Order Feres as you want!
Download Feres App from App store and Google playstore.
👇👇👇
http://onelink.to/jzr2aq
#feres #feretaxi #call6090 #feresmiles
Download Feres App from App store and Google playstore.
👇👇👇
http://onelink.to/jzr2aq
#feres #feretaxi #call6090 #feresmiles
👍1
#ውድ_ቤተሰቦች
በቤተሰባችን ወጣት ሰልሀዲን ሀሰን ሰማን ላይ በደረሰው ግድያ የሁላችንም ልብ ተሰብሯል፡፡ በመሆኑም በዚህ አስቸጋሪና ከባድ የሀዘን ወቅት ለወጣት ሰልሀዲን ሀሰን ሰማን ቤተሰቦች ያለንን ቤተሰባዊ አጋርነት ለማሳየት እንዲሁም እሱ ይጦርና ይደግፉቸው የነበሩ ቤተሰቦቹን ለማገዝ በተዘጋጀው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ላይ የፈረስ ማይልሶችን ወይም በኢብር 0925410743 ድጋፍ በማድረግ ሌሎችም ድጋፍ እንዲያደርጉ በማስተባበር ቤተሰባዊ ሃለፊነታችንን እንወጣ፡፡
መልካም ማድረግ ለራስ ነው!❤️
#ፈረስ_ቤተሰብ ነው!

👍4
#በሽልማት_ይንበሻበሹ🎉🎉🎉
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈረስ በየሳምንቱ እንደሚሸልም ያውቃሉ?
በቀላሉ የፈረስ መተግበሪያችንን በማወዛወዝ ብቻ በርካታ የፈረስ ቤተሰቦች ከ2500 #እስከ_10,000 የፈረስ ማይልስ በየሳምንቱ ይሸለማሉ
#የአራተኛ ዙር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረክበዋል።
እርሶም አሁኑኑ የፈረስ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ በማውረድ ይሸለሙ!
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎 @feresapps

#ደም_ህይወት_ነው❤️
ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል።
ሁለተኛው ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች በዚህ ሳምነት ቅዳሜ ይደረጋል!
ሁላችንም ተጋብዘናል!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው 💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
https://www.facebook.com/ENBBS/posts/ @feresapps
ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል።
ሁለተኛው ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች በዚህ ሳምነት ቅዳሜ ይደረጋል!
ሁላችንም ተጋብዘናል!
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው 💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
https://www.facebook.com/ENBBS/posts/ @feresapps
👍2
የስራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች!
አሰሪ እና ሰራተኛ የሚያገናኝ የስራ ዐውድ
………………………………..
ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ያመልክቱ
👉በማርኬቲንግ ኦፊሰር(Marketing officer)
👉የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር (call operator)
👉ግራፊክስ ዲዛይነር ( Graphics Designer)
👉 ኮንቴንት ፀሀፊ (Content Writer)
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል
በመገኘት ይወዳደሩ
ከሐምሌ 21-23/2014 ዓ.ም
ከጠዋት ⏰ 2:30-12:00
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል @feresapps
አሰሪ እና ሰራተኛ የሚያገናኝ የስራ ዐውድ
………………………………..
ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ያመልክቱ
👉በማርኬቲንግ ኦፊሰር(Marketing officer)
👉የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር (call operator)
👉ግራፊክስ ዲዛይነር ( Graphics Designer)
👉 ኮንቴንት ፀሀፊ (Content Writer)
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል
በመገኘት ይወዳደሩ
ከሐምሌ 21-23/2014 ዓ.ም
ከጠዋት ⏰ 2:30-12:00
በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል @feresapps
👍6🔥1
የስራ ፈላጊ ነዎት ?
እንግዲያውስ በርካታ ድርጅቶች ጋር በመሄድ ጊዜና ጉልበትዎን ሳያባክኑ በቀላሉ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ባለው የስራ ዐውድ ላይ በመገኘት ለስራ ያመልክቱ። በመርሀ ግብሩ ላይ በርካታ ድርጅቶች ክፍት የስራ መደቦቻቸውን ይዘው ተገኝተዋል ፈረስም ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ይዞ እየተሳተፈ ይገኛል። እርስዎም ሳያመልጥዎት ይሳተፋ። እንደዚህ አይነት የስራ አውዶች የስራ ፈላጊዎችን መጉላላት ስለሚቀንሱ ቀጣሪ ድርጅቶች በመሳተፍ ማበረታታት ይገባቸዋል ።
#feres #feresmiles #job #taxiservice #taxi @feresapps

FERES_CORPORATE
✅ Order with your own portal and get details of each trip.
✅ 24/7 dedicated phone number with professional call operators
✅ Modern & easy system
#Feres #ferestaxi #safe #feresmiles @feresapps
✅ Order with your own portal and get details of each trip.
✅ 24/7 dedicated phone number with professional call operators
✅ Modern & easy system
#Feres #ferestaxi #safe #feresmiles @feresapps
👏2
#ደም_ህይወት_ነው❤️
ደም መለገስ ደግሞ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል።
ዛሬ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ አካሂደዋል።
ደም በመለገስ ህይወት ይታደጉ!
#እርስዎ_ደም_ለግሰው_ያውቃሉ❓
#ከለገሱስ_ለምን_ያህል_ጊዜ❓
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!
#ፈረስ_ያደርሳል!
#feresmiles #feres #donation #feres donation @feresapps

👏3👍1