FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.25K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
ፈረስ ኮርፖሬት በምን ይለያል?
1. በራስዎ ፖርታል ማዘዝ
2. የእያንዳንዱን ጉዞ ዝርዝሮች ማግኘት
3. 24/7 የሚያገለገል ስልክ ቁጥር ከብቁ ጥሪ ማዕከል ኦፕሬተሮች ጋር
4. ዘመናዊ እና ቀላል ስርዓት
ፈረስ ይለያል!!
ፈረስ ያደርሳል!!
#feres #taxi #corporate #feresmiles
❤5🥰3👍1👏1
#Fast_service
To serve you in the fastest and most efficient way, we send orders to the nearby driver.
We are committed to offering you the very best taxi service.
#feres #fast #taxi #call6090 #always24/7
❤12👍3🥰1
#በሽልማት_ይንበሻበሹ🎉🎉🎉
እኛ እንሸልማለን ስንል እንሸልማለን💯💯💯
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈረስ በየሳምንቱ እንደሚሸልም ያውቃሉ?
በቀላሉ የፈረስ መተግበሪያችንን በማወዛወዝ ብቻ በርካታ የፈረስ ቤተሰቦች ከ2500 #እስከ_10,000 የፈረስ ማይልስ በየሳምንቱ ይሸለማሉ
#የስድስተኛ ዙር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረክበዋል።
እርሶም አሁኑኑ የፈረስ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ በማውረድ ይሸለሙ!
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍18❤3👏1
Whatever you are, be a good one.
Abraham Lincoln
#Feres #Monday #Motivation #Miles #Taxi
👍18🔥2
#ሀሎ ☎️
ጤና ይስጥልኝ ፈረስ ትራንስፖርት …

እርስዎ ብቻ 📞6090 ይደውሉ!
በአቅራቢያዎት ያለ ፈረሰኛ ከተፍ ይላል!
በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ፈረስን ይዘዙ!
ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግናለን!

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
❤14👍5🔥2
Do you have FERES App?

💯Makes it easier than ever to order #FERES.
🌟 We are committed to offering you the very best taxi service.💯

📱Download our app from Play Store and App Store 👇
http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #Best #technology #Safe #Taxi
👍17🔥3❤2
በዝናብ ምክንያት ለመንቀሳቀስ ተቸግረዋል?

በየትኛውም ሰዐት ⏰
በማንኛውም የአየር ሁኔታ🌦🌧⛈ ፈረስ በአቅራቢያዎት ይገኛል !🐎

#በዝናብ_ወቅት_ፈረስን_ይዘዙ !
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍24❤5
መልካም በዓል !
👍17❤11
መልካም የእረፍት ቀን !
#ለደህንነቴ_ቅድሚያ_እሰጣለው⚠️
#በፈረስ_አስጀምርልኝ!🙏
ሁሌም በፈረስ ስጎዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!
ምርጫዬ ሁሌም ፈረስ ነው!❤️
ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግንዎታለን!🙏 📞 6090
ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎
👍27❤6🥰2🔥1
“Nothing can dim the light that shines from within.”
Maya Angelou
#FeresMotivation #Ferestaxi #Feresmiles
👍29
#Service_at_your_hand✅

⏰ We provide high-quality 24/7 services for all our customers.

📱Download FERES APP or 📞Call us on 6090. You are always assured of a reliable, easy and fast taxi service.
http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #FERESTAXI #FERESAPP #FERES6090 #TAXISERVICE
👍29❤4🔥2👏2
#ለመልካምነትዎ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏

ሁሉም የፈረስ ቤተሰብ ባደረገው መልካም ድጋፍ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የተሰበሰበው የፈረስ ማይልስ የፊታችን ቅዳሜ የሚመለከታቸው ተቋማትና ግለሰቦች በተገኙበት ይሰጣል፡፡ ለሁሉም የፈረስ ቤተሰብ ላሳያችሁት መልካምነት ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

መልካም መስራት ለራስ ነው!❤️ 🙏
#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
👍30❤5🔥2👏2
👍40🔥3👏3🥰1
#ፈረስ_ትራንስፖርት ከተሳፋሪ እና አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ የሰበሰበውን #ሁለተኛ_ዙር የፈረስ ማይልስ ለበጎ አድራጎት ተቋማት እና ግለሰቦች አስረከበ፡፡
የከተማችን ተጠቃሽ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ አቅራቢ የሆነው ፈረስ ትራንስፖርት ከቅን እና መልካም አሳቢ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ከትጉህ አሽከርካሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት የሰበሰበውን #ከአንድ_ሚሊዮን ብር በላይ የፈረስ ማይልሶችን ለተለያዩ የልማት እና የበጎ አድራጎት ስራዎች እንዲውሉ በማቀድ በራዲሰን ብሉ ሆቴል ባዘጋጀው የስጦታ መርሃ ግብር ላይ ለሚመለከታቸው አካላት አስረክቧል፡፡
በዚሁም መሰረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ ለአርቲስት ዘነበች ገሰሰ ቤተሰቦች፣ ለቢላሉል ሃበሺ የልማት እና የመረዳጃ እድር ፣ ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፣ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ማዕከል በእያንዳንዳቸው ስም በማይልስ መልክ የተሰበሰበው ስጦታ በብር ተቀይሮ በልገሳ ፕሮግራሙ ተላልፏል፡፡
ድርጅቱም ለለጋስ፣ ቅን እና በጎ አሳቢ ቤተሰቦቹ ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋና በማቅረብ 🙏 ይህ መልካምና አርዓያነት ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና በቀጣይም ለሶስተኛ ዙር
✳️ ለኢትዮጵያ ካንሰር ህሙማን አሶሴሽን
✳️ ለኢትዮጵያ ዳይለሲስ ሴንተር
✳️ ለዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር እና
✳️ ለሜቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር በተመሳሳይ መልኩ ከመልካም ቤተሰቦቹ ጋር በመተባበር ማይልሶችን እንደሚያሰባስብ በመርሃ ግብሩ ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ቀልጣፋና ዘመናዊ የሆነውን የፈረስን አገልግሎት እየተጠቀመ የሚያገኘውን የፈረስ ማይልስ ለበጎ አድራት ተቋማት እንዲለግሱም ጥሪ አቅርቧል፡፡
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
❤36👍18🔥8🤩2