FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
ፈረስን ይዘዙ !!!
እናንተን ለማድረስ ዝግጁ ነን ።

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ !

ፈረስ ለእናንተ ነው !!!
ፈረስ ያደርሳል !
SIGN UP TODAY!

FERES CORPORATE
◦order with your own portal
◦24/7 dedicated phone number
◦modern & easy system

FERES IS FOR YOU !
የዋንጫ ጨዋታ 🏆🏆🏆

#ቡሩንዲ Vs #ከታንዛኒያ ዋንጫውን ማን ይወስዳል?

#ይገምቱ_2000_ብር_ያሸንፋ!
እንደ ፈረስ ማይልስ

ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!
Facebook:- https://www.facebook.com/FeresApps/

ፈረስ ያደርሳል!
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ::

በፈረስ መተግበሪያ ወይም 6090 ደውለው ይዘዙ እኛም በምቾት እናደርሶታለን ።

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ ።

ፈረስ ያደርሳል !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈረስን ይዘዙ !!!
እናንተን ለማድረስ ዝግጁ ነን ።

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ !

ፈረስ ለእናንተ ነው !!!
ፈረስ ያደርሳል !
መተግበሪያውን በመጠቀም በሚያደርጉት እያንዳንዱ የፈረስ ጉዞዎት የፈረስ ማይልስ ያግኙ!

ፈረስ ያደርሳል !
በቴሌ መደበኛ ዋጋ 6090 በመደወል ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ።

ፈረስ ያደርሳል!
በኢ-ብር ይክፈሉ እራስዎን ያዘምኑ!

በፈረስ ተጉዘው ሲጨርሱ ክፍያዎንት በቀላሉ በኢ-ብር መክፈል ይችላሉ::

ፈረስ ያደርሳል!
#feres #ebirr #paywithebirr #onlinepayment
ይመልሱ ያሸንፋ !

1000 የፈረስ ማይልስ ።


ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!

Facebook:- https://www.facebook.com/FeresApps/

የፈረስን መተግበሪያ ያውርዱ ...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌ መደበኛ ዋጋ 6090 በመደወል ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ።

ፈረስ ያደርሳል!
ውድ የፈረስ ቤተሰቦች:-

ፈረስ ትራንስፖርት ከሚሰጠው የትራንስፖርት አገልግሎት ጎን ለጎን ማህበራዊ ግዴታውን ለመወጣት መተግበሪያውን በመጠቀም ደንበኞች ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲለግሱ አመቻችቷል:: በዚህ መሰረት የፈረስ ቤተሰቦች በበጎ ፈቃደኝነት የለገሱትን የፈረስ ማይልስ በግሮቭ ጋርደን ዎክ ለሳቁ ንጉስ ለማስተር በላቸው ግርማ ፣ ለየወደቁትን አንሱ የአረጋውያን እና የነዳያን መርጃ ማዕከል ፣ ለእንረዳዳ የአረጋውያን ማህበር ፣ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ እና ለአሀዱ ቁምነገር ቻሪቲ ለእያንዳንዳቸው ያሰባሰበውን ገንዘብ በታማኝነት በዛሬው ዕለት በመጀመሪያው የልገሳ ፕሮግራም አስረክቧል።

እንዲሁም ለአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ፣ ከፈረስ ትራንስፖርት የ50 ሺ ብር ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በመተግበሪያውም ላይ የድጋፍ ማሰባሰቢያው እንዲጀመር ዛሬ በነበረው መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል:: በዚህም መሰረት ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት ሲያደርጉት እንደነበረው በፈረስ ማይልስዎ ልገሳዎን ይቀጥሉ!

መልካምነት መልሶ ይከፍላል!