FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
#ልግስናን_ባህልዎ_ያድርጉ!

የፈረስ መተግበሪያ ላይ ገብተው ማይልስዎን ለመልካም ነገር ላይ ያውሉ ::

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ ።
@feresapps
@feresfans
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!!
ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ!
============
አንዳንድ አጭበርባሪዎች የፈረስ ትራንስፖርትን ስምና አርማ በመጠቀም ሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን በመክፈት የቴሌግራም ቻናላችንን ለሚቀላቀሉ እና ወደ ግሩፓችን ዘመድ ወዳጆቻቸውን ለሚጋብዙ ልዩ የሆነ ሽልማት አዘጋጅተናል የሚል እና አሳሳች መልእክቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ አጭበርባሪዎች በተለያዩ ድርጅቶች ስም ተመሳሳይ ሀሰተኛ አካውንት በመክፈት እያጭበረበሩ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን ጉዳዩን በህግ እየተከታተለ ሲሆን ማህበረሰባችን በነዚህ አጭበርባሪዎች እንዳይታለል ሪፖርት በማድረግና ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡
የፈረስ ትራንስፖርትትክክለኛ የማህበራዊ ትሥሥር ገጾች የሚከተሉት ብቻ መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/FeresApps/
ትዊተር፡-https://twitter.com/FERESApps
ቴሌግራም፡- https://t.me/feresapps
ቴሌግራም ግሩፕ፡- https://t.me/feresfan
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/feresapps/
ቲክቶክ :- http://tiktok.com/@feresapps
በቴሌ መደበኛ ዋጋ 6090 በመደወል ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።
እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ነን!

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ። @feresapps
@feresfans
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!
Let’s start something #BIG today! @feresapps
@feresfans
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጉዞዎን ደረሰኝ በቀላሉ ያግኙ!

ፈረስ መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ጉርሻ ያግኙ! @feresapps
@feresfans
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!
#የስራ_ማስታወቂያ
የስራ መደቡ ፡- #የጥሪ_ማዕከል_ሰራተኛ
አስፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በኮምፒተር ሳይንስ፣በሆቴል ፡ በሆስፒታሊቲ እንዲሁም በሌሎች ተመሳሳይ ዘርፎች
የስራ ቦታ፡- አዲሰ አበባ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን በቴሌግራም @feresoffice ወይም በኢሜል hr@feres.et መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡ https://t.me/feresapps
https://t.me/feresfans

#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች
ፈረስ ትራንስፖርት ሁሌም የተሻለ ፡ ፈጣንና እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለቤተሰቦቹ ለማቅረብ እየሰራ ይገኛል፡፡ የተለየዩ ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/feresapps
https://t.me/feresfans
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
Forwarded from FERES ፈረስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስን_ያስተዋዉቁ_ይሸለሙ!!

እንዴት ለጓደኛዎ የፈረስን መተግበሪያ ማጋራት እና 50 ፈረስ ማይልስ መሽለም እንደሚችሉ ሙሉ ቪዲዮው በማየት ማወቅ ይችላሉ::
የፈረስ መተግበሪያን ለወዳጅዎ ሲያጋሩ 50 ብር ለእርስዎ 50 ብር ደግሞ ለወዳጅ በስጦታ መልክ ይደርስዎታል።

#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!
#ይመልሱ_ይሸለሙ
10GB የሞባይል ዳታ ይሸለሙ!
ሽልማትዎን ለማግኘትየፌስ ቡክ ገፃችንን ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ።
https://www.facebook.com/105888507445940/posts/704039520964166/ @feresapps
@feresfans
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
Forwarded from FERES ፈረስ
#መልካም_የእረፍት_ቀን

ፈረስን በየትኛውም ጊዜ ይዘዙ !

ፈረስ ያደርሳል !
የምስራች🎉🎉🎉
የተከበራችሁ ውድ የፈረስ ቤተሰቦች ለእያንዳንዱ የፈረስ ቤተሰቦችና ፈረሰኞች አዲስ የፈረስ ስጦታ ፕሮግራም መጀመራችንን ስናሳዉቅ በደስታ ነው።
ይህም በየሳምንቱ ለ500 መቶ ደንበኞች እና ፈረሰኞች ተሸላሚ ይሆናሉ!!
የተሳትፎ አካሄዶች እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በቅርቡ የምናሳዉቅ ይሆናል። https://t.me/feresapps
https://t.me/feresfans

#ፈረስን_ምርጫዎት_ያድርጉ!!
#ፈረስ_ያደርሳል!!🐎🐎🐎
#FERES_Linkedin

We would like to give a huge thanks to everyone who follow our social media pages.

We appreciate all your support and would like to ask you to follow our linked in page for employment opportunities in our company.

https://www.linkedin.com/company/feresapps

#FERES #FERESMILES #GOWITHFERES #6090 #socialmedia
#እንኳን_ደስ_አላቹ 🎉🎉🎉
ፈረስ ማልስዎትን ለታላቁ የህዳሴው ግድብ ይለግሱ!
#ፈረስን_ምርጫዎት_ያድርጉ!! https://t.me/feresapps
https://t.me/feresfans

#ፈረስ_ያደርሳል!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስ_ይለያል💚
ፈረስ ትራንስፖርት ለመጠቀም ☎️ 6090 ሲደውሉ በቴሌ መደበኛ ዋጋ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት እንደሚያገኙ ያውቃሉ ❓
መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ። @feresapps
@feresfans


#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!💚💚💚
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
👍1
#ፈረስ_ማይልስዎን_ለግሰው_ያውቃሉ❓
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት‼️
ውድ ቤተሰቦቻችን #የሁለተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ሊጠናቀቅ 15 ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ እርስዎም #የፈረስ_ማይልስዎትን ለበጎ አድራጎት ተቋማት በመለገስ ማህበራዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ ፡፡ ሁሌም ጥሪያችንን አክብራቸሁ በመቀበል ድጋፍ ስለምታደርጉ መላው የፈረስ ቤተሰብ ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡ @feresapps
@feresfans ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 #ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
👍1
Forwarded from FERES ፈረስ
ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!

ፈረስ ለመጥራት በጥሪ ማዕከል ቁጥር(6090) ወይም በመተግበሪያውን ይጠቀሙ::

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልሶን ይሰብስቡ ! @feresapps
@feresfans

#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
ፈረስ ያደርሳል!
👍1
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች!
እጅግ የተዋበ አስደሳች ምሽት ይሁንላችሁ። 6090 📞 ይደውሉ
@feresapps
@fersfans
#ፈረስ_የእናንተ_ነው!
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
👍1