Forwarded from Deleted Account
⚡️Acorns ቦትን በስልኮት በመጠቀም ብቻ በወር
🎁የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ
🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0201613627
100,000ሺ ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 💸🎁የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ
1000ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ
link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0201613627
👍1🖕1
Forwarded from Nadhii Ispoortii (ELIYAS)
✅ Python vs Mojo
📌Python ቀለል ያለ Syntax ያለው እና ሁለገብ Programming Language በመሆኑ ብዙዎች ለተለያየ ስራቸው ሲጠቀሙት እናስተውላለን ፤ ይሁን እንጂ የተወሰኑ ጉድለቶች ይታዩበታል ከጉድለቶቹም መካከል በዋናነት የሚነሳው ፍጥነት ነው።
📌Python ከሌሎቹ Programming Language አንፃር ስናይ በጣም ዝቅተኛ የሚባል ፍጥነት አለው በዚህም ምክንያት ብዙዎች Pythonንን እንደ መጀመሪያ Programming Language ጃቸው ተምረው ከላይ በተጠቀሰው እና በሌሎች Programming Language ያሉትን Features መጠቀም ባለመቻላቸው Pythonንን እየፈለጉት እንደነ C++ ፣ Java የመሳሰሉት Languageጆችን ለመማር ግድ ይሆንባቸዋል አሁን ግን ይሄ ነገር ያበቃ ይመስላል።
📌Moduler የተሰኘ Company Mojo የተባለን አዲስ Programming Language ይዞ ብቅ ብሏል።
📌Mojo የ Pythonንን Syntax የያዘና የPythonንን ጉድለቶች ቀርፎና አዳዲስም Featureሮችን ይዞ የመጣ Programming Language ነው ካካተታቸውም Featureሮች መካከል
📌በዋናነት ከ Python በ 35,000 እጥፍ የሚበልጥ ፍጥነትን
📌እንደ Java እና JavaScript ላይ ያሉ language ጆች ላይ ያለውን let and var declarationንን
📌def እንዳለ ሆኖ ከሱ ተጨማሪ features አካቶ function define ስናረግ በ def ምትክ 'fn' በመተካት መጠቀም እንዲያስችል
📌እናም ሌሎችንም አካቶ በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ Moduler አሳውቋል።
📌 እውነት Mojo Pythonንን ይተካ ይሆን አብረን እናያለን ?
©Get tech info
══════❁✿❁═══════

Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (POLY)
ሀብታሞቹ ሊደባደቡ ነው 🥊🥊
ፊስቡክ ና ትዊተር ሊደባደቡ ነው 🥺
የዓለም ሀብት ማማ ላይ የተቀመጡት እነዚህ ሁለት የአለማችን ቢሊየነሮች
ቦክስ ሊገጥሙ ሁለቱም challenge ተቀብለዋል😎
የትዊተሩ እንዲሁም :-
* የተስላ መኪና ድርጅት ባለቤት ኤሎን ማስክ
* 232 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ሲኖረው
* የዋትሳፕ
* የኢንስትግራም ና
* የፊስቡኩ ባለቤቱ ማርክ ደሞ
* 100 ቢሊዮን ዶላር ሀብት አለው
ኤሎን እኔ ማርክ እንደ ቆሎ እበትነዋለሁ😁 እያለ እየፎከር ሲሆን ማርክ ደሞ አረ እኔ እልል ብዬ አሳምሬ #እዘርረዋለው እያለ ነው።
ማን ያሸንፋል? የሚሉት ጥያቄዎች በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እንደገዱ ወሬው እየሞቀ ሲሆን ድብዱቡ በአሜሪካኗ በላስ ፌጋስ ከተማ ሊካሄድ እንደሚችል እየተነገረ ነው።
ድብድቡ የዓለማችን ውድ ድብድብ ሊሆን እንደሚችልም እየተነገረ ይገኛል።
ማን ያሸንፍ ይሆን ?
* ማርክ የፌስቡኩ 🥊
ወይንስ
* ኤሎን የትዊተሩ🥊
እንዲሁም:
📍ሀብታም ሲጣላ ለማየት ብዙ ሚሊዮን ሰዎች ይገባሉም ተብሏል::
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

👍1