FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
🚪if opportunity doesn't knock build a door.

✨Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
❤8👍5
🚗 Enjoy your trip? Show your driver some love with a tip!

📲 With Feres app, tipping is quick and easy just a tap away!

#Feres #APP #TipYourDriver #Best #nearby #ETHIOPIA
👍10🔥1
Forwarded from FERES ፈረስ
🌙 📌 Anytime, Anywhere!

🚘 With Feres, your destination is just a tap away!

📲 Order through our app or call us at 6090. Your 24/7 travel companion!

👉 Download the App:- http://onelink.to/jzr2aq

#FeresAPP #fast #taxi #cab #AroundTheClock #ETHIOPIA
👍9
📌 የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ጉርሻ ያግኙ🎉

👉 ማይልስዎን በመሰብሰብ የወደዱትን አማራጭ ይጠቀሙ!!
የሞባይል ካርድ በመሙላት📲
ለውዳጅ ዘመድ በማጋራት 🎁
ማይልስዎን በመለገስ💰

👉 አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ እና ይሸለሙ 🎉
http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍9
💬 Help Us Grow with Your Feedback!

🤔What improvements do you suggest? Do you have any complaints?

📲 With Feres, sharing your Feedback is simple. Just click 'Contact Us' in the app for a quick response!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #feedback #ETHIOPIA
👍8
✨በፈለጉት አማራጭ፣ሁሉም አለ!

🚗🚐 ኢኮኖሚ፣ ሚኒቫን፣ ሚኒባስ ወይስ ክላሲክ የቱ ነው የእርስዎ ምርጫ?

📲 እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም ወይም 6090 በመደወል በምቾት 24/7 ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ከፈረስ ያገኙ!

#ፈረስን_እንደምርጫዎት
#ፈረስ_ያደርሳል 
#ፈረስ_ይለያል
🔥4👍2
Forwarded from FERES ፈረስ
🚗💨 Upgrade your trip experience with the Feres app.

📲 Download now to enjoy convenient and reliable transportation at your fingertips.

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #EarnMiles #Feresmiles #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA
🔥5👍3
❇️ ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል! 🎁🎉

📱🎯 ውድ የፈረስ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ፈረስ በ "MY GOAL" ገፅታ በየሳምንቱ ከ50 በላይ ጉዞዎችን ለሚያጠናቅቁ ብዙ ሺህ ፈረሰኞች እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ እንደሚሸልም ይታወቃል።

⛽️አሁን ደግሞ በዚህ ወር ከፍተኛ ጥሪዎችን ተቀብለው ያስተናገዱ ፈረሰኞች የነዳጅ ኩፖን ተሸላሚ ሆነዋል!🎉

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
@feresdrivers
👍5❤1
❇️ ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል! 🎁🎉

📱🎯 ውድ የፈረስ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ፈረስ በ "MY GOAL" ገፅታ በየሳምንቱ ከ50 በላይ ጉዞዎችን ለሚያጠናቅቁ ብዙ ሺህ ፈረሰኞች እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ እንደሚሸልም ይታወቃል።

⛽️አሁን ደግሞ በዚህ ወር ከፍተኛ ጥሪዎችን ተቀብለው ያስተናገዱ ፈረሰኞች የነዳጅ ኩፖን ተሸላሚ ሆነዋል!🎉

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
@feresdrivers
👍5🤯1
❇️ ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል! 🎁🎉

📱🎯 ውድ የፈረስ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ፈረስ በ "MY GOAL" ገፅታ በየሳምንቱ ከ50 በላይ ጉዞዎችን ለሚያጠናቅቁ ብዙ ሺህ ፈረሰኞች እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ እንደሚሸልም ይታወቃል።

⛽️አሁን ደግሞ በዚህ ወር ከፍተኛ ጥሪዎችን ተቀብለው ያስተናገዱ ፈረሰኞች የነዳጅ ኩፖን ተሸላሚ ሆነዋል!🎉

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
@feresdrivers
👍8👌2
📌 ሁሉም ቦታ አለን!

✨ በአራቱም አቅጣጫ በሁሉም ሰፈር፣ ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

🚘 እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍6
Forwarded from FERES ፈረስ
💼 ለድርጅትዎ ልዩ አማራጭ!

🚗 ምቾትዎ ተጠብቆ ያለ እንግልት በቀልጣፋ ፣ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው በፈረስ ኮርፖሬት ስራዎን ያቅልሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES
👍5🔥3
🚗☀️Happy weekend!

📲Choose safety with Feres app. Safety first, always!

👉http://onelink.to/jzr2aq

#FeresApp #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍6❤5
#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማንቺስተር ሲቲ Vs  ቼልሲ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

🛵🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  እንዲሁም ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቀል !

✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇 https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Mancity #Chelsea #WhoWillWin
👍10❤2
"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
_ባቡል ኸይር

✨የመልካም በር የሚል ትርጓሜ ያለው “ባቡል ኸይር” በ2012 መጀመሪያ ላይ በ16 በጎ ፈቃደኛ ሴቶች የተቋቋመ።
የድርጅቱ መነሻ የገንዘብ ምንጭ ደግሞ ከመስራች አባላት የተሰበሰቡ የተለያዩ ጌጣጌጦቻችው ተሽጠው የተገኘ ገንዘብ ነበረ።

🟢 አሁን ላይ 4000 በላይ አቅመ ደካሞችን በየቀኑ እየመገበ ይገኛል እንዲሁም የስራ እድል በመፍጠርና ትልቅ ሀገራዊና ሀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘውን ተቋም ነው።

📱እርሶም የበኩሎን አስተዋጽኦ ለመወጣት በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ፡፡🙏

🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍7🔥2