FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨መልካም በዓል ✨

🚗 ለበዓሉ ወዳጅ ዘመድዎትን መጠየቅ ሲያሻዎት እርስዎ ብቻ  📞6090 ወይም📲 መተግበሪያውን በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!!

📌ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል  💯
#ፈረስ_ያደርሳል  🐎
❤7👍4🥰1
✨✨መልካም በዓል✨✨

🚘 ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍8🔥1🥰1
🚗Enjoyed the Trip?

💰Show your appreciation with a Feres Miles tip. It's quick and easy!

📲 Download now
👉http://onelink.to/jzr2aq
🔥5👍1🥰1
#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማን ዩናይትድ Vs ቶትንሀም
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም 1000 የፈረስ ማይልስ!

✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Manunited #tot #WhoWillWin
👍5🔥2❤1🥰1
☀️ መልካም የዕረፍት ቀን !!

#ጉዞዎን_በፈረስ_ያስጀምሩ

🚘የፈረስ አገልግሎትን "#በፈረስ_አስጀምርልኝ" በማለት ጊዜዎን ሳያባክኑ ይጓዙ።

📌ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎
👍11❤1🥰1
🚗ሁሌም ከመውርድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጡ።

📞ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍10🥰1
“In order to succeed we must first believe that, We can.”
~ Nikos kazantzakis

✨Have a great week!

👉Download app
📱http://onelink.to/jzr2aq

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
👍10❤2
🚗💨 በፈረስ ይጓዙ 5% ተመላሽ ይንበሽበሹ!

🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍6❤1🔥1
Forwarded from FERES ፈረስ
💴 ጥሬ ገንዘብ መያዝ አይጠበቅብዎትም!

🚘 በፈረስ በምቾት ተጉዘው ከጥሬ ገንዘብ በተጨማሪ ክፍያዎን ቀላል በሆነው የዲጂታል ክፍያ አማራጮች ኢ-ብር የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ፣ ካፊ ማይክሮፋይናንስ ፣ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን እንዲሁም CBE-BIRR መጠቀም ይችላሉ።

📲 ሆሌም ቀላሉን መንገድ ይምረጡ!

#ኢብር #ፈጣን #አስተማማኝ #ክፍያ #ፈረስ_ያደርሳል #CBEBIRR
👍11
#መልካምነት_ለራስ_ነው

🚗 ፈረስ ትራንስፖርት በየእለቱ በርካታ የፈረስ ቤተሰቦችን ካሰቡበት ያድርሳል :: ታዲያ አንዳንዴ በጉዞ ወቅት ለየት ያሉ መልካም አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ፡፡

🤰🏽ፈረስ ትራንስፖርት በጉዞ ወቅት ምጥ ያጋጠማቸው እናቶችን ወደ ሆሰፒታል በመውሰድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ላሳዩ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ ውድፈረሰኞች አመሰገነ ።

⛽️ይህ አርያያነት ያለውና ይበል የሚያስብል በጎ ተግባራቸውን ለማበረታታት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ እንዲሆን ፈረስ ትራንስፖርት ላቅ ያለ አክብሮቱን በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ 3000 ብር የነዳጅ ኩፖን ሽልማት አበርክቶላቸዋል።

✨በዚሁ አጋጣሚ ለመላው ፈረሰኛ የፈረስ ቤተሰቦች በጉዞ ወቅት ለምታሳዩት መልካም ስነምግባርና ቅንነት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍6🔥1

👍8

👍6

👍9
💼 Enhance Your Corporate Transportation with Feres.

Our comprehensive corporate package offers.
💻Personalized portal.
⏰ 24/7 service with dedicated lines (9946).
✅ Admin approval.
📍Always nearby.

Join Feres and experience the difference for yourself.

#FERES #TAXI #FERESCORPORATE #SAFE #ETHIOPIA
👍8❤1
እያንዳንዱ ጉዞ ለደግነት!

🚗 በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #ቢላሉል_ሐበሺ_የልማትና_የመረዳጃ _እድር በመደገፍ  የበኩሎን ይወጡ።

❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯
👏4🔥2
🚗 Start Your day with Feres !

📍Experience the convenience of street pickups with Feres, your reliable and always nearby travel partner.

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍10
🚗☎️ ከመጥራቱ! መነሳቱ! ይደውሉ!

6️⃣0️⃣9️⃣0️⃣ ይደውሉ በፍጥነት ይነሳል በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሳይጉላሉ በምቾት ካሰቡበት ይድረሱ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍6🔥2
🎒🔐ሁሌም ከመውረድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጣሉ?

🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍8🙏1