FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተውታል?

እረፍቶን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በእንጦጦ ፓርክ እየተዝናኑ ያሳልፉ። ከዛም ባለፈ በፈረስ ሲሄዱ በሚያገኙት ማይልስ ይደሰቱ

photo credit: @hilenaethio251
መልካም የፍቅረኛሞች ቀን!!
በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የለም በተለይ በሚቸኩሉበት ጊዜ😨 ብልህ ይሁኑ ፈረስን ይጠቀሙ::

ፈረስ ያደርሳል!
#useferes #smartestwaytoride #gowithferes #feresyadersal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈረስን ከመንገድ ላይ አስቁመው በፈረስ መተግበሪያ ሲጠቀሙ እቃ ቢጥሉ ራሱ 6090 ላይ ደውለው እቃዎን ማስመለስ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ:- አሽከርካሪው የእርስዎን ስልክ ቁጥር ማስገባቱን እርግጠኛ ይሁኑ::

ፈረስ ያደርሳል!
#feres #initiatetrip #streetpickup
እርስዎ ዘና ብለው ስራዎን ይስሩ
እኛ እናደርሶታለን!

ፈረስ ያደርሳል!
#feres #enjoyyourtrip #gowithferes #useferes
ፈረሰኛ!
በቅርብ ቀን!!


ፈረስ በቅርቡ አዲስ ነገር ይዞሎት ሊመጣ ነው።
#comingsoon #staytuned #feres #feresmiles #delivery #eat #addisababa #ethiopia
የትም ቦታ ቢሆኑ ወደ ፈለጉበት ቦታ እናደርሶታለን::

ፈረስ ያደርሳል!
#feres #feresmiles #useferes #gowithferes
መልካም የእረፍት ቀናቶች ይሁንላችሁ!

ፈረስ ያደርሳል!
Wishing everyone a great start to the week. Make your life easier using feres!
👍1
ፈረስ ይዘዙ!
እናንተን ለማድረስ ዝግጁ ነን ።

ፈረስ ያደርሳል!

#feres #gowithferes #useferes #feresmiles
ማህበራዊ ወይስ ፒዛ? “share”ማህበራዊ የምትወዱ ከሆነ “like”ፒዛ የምትወዱ ከሆነ

ፌስቡክ ገፃችን ላይ ገብተው ይመልሱልን
https://www.facebook.com/FeresApps

ፈረሰኛ በቅርብ ቀን!
ፈረስን በተደጋጋሚ ጊዜ ሲጠቀሙ የፈረስ ማይልስ ያገኛሉ:

ከያንዳንዱ ጉዞ በሚያገኙት ፈረስ ማይልስ ይደሰቱ!

ፈረስ ያደርሳል!
ፈረስ ምንግዜም በአቅራቢያዎ ነው!!

ፈረስን ሲጠሩ በአጭር ደቂቃ ውስጥ እንደርሳለን።

ፈረስ ያደርሳል!
#feres #gowithferes #feresmiles
ለታላቁ የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!
Do you know feres corporate have these features
- order with your own portal
- 24/7 dedicated telephone number
- modern & easy system

#feres #ferescorporate #feresyadersal #gowithferes
Happy Women’s Day!!!
ፈረስ ማይልስዎን ወደ ሞባይል ካርድ መሙላት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በፈረስ ሲጓዙ በሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ወደ ሞባይል ካርድ በመቀየር ይጠቀሙ።
ፈረስ ያደርሳል! #feres #feresmiles #discount #discountoneverytrip #useferes #gowithferes #addisababa #ethiopia
ምን ያህል የፈረስ ማይልስ አጠራቅመዋል? አስተያየትዎን የፌስብክ ገፃችን ላይ ይፃፉልን

https://www.facebook.com/FeresApps

ፈረስ ያደርሳል!

#feres #feresmiles #gowithferes #useferes
👍1
የሃዘን መግለጫ

በመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰብ ስም በወጣት ቴዎድሮስ አበባው ህልፈተ ህይወት ልባዊ ሀዘናችንን እየገለጽን ለመላው ቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን።
👍1
ፈረስ ካሉበት ወደ ሚፈልጉበት ቦታ ያደርሳል!

ፈረስ ያደርሳል!

#feresyadersal #feres #feresmiles #yadersalchallenge #addisababa #ethiopia