FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
Ramadan Mubarak!
👍1
#ፈረስ_ያደርሳል!
እጅግ_ፈጣን_ነው⏰
📞6090 ደውለው_ይሞክሩት !
👉 @feresapps
👉 @feresfans
ዘመናዊው የጥሪ ማዕከላችን ሁሌም ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡
ለወዳጅ ዘመድዎት ያጋሩት!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው❤️
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍1
Our greatest glory is not in never falling, but in rising every time we fall.
Confucius.
👉 @feresapps #feres #feresmotivation #taxiservice #call6090 🐎🐎🐎
👍1
#ፈረስ_የሁላችንም_ምርጫ_ነው👍💯
ሁሌም በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የምንመርጠው ታማኝ አገልጋያችን ነው!
መተግበሪያውን ስንጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ ማይልስ እናገኛለን ።
ፈረስ ቤተሰብ ነው
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍1
Forwarded from FERES ፈረስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስ
ፈረስ ከጥንት ጀምሮ ታማኝ አገልጋይ ነው!
የበርካቶች የቤተሰብ ምርጫ ነው
እርስዎም በፈጣኑ ፈረስ ካሰቡበት ይድረሱ!
6090📞 ይደውሉ
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍1
#የሳምንቱ_የፈረሰ_ቻሌንጅ_አሸናፊ🎉🎉🎉
በፈረስ ማይልስዎ
ካርድ መሙላት
ለወዳጆዎ ማጋራትና
ለበጎ አድራጎት መለገስ ይችላሉ!
6090 ይደውሉ
#ፈረስ_ያደርሳል! 👉@feresapps 👉 @feresfans
👍2
#ወዴት_መሄድ_ይፈልጋሉ?
ባሻዎት ሰዐት ወደ አሻዎት ቦታ መሄድ ሲፈልጉ የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ወይም 📞6090 በመደወል ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!
ፈረስ ሁሌም በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍2
“የአንድ ሺ ማይልስ ጉዞ የሚጀመረው በአንድ እርምጃ ነው”
ሊዮ ታዙ
https://www.facebook.com/FeresApps
#ፈረስ_ይለያል
#ፈረስ_ያደርሳል!
👍1
Forwarded from FERES ፈረስ
የፈረስ አገልግሎትን "በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ጊዜዎን ሳያባክኑ ይጓዙ።

ማሳሰቢያ:- ፈረሰኛው የእርስዎን ስልክ ቁጥር ማስገባቱን ወደ ስልኮ ደውሎ በማስጠራት እርግጠኛ ይሁኑ::

ፈረስ ያደርሳል!🐎🐎🐎 👉 @feresapps
👍2
#Are_you_a_corporate_company❓

📌 Are you looking for the best transport provider❓

📌 You can sign up #FERES_CORPORATE today and get high quality service.

📌 Order with your own portal and get the details of each trip. You can also get ⏰ 24/7 service with dedicated line (9946) with professional call operators.

#FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES
👍1
#የጉዞ_ሰዓት_ደረሰ ❓⏰
#ታዲያ_ምን_ችግር_አለ💯👍

ባሻዎት ሰዐት በቀንም ሆነ በማታ የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ወይም 📞6090 በመደወል ልክ እንደቤተሰብ እንሸኝዎታለን❤️

ፈረስ ሁሌም በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍2
❤️ዛሬ_ለበጎ_ስራ_መልካም_ቀን_ነው❤️
የፈረስ ማይልስዎትን #ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል በመለገስ በድርጅቱ የሚገኙ 450 በላይ ህሙማንን በአካል መገኘት ባይችሉም የፈረስ ማይልስዎትን በመለገስ መደገፍ ይችላሉ፡፡
በመልካምነት ስለምታደርጉት ድጋፍ በወገኖቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው❤️
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
❤2
Have a great weekend 💯⏰ #Happy_Weekend @feresapps
👍3
#በፈረስ_መጓዝ_ያሸልማል🎉🎉🎉
ፈረስ በርካቶችን በየቀኑ በሚያደርጉት ጉዞ የፈረስ ማይልስ እየሸለመ ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሳምንቱ በርካታ ጉዞ ላደረጉ የፈረስ ቤተሰቦች የበዓል በጎችን ሊሸልም ነው፡፡ እርስዎ ብቻ 📞6090 ወይም በመተግበሪያውን በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ🐎🐎🐎 በአቅራቢያዎት ያለ ፈረሰኛ ከተፍ ይላል! ሽልማቱን ፈረስ ያዘጋጃል፡፡🎉🎉🎉
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍4