛሉ።

👉አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ !!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA
👍11
🚗🎒ሁሌም ከመውርድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጡ።

📞ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
🔥11👍6👌2
🚖መጓዝ ይፈልጋሉ?

🌆✨ፈረስ መተግበሪያን አሁኑኑ በማውረድ እንከን የለሽ ጉዞ ያድርጉ!

ፈረስ መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ 🌟የፈረስ ማይልስ ጉርሻ ያግኙ!

📲http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #nearby #ETHIOPIA
👍12❤1
Forwarded from FERESሰኞች INFO 📢
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🟢 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን በሚመጥኑ የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለውድ ቤተሰቦቹ ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ አገልግሎትን በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

🟢 እንድተለመደው የእርስዎን ድካም ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት በማሰብ የ 2016 ዓ.ም አመታዊ የግብር መረጃዎን ከሃምሌ 1/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ያለምንም እንግልት በቀላሉ ከፈረስ መተግበሪያዎ ላይ ማግኘት የሚችሉበትን ዘመናዊ ገፅታ ማካተታችንን ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው 🎉🎉🎉

📲እርስዎም የፈረስ መተግበሪያዎ ላይ የፕሮፋይል👤 ምልክቱን ሲጫኑ ከሚመጣልዎት ዝርዝር አማራጭዎች ውስጥ "ገቢ" (Earning) ላይ በመግባት እና "TAX" የሚለውን በመጫን በቀላሉ አመታዊ የግብር መረጃዎን ወደ ስልክዎ ማውረድ (Download) ማድረግ ይችላሉ👌

✅በተመሳሳይ ሙሉ የግብር መረጃው ለገቢዎች ቢሮ የሚተላለፍ ሲሆን እርሶም በቀላሉ መስሪያ ቤቱ በሚያወጣው መርሃግብር መሰረት ግብርዎን መክፈል ይችላሉ🙏

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው !! 💚

📲 ለዝርዝር መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇https://vm.tiktok.com/ZMrBgoE3K/

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers
👍19❤4
✨Happy weekend!

🚗💨Take a trip with Feres app and UNLOCK a 50 birr BONUS! 💰

📲Download Feres App 👇
http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #nearby #ETHIOPIA
👍18
🎊 ይሳተፉ ይሸለሙ!🎁

🤔 "ፈረስ_ያደርሳል!" በኢሞጂ (emoji) ይግለፁ!

👌ምርጥ አርጎ የገለፀ ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር ይሸለማል!🛵🍔

✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇 https://www.instagram.com/feresapps

#ፈረስ_ያደርሳል
#ፈረስ_ይለያል
🕊16💯8👍7🔥4❤3
🚗💭አለን በመገናኛ!

📍አለን በሁሉም ቦታ እና ሰዓት⏰ በወደዱትን አማራጭ በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
http://onelink.to/jzr2aq

#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯
👍14🤣2
የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"ሲሄዱ ሸኝቶ ፣ሲመጡ ይመልሳል፣
ፈረስ—————— ካሰቡት ያደርሳል"

🎁 ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቀል እና ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  ተሸላሚዎች!!

✨ በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍18❤1
🎯 "I never dreamt of success. I worked for it."       __Estée Lauder

✨Have a great week!

📱http://onelink.to/jzr2aq

#MondayMotivation #positive #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
👍12🔥4
🎊 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

🔔 በፈረስ መተግበሪያ ላይ ስለተካተቱ አዳዲስ እና ጠቃሚ ገፅታዎች ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲሁም የልዩ ልዩ ቻሌንጅ ተሳታፊ እና አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ ለመሆን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

📲 ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ንቁ ተሳታፈ በመሆን ተሽላሚ ይሁኑ!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ያደርሳል
#ፈረስ_ይለያል
👍15❤4
የፈረስ ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

🏆 የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ
🇪🇸ስፔን  🆚  ጀርመን🇩🇪 ግምት አሸናፊዎች!!

🛵🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  እና 💰1,000 ፈረስ ማይልስ ተሸላሚዎች!

✨ በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍16❤4
🎓የ2016 ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!🎉

🚗 በልዩ ቀናችሁ የትራንስፖርት  ጉዳይ እንዳያሳስባችሁ ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለው ፈረስ በወደዱት አማራጭ በምቾት ካሰቡበት ለማድረስ  ዝግጁ ነው!

📲 እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ፈረስ_ይለያል💯  
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍14