FERES ፈረስ
22.6K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
Forwarded from FERES ፈረስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚘Before you travel, double-check that your trip starts with Feres. For any issues, call our 24/7 support at 6090!

#FeresApp #TravelSafe #Ethiopia #StaySecure #6090
👍5❤2
🚘 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

👈"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

🫴@Deskdigitalmarketing1
🫴https://t.me/deskdigitalmarketing

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍5
✨መልካም በዓል ✨💫

⏰ጊዜዎን ይቆጥቡ በምቾት ይጓዙ✨

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል  💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል  🐎🐎🐎
👍4❤2
✨ማይልስዎን ይለግሱ!✨

✨📲 በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ መተግበርያውን በመጠቀም "DONATE" የሚለውን በመጫን ለመረጡት የበጎ አድራጎት ድርጅት በመለገስ የበኩልዎን አስተዋጽኦ በመወጣት ይደግፉ፡፡🙏✨

🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍3❤2
Forwarded from FERES ፈረስ
#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ

🚘ሁሌም የደህንነት ቀበቶዎን ማድረግዎን አይዘንጉ!

⚠️መጠንቀቅ አይጎዳም የደህንነት ቀበቶ መጠቀም በህይወትና በኣካል ላይ የሚደርስን አደጋ ይቀንሳል።

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯
❤2👍2
🚖✨ FERES EXECUTIVE BEST OPTION FOR HIGH CLASS EXPERIENCE 💫🚕

🔆Experience the perfect blend of elegance, comfort, and professionalism with Feres Executive Car.✨

💫Travel in Comfort. Travel in Luxury.✨

📲Download app now!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #Feres #APP #hours #alwayshere #near #FERES_APP #EXCUTIVE
❤5👍3🥰1
💼Where business travel meets comfort and reliability.💻

✨Move smarter with FERES Corporate designed for professionals who value time, safety, and class.💫

📞 6090 | 📲 Download the FERES App
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #Feres #APP #hours #alwayshere #near #FERES_APP #corporate
👍3
Forwarded from FERES ፈረስ
💫A smarter choice for your daily travel.💚🚖

📲✨Choose Feres Green for a fresh, modern way to move around the city.📍

🔔Download the app !
👉http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #green #SAFE #Best #Feresapp #servicetype #comfort
👍5
ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ ❔🚗

✨ሁሌም መጓዝ ሲፈልጉ የፈረስን መተግበርያ በማውረድ አልያም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6090 ላይ በመደወል ፈረስን አዘው ይጓዙ!

🚖 ሁሌም እርስዎን ካሰቡበት ለማድረስ ዝግጁ ነን!

⏰ አሁኑኑ የፈረስ መተግበሪያዎትን በማዘመን መጠቀም ማዘዝ ይጀምሩ 👍
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯
👍5
Forwarded from FERES ፈረስ
#ሁሌም_አስተያየቶን_ለመቀበል_ዝግጁ_ነን!👂

👩🏽‍💻ምን እናሻሽል? አስተያየትዎን ያጋሩን!

💬 በቀላሉ የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ወይም በ6090 ላይ በመደወል እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ላይ አስተያየት ፣ጥቆማ እንዲሁም ቅሪታውን ማካፈል ይችላሉ!

✨ ውድ ጊዜዎን ሰውተው ሀሳብዎትን ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን🙏🏻

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው
#ፈረስ_ያደርሳል
👍5❤1🙏1
የአየር ሰዓት በቀላሉ ይሙሉ !📲✨

🚗በፈረስ ተጉዘው የሰበሰቡትን የፈረስ ማይልስ የአየር ሰዓትን ለርስዎ ወይንም ለወዳጅዎ በቀላሉ መሙላት ይችላሉ !📲✨

🐎በፈረስ በመጓዝ ከእያንዳንዱ ጉዞ ላይ 5% ተመላሽ ያግኙ !✨

📲የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉
http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው
#ፈረስ_ያደርሳል!💯
👍7❤5🔥1
Forwarded from FERES ፈረስ
ፈረስ ሚኒቫን ለሁሉም በቂ ነው !🚐✨

✨⌚️በማንኛውም ስዐት ከቤተሰብዎ እንደዚሁም ከወዳጅዎ ጋር አንድላይ መጓዝን ሲያስቡ ሁሌም ፈረስ ሚኒቫንን ምርጫዎ ያድርጉ !✨

📲የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯                                                                                         
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎
👍5❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐️ALWAYS LEARN FROM YOUR FAILURE 💪

✨Have a great Monday!! ✨

📲 Download the app now🔔
👉http://onelink.to/jzr2aq

#motivation #monday #feres #app
👍3🔥2
#ታርጋ_ማየትዎን_በፍጹም_አይዘንጉ ❌

🚗ሁሌም ያዘዙት መኪና ከመጣልዎት ተሽከርካሪ ጋር ትክክል መሆኑን ታርጋ ቁጥር በማየት ያረጋግጡ

✅ አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

⚠️ የእርስዎ ደህንነት ከምንም በላይ ነው

📲የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል                                                                            
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎
👍6
🎒🔐ሁሌም ከመውረድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጣሉ?

🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

✨ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
🔥4👍2
#Share_live_location 📍

🗺በቀጥታ ያሉበትን አቅጣጫ የጉዞ አካባቢዎን እንደዚሁም ሙሉ የጉዞውን መረጃ ማጋራት ይችላሉ።  (Share trip location ) ተጭነዉ ለወዳጅዎ በቀላሉ ያጋሩ!

#ቤተሰብ_ነን_ስንል_በምክንያት_ነው!

#ፈረስ_ያደርሳል
#ፈረስ_ይለያል
🙏3👍2❤1
✨5% ተመላሽ አግኝቻለው !🎉✨

🐎📲የፈረስን መተግበርያ አውርደው ሲጓዙ ከጉዞዎ ላይ 5% ተመላሽ በቀላሉ ያገኛሉ ያገኙትንም የፈረስ ማይልስ;-

✅የአየር ሰዓት ለራስዎ መሙላት እንደዚሁም ለወዳጅዎ መላክ
✅ለመረጡት የበጎ አድራጎት ድርጅት ማይልስዎን መለገስ
✅በፈረስ ያረጉትን ጉዞ በማይልስዎ አማካኝነት መክፈል ይችላሉ

🔔አሁኑኑ የፈረስን መተግበርያ ከ PLAY STORE ወይንም ከ APP STORE ላይ በማውረድ ይምበሽበሹ !
👉http://onelink.to/jzr2aq


#ፈረስ_ያደርሳል
#ፈረስ_ይለያል
👍6❤5