FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
🚗 🏙 ፈረስ የከተማችን ድምቀት!

📲 ማን እንደ ፈረስ በምቾት ደህንነትዎ ተጠብቁ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የሚያገኙበት ብቸኛ አስተማማኝ አማራጭ።

🐎በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው!
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
👍13💯2
ድሬን በፈረስ🌴🌅

🚘በድሬ ጎዳና ሁሌም 24/7 ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን የፈረስን መተግበሪያ ከጉግል ፕሌይ እና ከ አፕ ስቶር በቀላሉ አውርደው ፈረስን ከድሬ ይዘዙ!

📍አለን በድሬዳዋ

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎 🐎
👍10
🚦Stop. Look. Go. Stay Safe, Follow the Lights!

🚘 Every light has a purpose. Every life matters.

Obey the lights, stay safe.

#RoadSafety #trafficlight #FeresApp #addisababa #ETHIOPIA
👍10
🌟You name it, we have it all.

Economy 🚗, Minivan 🚐, Minibus 🚌, or Classic 🚘?

Getting around the city just got easier. Order now through our app 📲 or call 6090 📞.

🌆 Your city, your way. Choose Feres !

#Feres #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA
👍11
🌃 ቢመሽም ፈረስ አለ!

⏰ ስለ ሰዓቱ አይጨነቁ ሁሌም 24/7 የሚያገኙት ፈረስ ለደህንነትዎ ሳይሰጉ በምቾት ወደ ፈለጉበት ያደርሱታል።

🚘 በቀን ሆነ በ ማታ በማንኛውም ጊዜ ፈረስን ምርጫው ያርጉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍12❤1
☎️ ይደውሉ በፍጥነት ይነሳል!

🚗💨በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

አገልግሎታችን ለእናንተ ያለንን ክብር ማሳያ ነው ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👈 ለደህንነቴ በፈረስ ብቻ አስጀምራለሁ!

🚘 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

✨"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍16❤3🤣1
#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማንችስተር ሲቲ Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Mancity #liverpool #WhoWillWin
👍8❤1
Forwarded from FERES ፈረስ
⚠️ ለደህንነትዎ የጉዞዎን ዝርዝር መረጃ  #Share_Trip_Detail የሚለውን በመጫን ለወዳጅ ዘመዶ በቀላሉ በፈለጉት አማራጭ ያጋሩ።

💬 የሚያጋሩት ዝርዝር መረጃ የመኪናውን አይነት፣ቀለም እንዲሁም የታርጋ ቁጥርና የሚገኝበትን ቦታ ያካትታል።

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯                             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎
👍6
🎖️Trusted by many, loved by all! Hear what our customers are saying about Feres.

🚘 Making every journey safe and reliable.

#CustomerApproved #FeresApp #feresmiles #Fast #safe
👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡"A journey of a thousand miles begins with a single step." – Lao Tz

New week, new opportunities!

✨Happy Monday!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#MondayMotivation #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA
👏6❤1👍1
Forwarded from FERES ፈረስ
🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያግኙ!!

🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA
👍5
🎊በየወሩ 10,000 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ በማጠናቀቅ በየቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍8
እያንዳንዱ ጉዞ ለደግነት!

‹‹የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት››_ስለእናት

✨ ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረው ስለእናት ወላጅ የሌላቸውን ህፃናትን እንዲሁም የተለያዩ የአዕምሮ እድገት ውስንነት የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን ተቀብሎ በመንከባከብና ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚሰራ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።

🚗 በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ
እንደ እናት ሆኖ ህፃናትን በማሳደግ እሚታወቀው ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ  የበኩሎን ይወጡ።

❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯
👍6🙏1
🎊በየሳምንቱ 2,400 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ ማጠናቀቅ በየቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍10🔥2
❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 604,386.00 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 604,386.00 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ለሜቄዶኒያ በመለገስ አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ይደግፉ🙏


📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯
👍8🙏1
የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"⚽️ ማንችስተር ሲቲ Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?"

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

✨ በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍7