FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
#መልካምነት! ❤️

✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 465,600 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበውን #ለባቡል ካየር የበጎ አድራጎት ድርጅት አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጠይቀዋል።🙏

👉#ባቡል ካየር የመልካም በር የሚል ትርጓሜ ያለው “ባቡል ኸይር” በ2012 መጀመሪያ ላይ በ16 በጎ ፈቃደኛ ሴቶች የተቋቋመ።
የድርጅቱ መነሻ የገንዘብ ምንጭ ደግሞ ከመስራች አባላት የተሰበሰቡ የተለያዩ ጌጣጌጦቻችው ተሽጠው የተገኘ ገንዘብ ነበረ።

🟢 አሁን ላይ 4000 በላይ አቅመ ደካሞችን በየቀኑ እየመገበ ይገኛል እንዲሁም የስራ እድል በመፍጠርና ትልቅ ሀገራዊና ሀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘ ተቋም ነው። ❤️✨

✅ የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍4❤1🥰1🙏1
✨‹‹የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት››_ስለእናት !❤️

✨#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 333,600 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበውን #ለስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት አስረክቧል ተቋሙም ለፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏

✨ ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረው ስለእናት ወላጅ የሌላቸውን ህፃናትን እንዲሁም የተለያዩ የአዕምሮ እድገት ውስንነት የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን ተቀብሎ በመንከባከብና ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚሰራ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።

✅ የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍6🥰2❤1
#ሰው_ለመርዳት_ሰው_መሆን_በቂ_ነው❤️

🌟#አራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 1,825,100 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበው #የሜቄዶንያ_የአረጋዊያንና የአእምሮ_ህሙማን_መርጃ_ማዕከል መስራች የሆኑት ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ድጋፍ ላደረጉት መልካምና ቅን የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏

👉ሜቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአሁኑ ሰአት ከ8,500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በ 54 ከተሞች ላይ ድጋፍ እያደረገ ያለ ተቋም ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለዚሁ አላማ የሚሆን ባለ 10 ፎቅ ህንፃ በማስገንባት ላይ ይገኛል።

✅የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦችም መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስንል በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍6🥰2❤1
🚘💼 ፈረስ ኮርፖሬት ሁሌም ቀዳሚ ምርጫዬ ነው!

💬 አስተማማኝ ፤ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው የፈረስ ኮርፐሬት ቴክኖሎጂ በራስዎት ፖርታል በቀላሉ ማዘዝ ይችላሉ ::

⏰ እንዲሁም 24/7 የሚያገለግል የራሱ የተለየ የጥሪ ማዕከል መስመር ያለው ሲሆን በተጨማሪ ብቁ እና ሙያዊ ስነምግባር ያላቸው ኦፐሬተሮች እናንተን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ናቸው!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!🤝💯

#ፈረስ_ይለያል
#ፈረሰኛ_ይለያል
❤8👍5🥰1
Forwarded from FERES ፈረስ
🚙 ✨ We always serve you professionally!

🌟 Your comfort and safety are our top priorities.

#Book_your_trip_with_Feres_everyday !

📲 Get Feres. Download now!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#GoWithUs #ProfessionalService #Feres #Miles #Safety #care
👍5🥰2
✨ከሳምንት ውስጥ የሚወዱት ቀን የቱ ነው ?💫🌅

👉መልሳቹን በኮመንት ላይ ያሳውቁን !💬

🖇ሊንኩን ተጭነውበኢንስታግራም እና በ ፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!
👉
https://www.instagram.com/feresapps
👉ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/profile.php?id=61583320904897

#ፈረስ_ይለያል✨
#ፈረስ_ያደርሳል 💯
👍7❤4🥰1
💷 ከፈረስ ጋር ይስሩ በየሳምንቱ 5000 ይሸለሙ ?

🚘ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎ የሚጠበቀው በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Street Pickup) የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው!!!

🎁 እኛ ቃላችንን እንጠብቃለን እርስዎ ብቻ ከ ፈረስ ጋር ጠንቅሮ በመስራት በየሳምንቱ የ 5000 ተሸላሚ ከሆኑ የፈረስ አሽከርካሪዎች መካከል ይሁኑ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።

#ከፈረስ_ጋር_መሥራት_ሁሌም_ያሸልማል !

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
👍4❤2🥰1

👍4🥰2