Telegram Story ለሁሉም ተጠቃሚ ተፈቅዷል እንዴት አገኛችሁት ጥሩ ነው ወይስ?
Storyአቹን ማን እንዳየው ማወቅ ከፈለጋቹ የመረጣችሁት ሰዉ ብቻ እንዲመለከት ማድረግ ትችላላችሁ።
@hamidtech10

Tiktok_22.5.2_armV7_A乄乇(All-Region Unlocked).apk
93.6 MB
🟥የሶፍትዌር ስም : TikTok Mod Mobile gaming Live A乄乇
🔵መድረክ : Android arm7v
💿 93.6 MB
Tiktok mobile gaming app
#hamidtech10
ሙሉ ቪዲዬ
👇👇👇👇
🔵መድረክ : Android arm7v
💿 93.6 MB
Tiktok mobile gaming app
#hamidtech10
ሙሉ ቪዲዬ
👇👇👇👇
👍4❤1
ETHIOPIAN AI APP.apk
33.7 MB
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው AI APP ዛሬ ተለቀቀ ገና ከመለቀቁ በበዙ ሺ የሚቆጠር ሰው አፑን እየተቀባበለው ይገኛል
👉ይህ የስልክ መተግበሪያ ምን ጥቅም አለው?
👉አሳይመንት ይሰራል
👉ሪሰርች ይሰራል
👉ግራመር ያስተካክላል
👉በቻት ቦት ጥያቄ ወዲያው ይመልሳል🗒መልሶቹን በ pdf ሰርቶ ያስረክባል
👉አዲስ የራሳቹን ፎቶ ከኮፒራይት የፀዳ ሰርቶ ያስረክባል
👉Chatgpt ለኢትዮጵያ ዝግ መሆኑ ይታወቃል ይሄ አኘ ግን ያለምንም ገደብ ይሰራል ሞክሩት
አፑን በነፃ ስልካቹ ላይ ጫኑት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.artificial.intelligence

MERKATO መርካቶ.apk
48.3 MB
የሰሞኑ መነጋገሪያ አኘ እቃ በርካሽ የሚገዙበት የሚሸጡበት 📱ኮንዶሚኒየም 📱መኪና📱ቤት📱ስልኮች📱ላኘቶፖች📱ኤሌክትሮኒክስ 📱አልባሳት📱ሸቀጣሸቀጥ📱በማይታመን ዋጋ መርካቶን ከ ኘሌይስቶር ላይ በማውረድ በነፃ መሸጥም መግዛትም ትችላላችሁ ከ 2ሺ በላይ የተለያዩ እቃዎች ተለቀዋል
አፑን ለማውረድ ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=ethiopian.shopping

Ethiojobs የስራ ማስታወቂያ App.apk
13.6 MB
በቀን ከ 1ሺ በላይ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት የሀገራችን ቁጥር አንድ የስራ ማስታወቂያ App ነው ስልካቹ ላይ ጫኑት በየቀኑ የስራ ማስታወቂያ እና መረጃ በቀላሉ በነፃ ይደርሳችኃል
FM RADIO ራዲዮ App All ኤፍኤም.apk
13.1 MB
ከ25 በላይ 📻 የራዲዮ ጣቢያዎች በነፃ በቀጥታ ያስተላልፋል ዳታ አይበላም Appun ዘግተነው ይሰራል ከራዲዮ በተጫማሪ መዝሙር 24 ሰአት live አለው
BISRAT FM 📻 SHEGER FANA የቀረ የለም ስልካቹ ላይ አሁኑኑ ጫኑት

ETHIOPIAN IQ TEST APP.apk
16.9 MB
Ethiopian Quiz App Free Download
🌍ጠቅላላ እውቀት🌍እንቆቅልሽ🌍ሰምናወርቅ🌍ስፖርት እና ሌሎችም ላይ ጎበዝ ነኝ ብለው ካሰቡ እራሶን እያስተማሩ የሚያዝናኑበት ምርጥ አኘ ከኘሌይስቶር ለማውረድ ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.app

Ethiopian Foods Recipes.apk
20 MB
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የምግብ ዝግጅት መማሪያ ነፃ አኘ 🍕የውጪ ምግቦች🍕 ሾርባ 🍔ጣፋጭ የኢትዮጵያ ምግቦች አዘገጃጀት ሙሉ መመሪያ ያለ ኢንተርኔት የሚሰራ አኘ ተለቀቀ አፑን ከኘሌስቶር ላይ ለማውረድ ከታች ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.food

👍7
#Update
ኢትዮ ቴሌኮም 630 ሺ ደንበኞቹ ዛሬ ይፋ ያደረገውን የ5G ኔትወርኩን መጠቀም ይችላሉ ብሏል።
ኢትዮ ቴሌኮም የ5ኛውን ትውልድ (5G) የሞባይል ኔትወርክ በሙከራ ደረጃ በአዲስ አበባ እንዲሁም በአዳማ ከተሞ በሙከራ ደረጃ ሲያቀርብ ቆይቶ ዛሬ በይፋ በአዲስ አበባ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታውቋል።
ኢትዮ ቴሌኮም የ5ኛውን ትውልድ (5G) የሞባይል ኔትወርክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከው በአዲስ አበባ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ነበር። በቀጣይም በሙከራ ደረጃ በአዳማ ከተማ አገልግሎቱን ሲሰጥ ቆይቷል።
ይህ የ5G ኔትዎርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ተደራሽነቱን አስፍቶ ለተጠቃሚዎች መቅረቡን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ በነበረው ይፋዊ የማብሰሪያ መድረክ ላይ ተናግረዋል።
እንደ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገለጻ በኢትዮጵያ ይህንን አገልግሎት በአዲስ አበባ 145 ሳይቶች ላይ የ5G ኔትዎርክ ማስፋፊያ የተደረገ ሲሆን 630 ሺ ደንበኞቹ ይህንን አገልግሎት ለመጠቀም የሚያስችል ቀፎ (Device) መኖሩን አስታውቀዋል።
ይህ አገልግሎት ከተዘረጋባቸው ቦታዎች መካከል ከመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ ኤርፖርት፤ ከመስቀል አደባባይ መገናኛ CMC እንዲሁም ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ፤ ከመስቀል አራት ኪሎና ስድስት ኪሎ ድረስ፤ ከመስቀል አደባባይ ሜክሲኮ ሳር ቤት እንዲሁም ልደታ ከመስቀል አደባባይ ለገሀር ቸርቸል ጎዳና ይህ መሰረተ ልማት የተዘረጋላቸው አከባቢዎች ናቸው ተብሏል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በመግለጫቸው ተቋሙ በቀን በአማካይ ወደ 2,087 GB የዳታ ትራፊክ መኖሩን የገለጹ ሲሆን ከዚህ ውስጥም የ4G አገልግሎቱ ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ ጠቁመዋል።
በአለማችን ወደ 110 ሀገረት በአፍሪካ ደግሞ 16 ሀገራት ይህንን አገልግሎት የጀመሩ ሲሆን አሁን ላይ 1.3 ቢሊዮን ተጠቃሚዎችን የ5G ኔትዎርክ ተጠቃሚ መሆናቸው በመድረኩ ተገልጿል።
@tikvahethiopia

👍3