💢VS Code እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል (🛠 Tips and Tricks) እናያለን እና VS Code ላይ ምርጥ የተባሉትን ለ (Frontend & Backend Developers) የሚጠቅሙ Extensions ከነ አጠቃቀሙ አጠር ያለ ቪዲዮ ቲቶሪያል 💢
https://youtu.be/aHk-Sx2rK0Y
https://youtu.be/aHk-Sx2rK0Y
YouTube
Best Visual Studio Code Extensions 2021
በዚህ ቪዲዮ ላይ VS Code እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል (🛠 Tips and Tricks) እናያለን እና VS Code ላይ ምርጥ የተባሉትን ለ (Frontend & Backend Developers) የሚጠቅሙ Extensions ከነ አጠቃቀሙ እናያለን፡፡
#AIProgramming #EthiopiaProgramming #VSCode
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00 ፡ መግቢያ (Introduction)…
#AIProgramming #EthiopiaProgramming #VSCode
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00 ፡ መግቢያ (Introduction)…
👍1
Watch "UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር" on YouTube
https://youtu.be/2DoTXBLjNoc
https://youtu.be/2DoTXBLjNoc
YouTube
UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር
በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለ ዩዘር ኢንተርፌስ እና ዩዘር ኤክስፒሪያንስ ምንነት፤ አሰራር፤ የአሰራሩ ሂደት አላባዎች እና መስሪያ መሳሪያዎቹን በዝርዝር እናያለን።
በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፕሮቶታይፕ ሂደቶች እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ፕሮጀክቶች ይሆናል።
#AIProgramming #UI #UX #Prototyping #UserExperience #UserInterface…
በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፕሮቶታይፕ ሂደቶች እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ፕሮጀክቶች ይሆናል።
#AIProgramming #UI #UX #Prototyping #UserExperience #UserInterface…
👍1
🔆AI Programming Ethiopia 🇪🇹
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
♨️ ይጠቅማል ብላቹ ለምታስቡት ሰው #share♨️
የ programming እና Technology እውቀታችሁን ወደ ቀጣይ ደረጃ የምታሸጋግሩበት ቻናል።
📚 PDF መፅሀፍት
📖 Tech Tutorial
📺 Programming Tutorials(በ አማርኛ)
🧐 Programming mcq
🛠 Free source code
🔆 Paid Software For Free
UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር👇🏼
https://www.youtube.com/watch?v=2DoTXBLjNoc
Server Side Dynamic Web Development 👇🏼
https://t.me/freecodecs/734
GitHub እንዴት professional በሆነ መንገድ በመጠቀም እንቸላልን 👇🏼
https://t.me/freecodecs/864
Best Visual Studio Code Extensions 2021👇🏼
https://t.me/freecodecs/881
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
#Computer_Science, #Sofware_Engineering #it
ለምትማሩ እና በራሳቹ መማር ለመትፈልጉ ለናነተ ታስቦ የተዘጋጀ Channel
የተለያዩ PDF፣ Software፣ እንዲውም ያለፈውን Worksheet የምታገኙበት
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
🟡 Join Channel🔴
@freecodecs
@freecodecs
YouTube
https://www.youtube.com/c/AIProgramming/videos

Amharic - Tutorial Videos
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር👇🏼
https://www.youtube.com/watch?v=2DoTXBLjNoc
High Fidelity Prototyping in Adobe XD - ፕሮቶታይፒንግ በ አዶቤ ኤክስዲ (P1)👇🏼
https://youtu.be/oyn7RNSKuOM
Prototyping using Adobe XD - Onboard Screen (P2)👇🏼
https://youtu.be/C0V90h3U0w8
Server Side Dynamic Web Development - Part 1👇🏼
https://youtu.be/cxluUe2BfIs
How To Use GitHub | GitHub Tutorial For Beginners - GitHub እንዴት መጥቀም እንችላለን ?
https://youtu.be/3botk0ExdDk
————
AI Programming
Learn Advanced!

👍7🔥4
Responsive Movie App
በዚህ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ Website User Interface እና Experience በSpeed Design Figma App ላይ እናያለን፡፡
ከዛም በቀጣዮቹ ተከታታይ ክፍሎች ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በAPI አማካኝነት ፊልሞችን እንዴት Fetch እንደምናደርግ እናያለን::
There is more to it the coming days folks share this platform❣️as much as you can and of course :
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/Nzwqq2YQZHQ

How to Design Movie Website - Part 1 - የፊልም ዌብሳይት ማስመረጫ እንዴት መስራት እንችላለን ?
የፊልም መምረጫ Website UI እና UX በ Speed Design Figma ላይ እናያለን፡፡
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
🔥12👍2
How to Install and Use Website & Web Based Systems Development Tools
Server Side Dynamic Website Development ወይም ማበልጸጊያዎች ላይ ለመስራት የሚያስፈልጉ Platforms ን አጫጫን እና አጠቃቀማቸው።
https://youtu.be/cxluUe2BfIs
—
AI Programming
Server Side Dynamic Website Development ወይም ማበልጸጊያዎች ላይ ለመስራት የሚያስፈልጉ Platforms ን አጫጫን እና አጠቃቀማቸው።
https://youtu.be/cxluUe2BfIs
—
AI Programming
YouTube
Server Side Dynamic Web Development - Part 1
ይህ የEthiopian Artificial Intelligence Programmers Community የሚያቀርብላቹ በ Tech Development እና ሳይንስ ላይ የሚያጠነጥን ፕሮግራም ነው።
በዚህ ክፍል Server Side dynamic website development ወይም ማበልጸጊያዎች ላይ ለመስራት የሚያስፈልጉ Platforms ን አጫጫን እና አጠቃቀማቸውን እናያለን።
#AIProgramming #PHP #MySQL…
በዚህ ክፍል Server Side dynamic website development ወይም ማበልጸጊያዎች ላይ ለመስራት የሚያስፈልጉ Platforms ን አጫጫን እና አጠቃቀማቸውን እናያለን።
#AIProgramming #PHP #MySQL…
🔥7👍3
How to Design Movie Website Using HTML & CSS (Part 2)
ባለፈው የሰራነውን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML እና CSS ገጾቹን እንዴት ዲዛይን እንደምናደርግ እናያለን::
https://youtu.be/ryp8CVVavns
—
AI Programming
ባለፈው የሰራነውን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML እና CSS ገጾቹን እንዴት ዲዛይን እንደምናደርግ እናያለን::
https://youtu.be/ryp8CVVavns
—
AI Programming
YouTube
How to Design Movie Website - Part 2 (የፊልም ዌብሳይት ማስመረጫ ዌብሳይት አሰራር - ክፍል 2)
የፊልም መምረጫ ዌብሳይት ዲዛይን በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch አደራረግ።
#WebsiteDesign #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #AmharicProgramming
Flexbox Froggy
https://flexboxfroggy.com/
CSS Gradient Generator Tool
https://cssgradient.io/
Source…
#WebsiteDesign #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #AmharicProgramming
Flexbox Froggy
https://flexboxfroggy.com/
CSS Gradient Generator Tool
https://cssgradient.io/
Source…
🔥9👍3
How to Code Like a Pro in VS Code
VS Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ
VS Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ
YouTube
How to Code Like a Pro in VS Code - 7 የቪዡዋል ስቱዲዮ አስማቶች
Improve your VS Code workflow by using the tips and tricks and keyboard shortcuts to increase your productivity and have more fun while coding.
#VSCodeTricks #howto #AIProgramming #AmharicProgramming #amharictutorial #codingtricks
VSCode Sheets
https:…
#VSCodeTricks #howto #AIProgramming #AmharicProgramming #amharictutorial #codingtricks
VSCode Sheets
https:…
🔥7👍2👎1
ፓይተን ፕሮግራሚንግን ለመጀመር
Getting Started in Python
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ስንል ምንድነው? ምን ለመስራት ይጠቅማል? በእነዚህ 2 ክፍሎች ስለፓይተን መግቢያ ገለጻ እና በፓይተን ፕሮግራም ለመስራት የሚያግዙ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና አጀማመር እናያለን።
ክፍል 1 ፡ https://youtu.be/DyE4LB3_tU8
ክፍል 2 ፡ https://youtu.be/47mmb6Rkn_Y

Python Programming (Installing) - ፓይተን ፕሮግራሚንግ (አጫጫን)
በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፓይተን እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ቀላል ፕሮጀክቶች ይሆናል።
በዚህ ቪዲዮ ላይ ፓይተን ፕሮግራም ለመጠቀም የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና ስለ ፓይተን ለመግቢያ እንዲሆናቹ እናብራራላቹሃለን።
#AIProgramming #Python #PyCharm #MachineLearning
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00…
በዚህ ቪዲዮ ላይ ፓይተን ፕሮግራም ለመጠቀም የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና ስለ ፓይተን ለመግቢያ እንዲሆናቹ እናብራራላቹሃለን።
#AIProgramming #Python #PyCharm #MachineLearning
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00…
🔥6👍3❤2
Server Side Dynamic Web Development
በPHP Server Side Code (Object Oriented Programming) በመጠቀም ፔጃችንን ከMySql ዳታቤዝ እንዲያነብ የሚያደርግ ቀለል ያለ ፕሮጀክት አሰራር።
https://youtu.be/yIRo0_RhBeg
—
AI Programming
በPHP Server Side Code (Object Oriented Programming) በመጠቀም ፔጃችንን ከMySql ዳታቤዝ እንዲያነብ የሚያደርግ ቀለል ያለ ፕሮጀክት አሰራር።
https://youtu.be/yIRo0_RhBeg
—
AI Programming
YouTube
Server Side Dynamic Web Development - Part 2
ይህ የEthiopian Artificial Intelligence Programmers Community የሚያቀርብላቹ በ Tech Development እና ሳይንስ ላይ የሚያጠነጥን ፕሮግራም ነው።
ከባለፈው ክፍላችን በመቀጠል ዛሬ በphp Server side code በመጠቀም ፔጃችንን ከዳታቤዝ እንዲያነብ እናረጋለን። ይህን ክፍል ለመከታተል እንዲያምችዎ የመጀመሪያውን ክፍል ማየት አለባቹ።
ክፍል አንድ : htt…
ከባለፈው ክፍላችን በመቀጠል ዛሬ በphp Server side code በመጠቀም ፔጃችንን ከዳታቤዝ እንዲያነብ እናረጋለን። ይህን ክፍል ለመከታተል እንዲያምችዎ የመጀመሪያውን ክፍል ማየት አለባቹ።
ክፍል አንድ : htt…
🔥5
Design Movie Website - የፊልም መረጃ ዌብሳይት
በዚህ ተከታታይ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ እና Information ማግኛ Website User Interface, Design እና እንዴት External API በመጠቀም የተለያዩ ፊልሞችን መዘርዘር እንደምንችል እናያለን።
How to Design Movie Website - Part 1
https://youtu.be/Nzwqq2YQZHQ
How to Design Movie Website Using HTML & CSS (Part 2)
https://youtu.be/ryp8CVVavns
How to Integrate Movie Website Using API (Part 3)
https://youtu.be/dAoMV4NWyQc
💢 Share this Platform, Subscribe to our YouTube Channel, there is more to come in the coming days.
Stay Tuned! 😳
—
AI Programming
በዚህ ተከታታይ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ እና Information ማግኛ Website User Interface, Design እና እንዴት External API በመጠቀም የተለያዩ ፊልሞችን መዘርዘር እንደምንችል እናያለን።
How to Design Movie Website - Part 1
https://youtu.be/Nzwqq2YQZHQ
How to Design Movie Website Using HTML & CSS (Part 2)
https://youtu.be/ryp8CVVavns
How to Integrate Movie Website Using API (Part 3)
https://youtu.be/dAoMV4NWyQc
💢 Share this Platform, Subscribe to our YouTube Channel, there is more to come in the coming days.
Stay Tuned! 😳
—
AI Programming
YouTube
How to Design Movie Website - Part 1 - የፊልም ዌብሳይት ማስመረጫ እንዴት መስራት እንችላለን ?
የፊልም መምረጫ Website UI እና UX በ Speed Design Figma ላይ እናያለን፡፡
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
👍8🔥2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChatGPT የማስታወስ ችሎታ ሊሰራለት ነው 🤩
🎤 ውይይቶችን የበለጠ አጋዥ ለማድረግ የምንወያያቸውን ነገሮች የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረው የChatGPT አበልጻጊዎች በሙከራ ላይ እንደሆኑ ሰምተዋል። ☄️
ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።
ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ማለቱ የማይቀር ነው።
📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ።⁉️
🔤 🔤 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩
#AI #AIProgramming #ChatGPT
ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።
ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ባለፈው እኮ እንደዚ ብለህኝ ነበረ? እንዴት እረሳህው ለምን በቀላሉ እንድታስታውሰው አዲስ ቴክኒክ አላሳይህም
ማለቱ የማይቀር ነው።
📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ።
#AI #AIProgramming #ChatGPT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8😱6🔥1
For over 5 years, we've been on this incredible journey with all of you, sharing the world of AI techs, tips, and Engineering. We wouldn't be here without your amazing support, insightful questions, and passion for this ever-evolving field.
A heartfelt THANK YOU
Looking Ahead: More to Come!
We're constantly striving to bring you the best AI programming content, and that's not stopping anytime soon! Stay tuned for something special coming your way - we're partnering with some awesome people to take things to the next level.
In the meantime, keep up the coding and connect with us on our other social media platforms:
Here's to an even brighter future in AI programming, together!
Facebook | YouTube | Instagram | X
#AIProgramming #ThankYou #Community #Tech #Partnerships #StayTuned
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉17👍10🔥4💯3❤1
As a teenage nerd gamer back in the days when I first found out “Ready Player One” book was fantastic! I even dreamt that I was living inside it for the moment and found myself having fun with the imagination.
⚡️ Read more on this from our newly released blog website : 👇🏽
https://blog.siltawi.com/post/ai-on-ready-player-two-novel/
__
#AI #videoGames #Films #TraviaBook #Novel #ErnestCline #SiFi #PopCulture #ONI #ReadyPlayerTwo #Technology #AIProgramming #Siltawi
Should we be creating virtual realities that are so realistic that they can blur the lines between what is real and what is not? What happens when these virtual experiences start to interfere with our real lives, or worse, control our thoughts and behaviors?
https://blog.siltawi.com/post/ai-on-ready-player-two-novel/
__
#AI #videoGames #Films #TraviaBook #Novel #ErnestCline #SiFi #PopCulture #ONI #ReadyPlayerTwo #Technology #AIProgramming #Siltawi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌5👍4🔥2❤1
The Ethiopian Space Science Society (ESSS) is seeking creative talent for our 6-week unpaid internship with the Space Internship Programme. Craft beautiful interfaces and gain professional experience in a space-focused environment.
Successful interns receive an official Letter of Experience and a Certificate of Completion.
Deadline: Nov 05, 2025
Apply Here
#UIUX #DesignInternship #SpaceScience #ESSS #AIProgramming
Successful interns receive an official Letter of Experience and a Certificate of Completion.
Deadline: Nov 05, 2025
Apply Here
#UIUX #DesignInternship #SpaceScience #ESSS #AIProgramming
❤9👍5🙏3
Reimagine wellness through tech. Disrupt health & beauty. Compete. Win.
Hosted by ALX Ethiopia, Kuriftu Resorts, and WeVa Sphere, bringing visionaries together to build the future of personal vitality.
🏆 150,000 ETB cash prize for the winner
📅 June 6 (Capstone ALX, Lideta) & June 14 (Kuriftu African Village)
#ALXEthiopia #ALXAfrica #LifeAtALX #DoHardThings #WellnessHackathon #HealBuildThrive #AiProgramming #Siltawi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5⚡3❤2
Team assignments are now available. Check your team here:
https://hackathon.stark.et/check
Please review the full announcement for:
● Team lead responsibilities
● Project submission process
●Collaboration requirements
● Hackathon rules & eligibility
●Submission guides and important links
Full details here:
https://hackathon.stark.et/guide
Please check the full announcement details here:
https://t.me/miheretabtrysstuff/4819
Hackathon starts Monday, Sep 14 at 3:00 LT. Make sure your team is ready and remember: only projects started after the hackathon begins are eligible.
❓ Any issues or questions?
Contact:
👉 @andymarrow
👉 @Pluviophile_key
#STARKOfficialHackathon #EthiopianDevelopers #Iceaddis #AIProgramming #Siltawi #ScholarXIV #EthioDeploy #Voxide #PhonoFilm #linkset #BatmanBoilerplate
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🔥6
AI Programming
AI Programming is happy to give the 1st Place Prize at the Hackathon for the Gugut and the Goat Project! 🏆
🎁 The prize includes:
● 1 year of domain hosting
● 1 month of VPS hosting
Project Link
Big thanks to all the organizers and Stark for making this event possible! 🙌❤️
#AIProgramming #Hackathon #GugutAndTheGoat #TechCommunity #starket
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍5🔥3😁1