ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
BIGIT ላይ
👍1
Ava Coin ያስጀመርከው ጉልቤው ጀለስህ ዋጋውን ካየ በኋላ

ደውሎ የት ነህ ሲልህ
😁1
🔴 ABILY 🔴

ቶን የሚሸልም ቦት ነው

〽️ Start the bot
〽️ Join channel
〽️ And invite friend and get abily

በ24 ሰአት ውስጥ የሰራችሁን ቶን ማግኘት ትችላላቹ

አሁኑኑ ጀምሩት👇

https://t.me/AblyBot?start=817225293
https://t.me/AblyBot?start=817225293
👍1
ሰዎች ቶሎ ሚከፍሉንን እንስራ🔥

አዲስ Ton የሚከፍል bot መጥቶል🥳🥳🥳
ለትንሽ ጊዜ ሊሆን ስለሚችል የሚከፍሉት ፈጥናችሁ ሞክሩት

መውጣት የሚችለው 0.1Ton😳  ማውጣት ትችላላችሁ እንዳያመልጣችሁ አሁን ለምትሰሩት airdrop transaction fee ይጠቅማችኋል

✅ቀላል ነው ቤተሰብ telegram join ያላችሁበት አመት ቆጥሮ ton ይሰጣቹሃል claim ሚለውን ንኩት

Link 👉👉👉https://t.me/YourAgeTon_bot?start=0201613627
👍1
🚨 Pre-market Futures Listing

🐹 HAMSTER ነገ OKX ላይ
PREMARKET ይጀመራል ።

🤗ቤተሰብ በደንብ ሳትሰላቹ ስሩ ከዚ በኋላ ማይን ማድረግ ሊያቆም ቢያንስ 3
ሳምንት ቢቀረዉ ነዉ ።
👍4
Guys ene tekebyalehu tolo tekebelu

https://t.me/YourAgeTon_bot?start=0201613627
👍1
🐹NEW CARD in "WEB3"

NEW CARD ➡️ @HAMSTER_CARD

🐹 Hamster Kombat
🐹NEW CARD in "SPECIALS"

NEW CARD ➡️ @HAMSTER_CARD

🐹 Hamster Kombat
👍1
⏰ Combo: 30.07.2024
✅ Activate combo: Hamster Kombat



Share & Join Us•
Channel 👉 @hamidtech10
🥰4
Blum on pre market


🤯🤯
👍2🔥2❤1
PAYPAL account ማስከፈት የምትፈልጉ በዚህ አዉሩኝ
@htech16
👍2
Forwarded from Peace💰crypto (A ☠️)
1 000 000 FREE | CIPHER

Click on Daily Cipher:

I: • •
C: — • — •
O: — — —
👍3
🐹Hamster Kombat Roadmap

✅Hamster Kombat Roadmap ላይ ለውጦችን አድርገዋል።
✅ጉዞ 5M+ PPH😊
👍1
ኢትዮጵያ ውስጥ በጉዞ የሚታወቀው ያንጎ የሜትር ታክሲ በሃምስተር ካርድ ላይ ተካቷል 😁
👍6😁2
Soon 🔜
😁10🤣4👍2
🐹🐹 HAMSTER UPDATE

BOTU ላይ ስትገቡ ስንት ተጠቃሚ እንዳለ ማየት ትቸላላቹ 155 MILION USER ነዉ ሚለዉ ግን
250 MILION ብለዉ ነበር 🤷‍♂️
🤷‍♂4👍1
Telegram Browser, Mini App Store, Gifting Stars

ትናንት telegram ባወጣው update በርካታ አዳዲስ feature ይዞ መጥቷል።
ከነዚህም መካከል

🏃‍♂️Telegram browser
telegram ላይ የwebsite link ተልኮላችሁ እዛው ላይ link መክፈት የሚያስችላችሁ feature ሲሆን።
እንደ bookmark የመሳሰሉ ገራሚ feature ይዟል።

🏃‍♂️Mini app store
ከ950million የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ውስጥ 500 ሚሊየኑ telegram ላይ mini app ይጠቀማል። mini app ብቻ የምናገኝበትን እንደ play store እና app store mini app የምታገኙበትን Apps የሚል tab search bar ስር እንደተጨመረ አስታውቀዋል።

🏃‍♂️Gifting Stars to Friends
ልክ እንደ Tiktok ለሚመቻችሁ ሰው star ስጦታ መስጠት የምትችሉ ሲሆን ይህን ለማግኘት Settings ውስጥ ገብታችሁ ከታች Telegram Stars የሚል አለላችሁ።

🏃‍♂️Flash when Recording Video Messages
Telegram message ላይ video record ስታደርጉ በአዲሱ update መሰረት የflash ምልክት ይመጣል። ስትነኩት ነጭ light በማብራት video more ጥራት ያለው እንዲሆን ያደርጋል።

🏃‍♂️Weather Widget in Stories
Story ስታደርጉ አብራችሁ weather widget ማድረግ ትችላላችሁ። °F እና °C መርጣችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም link እና location ማድረግ ትችላላችሁ።

🏃‍♂️Story Covers
Story ስታደርጉ video ከሆነ የትኛው part cover ሆኖ እንዲታይ የምትመርጡበት feature ነው።

ሌሎች በርካታ አዳዲስ feature አሉ።
Check አድርጓቸው።
👍3
የዛሬ የ5 ሚልየን ኮምቦ ☝

This is fine የሚለው ካርድ - ያንጎ ነው 😁
👍6