https://vm.tiktok.com/ZMAwkPBfW/
#ከ_ 3.6 _ሚሊዮን_በላይ_ፈረስ_ማይልስ_ድጋፍ_ተደረገ !❤️
🚘 ፈረስ ትራንስፖርት ከመላው ውድ ቤተሰቦቹ ያሰባሰበውን #ከ_ሶስት_ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልስ ለሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በተዘጋጀው የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ላይ ከየተቋማቱ ለመጡ ተወካዮቻቸው አስረክቧል።✨
👉 #አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር የኢትዮጵያ ካንሠር አሶሴሽን ማህበር 507,639.00 የፈረስ ማይልስ ድጋፍ
✨#ከ3.6 ሚሊዮን በላይ የፈረስ ማይልሶችን በመለገስ መልካምነታቸውን ላሳዩን ለመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናችንን እየገለፅን የአምስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን። 🙏
❤️
#creatorsearchinsights

🙏7❤2👍2🥰1
Forwarded from FERES ፈረስ
📲 Endless options, one app.
🛵🍔 Get everything you crave easily with the Feres app.
🔄 Update now to enjoy all the new features!
👉http://onelink.to/jzr2aq
#FERES #FERESEGNA #DELIVERY #EXPRESS #APP #nearby #addisababa #ETHIOPIA

👍6🥰2❤1
Forwarded from FERES ፈረስ
🚖✨ELEGANT ROUTE,CONFIDENT TRIP💫🚕
🔆Experience the perfect blend of elegance, comfort, and professionalism with Feres Executive Car.✨
💫Travel in Comfort. Travel in Luxury.✨
📲Download app now!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#Feresapp #Feres #APP #hours #alwayshere #near #FERES_APP #EXCUTIVE

👍5❤3🥰1
ጉዞዬን በመልካምነት 💫✨
🐎📲ፈረስ በተግበርያው ሲያዙ 5% ተመላሽ ያገኛሉ ያገኙትንም የፈረስ ማይልስ ለመረጡት የበጎ አድራጎት ካሉበት ሆነው መለገስ ይችላሉ !✨
🔆ከጉዞዎ ተመላሽ ለመልካምነት !❤️
📲አሁኑኑ መተግበርያውን ያውርዱ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq
#ፈረስ_ይለያል❤️
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው 💯

❤8👍1🥰1
#በጎ_ምግባር_መልካም_ተጸዕኖ! ❤️
✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 202,300 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበው #ቢላሉል_ሃበሺ አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏
👉#ቢላሉል_ሃበሺ ላለፉት 25 ዓመታት ወላጅ አልባ ለሆኑ ህጻናት የትምህርት ዕድልን በመፍጠር የሚታወቅ ሃገር በቀል ድርጅት ሲሆን ፈረስ ትራንስፖርትም የራሱን አሻራ በማስቀመጡ እጅግ ደስተኛ እንደሆኑም ገልጸውልናል ። ❤️✨
✅ የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎

👏3🥰2👍1
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
❤️✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 73,400 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበው #ለታላቁ_የኢትዮጵያ_ህዳሴ_ግድብ ተወካይ አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏
✅የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

👍3🥰2
#መልካምነት! ❤️
✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 465,600 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበውን #ለባቡል ካየር የበጎ አድራጎት ድርጅት አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጠይቀዋል።🙏
👉#ባቡል ካየር የመልካም በር የሚል ትርጓሜ ያለው “ባቡል ኸይር” በ2012 መጀመሪያ ላይ በ16 በጎ ፈቃደኛ ሴቶች የተቋቋመ።
የድርጅቱ መነሻ የገንዘብ ምንጭ ደግሞ ከመስራች አባላት የተሰበሰቡ የተለያዩ ጌጣጌጦቻችው ተሽጠው የተገኘ ገንዘብ ነበረ።
🟢 አሁን ላይ 4000 በላይ አቅመ ደካሞችን በየቀኑ እየመገበ ይገኛል እንዲሁም የስራ እድል በመፍጠርና ትልቅ ሀገራዊና ሀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘ ተቋም ነው። ❤️✨
✅ የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 465,600 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበውን #ለባቡል ካየር የበጎ አድራጎት ድርጅት አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጠይቀዋል።🙏
👉#ባቡል ካየር የመልካም በር የሚል ትርጓሜ ያለው “ባቡል ኸይር” በ2012 መጀመሪያ ላይ በ16 በጎ ፈቃደኛ ሴቶች የተቋቋመ።
የድርጅቱ መነሻ የገንዘብ ምንጭ ደግሞ ከመስራች አባላት የተሰበሰቡ የተለያዩ ጌጣጌጦቻችው ተሽጠው የተገኘ ገንዘብ ነበረ።
🟢 አሁን ላይ 4000 በላይ አቅመ ደካሞችን በየቀኑ እየመገበ ይገኛል እንዲሁም የስራ እድል በመፍጠርና ትልቅ ሀገራዊና ሀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘ ተቋም ነው። ❤️✨
✅ የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍4❤1🥰1🙏1
✨‹‹የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት››_ስለእናት !❤️
✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 333,600 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበውን #ለስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏
✨ ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረው ስለእናት ወላጅ የሌላቸውን ህፃናትን እንዲሁም የተለያዩ የአዕምሮ እድገት ውስንነት የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን ተቀብሎ በመንከባከብና ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚሰራ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።