ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🍲Cherry Airdrop 10,000 usdt giveaway ላይ ለመሳተፍ ጥግ ላይ Airdrop ሚለውን ንኩት Wallet connect  ማድረጋቹን አትርሱ ከዛ ትንሽ ከሰራችሁ በሁዋላ ቶፕ 500 ውስጥ እራሳቸውን ካገኛችሁት ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ ማለት ነው

💵10,000 Giveaway ላይ ለመሳተፍ ግዴታ 100K COIN ወይም LEVEL 3 መግባት እና በትንሹ 8 ሰው መጋበዝ አለባቹ 100K ለማግኘት 3 TASK ብቻ መስራት በቂ ነው

🎉ብዙ ሀበሾች ደረጃ ይዘዋል ከዚ በፊትም ያሸነፉ ሰዎች በጣም በትንሹ 25$ አግኝተዋል

ማሳሰብያ ታስኮችን መስራት ግድ ነው!!

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_817225293
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Cats ወደአገናኛችሁት exchange እየገባላችሁ ነው?
Anonymous Poll
36%
አዎ ገብቶልኛል
64%
አልገባልኝም
🪙Blum New 🌎 Task Code:

📽Token Burning: How & Why?

Code : ONFIRE
👍1
💰 Paypal PYUSD Stablecoinን በመጠቀም የመጀመሪያውን የድርጅት ግብይት (Transaction) ፈፅሟል

✨ ፔይፓል Paypal USD (PYUSD) በመጠቀም የመጀመሪያውን ግብይት በማጠናቀቅ በድርጅት ክፍያ ላይ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። ይህ ምዕራፍ ከ Paypal ከ Ernst & Young LLP ጋር በመተባበር ድንበር ተሻጋሪ ግብይቶችን በማሳለጥ ዲጂታል ምንዛሬዎች የሚጫወቱትን ሚና አጉልቶ ያሳያል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1🥰1
🐈CATS ነገ ቀን 7 ሰዐት list ይደረጋል

እና ብዙ አትጠብቁ ባይ ነኝ ! አሪፍ ከሆነ አሹ ብለን ወጥረን ሲዝን 2 እሰራለን ካልሆነም መቀበል ነዉ!

አሪፍ ይሆናል - 🔥
እንደ ሀምስተር ይሆናሉ - 😭
አልሰራሁትም - 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥25😭11😁4
Good morning
🥱2💯2
ወደ Bybit የላካቹ እየገባ ነው check አርጉ!
👍1🥰1👏1
⭐️Today's game in major 👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
ወደ Bybit የላካቹ እየገባ ነው check አርጉ!
Guys ይሄ ነገር ግን በጣም በዛ ዋጋዉ ቲንሽ ነዉ መሰል 🤔
🤩1
ከ hamster አናንስም ብለዋል ስለዚህ በ hamster ዋጋ ብናባዛዉ

267,000 * 0.001 =267$
👌😋

የናንተስ 👇👇👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4
🐈‍⬛ እንዲሁም Get.io እና Ku Coin ላይ ገብቷል Check አድርጉ🔥
Cats Bit gate countdown 😄
👍2
Binance የመጀመሪያ Premarketun በ Major ሊጀምር ይመስላል
👍4
Starsfi ⭐️

✅ launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

✅ ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

✅ አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

✅ ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

✅ በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር 👇👇👇👇👇👇

https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=5735866236

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Cats Bit gate countdown 😄
🤩 Cats Airdrop ዛሬ   
              
💎 Bitget  
💎Bybit            💎Kucoin etc..

ሊስት ይደረጋል

🎙 እናም ወደ Exchange ያስገባቹ ከሰዐቱ 7:00 ጀምሮ መሸጥ ትችላላችሁ ❤

⚠️ ወደ ተጠቀሱት Exchange ያላወጣቹ October 10 ማውጣት እንደምችሉ አይዘነጋም 😗
3 ሰአታት ቀርቱአል
🤑 MEMEFI UPDATE

Memefi Level 30 ድረስ ሆኗል

LEVEL ስንት ናችሁ ?
👍1👏1😱1