በኢ-ብር ይክፈሉ እራስዎን ያዘምኑ!
በፈረስ ተጉዘው ሲጨርሱ ክፍያዎንት በቀላሉ በኢ-ብር መክፈል ይችላሉ::
ፈረስ ያደርሳል!
#feres #ebirr #paywithebirr #onlinepayment

ይመልሱ ያሸንፋ !
1000 የፈረስ ማይልስ ።
ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!
Facebook:- https://www.facebook.com/FeresApps/
የፈረስን መተግበሪያ ያውርዱ ...

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌ መደበኛ ዋጋ 6090 በመደወል ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።
መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ።
ፈረስ ያደርሳል!
መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ።
ፈረስ ያደርሳል!
ውድ የፈረስ ቤተሰቦች:-
ፈረስ ትራንስፖርት ከሚሰጠው የትራንስፖርት አገልግሎት ጎን ለጎን ማህበራዊ ግዴታውን ለመወጣት መተግበሪያውን በመጠቀም ደንበኞች ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲለግሱ አመቻችቷል:: በዚህ መሰረት የፈረስ ቤተሰቦች በበጎ ፈቃደኝነት የለገሱትን የፈረስ ማይልስ በግሮቭ ጋርደን ዎክ ለሳቁ ንጉስ ለማስተር በላቸው ግርማ ፣ ለየወደቁትን አንሱ የአረጋውያን እና የነዳያን መርጃ ማዕከል ፣ ለእንረዳዳ የአረጋውያን ማህበር ፣ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ እና ለአሀዱ ቁምነገር ቻሪቲ ለእያንዳንዳቸው ያሰባሰበውን ገንዘብ በታማኝነት በዛሬው ዕለት በመጀመሪያው የልገሳ ፕሮግራም አስረክቧል።
እንዲሁም ለአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ፣ ከፈረስ ትራንስፖርት የ50 ሺ ብር ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በመተግበሪያውም ላይ የድጋፍ ማሰባሰቢያው እንዲጀመር ዛሬ በነበረው መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል:: በዚህም መሰረት ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት ሲያደርጉት እንደነበረው በፈረስ ማይልስዎ ልገሳዎን ይቀጥሉ!
መልካምነት መልሶ ይከፍላል!

⚠️ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው‼️
የፈረስ አገልግሎትን "በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ጊዜዎን ሳያባክኑ ይጓዙ።
⚠️ማሳሰቢያ:- ፈረሰኛው የእርስዎን ስልክ ቁጥር ማስገባቱን ወደ ስልኮ ደውሎ በማስጠራት እርግጠኛ ይሁኑ::
ይህም በቀላሉ የጉዞው ታሪክ በመረጃ ቋታችን ስለሚገባ በቀላሉ 6090 ላይ በመደወል ተጨማሪ ማንኛውም ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ!
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎

🔥1