This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊
⚽️ ማንችስተር ሲቲ 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?
🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !
✨ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps
#FeresApp #feresmiles #manunited #mancity #WhoWillWin

👍6😢1
Forwarded from FERES ፈረስ
🚗☀️ መልካም የዕረፍት ቀን !!
✨ፈልሰስ በፈረስ ቀንዎን በፈረስ ያደምቁ!
⏰ሁሌም 24/7 ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡
📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

👍4😢2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎯The only person you are destined to become is the person you decide to be." - Ralph Waldo Emerson
✨Have a great week!
#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

❤7👍2
🚘🍔🛍 Travel, shop, and dine all in one place!
📲 Simplify your life with the Feres App, your ultimate all-in-one solution.
👉Download now and make everyday easier! http://onelink.to/jzr2aq
#FERES #FERESEGNA #DELIVERY #EXPRESS #APP #addisababa #ETHIOPIA

🔥7
Forwarded from FERES ፈረስ
🎒🔐ሁሌም ከመውረድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጣሉ?
🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::
✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::
✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍9
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች🐎🐎🐎
ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ 134,927 ብር በላይ በናንተ ቅን እና መልካም ቤተሰቦች ድጋፍ መሰብሰብ ችለናል።
ቤተሰባችን አሌክስ ከሀገር ውጪ ባሉ የህክምና ተቋማት የተሻለ የህክምና ድጋፍ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እና ወንድማችን አሌክስ ወደ ቀድሞ ጤናው በበቂ ሁኔታ እንዲመለስ እርስዎም እንዲሁም ቤተሰብዎ በቀላሉ የፈረስ ማይልስዎን በመለገስ አሌክስ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክበሮትና በትህትና እንጠይቃለን።
ስለመልካምነትዎ እና ቤተሰባዊ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን🙏
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል

👍11
🚘 ጉዞዎ በፈረስ መጀመሩን እንዴት ያውቃሉ?
📲 ጉዞዎን በፈረስ ሲያስጀምሩ ወዲያው አጭር የጽሑፍ መልዕክት ከአሽከርካሪዎ ስም ፣ ስልክ ቁጥር ፣ የመኪና አይነት እና የሰሌዳ ቁጥር ጋር ይደርስዎታል።
❇️ ሁሌም ጉዞዎት የተጀመረው በፈረስ መሆኑን አረጋግጠው ይጓዙ!
ለደህንነትዎ ሁሌም በፈረስ ያስጀምሩ!
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

👍13❤1
Forwarded from ✨🦋روزينا
🚗💨 ሳልጠብቅ በፍጥነት ከች!
ፈረስን ይዞ እንግልት የለም ጊዜዎን ቆጥበው በፍጥነት እና በምቾት ያለ ስጋት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው በፈረስ ካሰቡበት ይደርሳሉ!
📲 በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በማውረድ ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎

😢4👍3❤1
⏰ የፈረስ ኮርፖሬት ይዞ ማርፈድ የለም !
🚗💨 ለድርጅትዎ ልዩ አማራጭ በሆነው በፈረስ ኮርፖሬት ስራዎን ያቅልሉ አስተማማኝ ፤ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል አገልግሎት ለድርጅትዎት ይጠቀሙ!
ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝💯
#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES

👍10
🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያግኙ!!
🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያገኛሉ።
📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

⚠️ ለደህንነትዎ የጉዞዎን ዝርዝር መረጃ #Share_Trip_Detail የሚለውን በመጫን ለወዳጅ ዘመዶ በቀላሉ በፈለጉት አማራጭ ያጋሩ።
💬 የሚያጋሩት ዝርዝር መረጃ የመኪናውን አይነት፣ቀለም እንዲሁም የታርጋ ቁጥርና የሚገኝበትን ቦታ ያካትታል።
የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
📲 http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

❤9👍3
🌃 ቢመሽም ፈረስ አለ!
⏰ ስለ ሰዓቱ አይጨነቁ ሁሌም 24/7 የሚያገኙት ፈረስ ለደህንነትዎ ሳይሰጉ በምቾት ወደ ፈለጉበት ያደርሱታል።
🚘 በቀን ሆነ በ ማታ በማንኛውም ጊዜ ፈረስን ምርጫው ያርጉ!
#ፈረስ_ይለያል 💯

❤9👍6
🚘 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!
👈"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው ፈረስ ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።
⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👈"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው ፈረስ ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።
⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍9
🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!
📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።
✨ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!
መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

👏7👍1