ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ULTRAPRO በ ቲውተር ላይ ከህዝብ ለተጠየቁት ጥያቄ ምላሽ  ሰጥተዋል !

1ኛ VERIFY ለማረግ ምን ያስፈልጋል

➡️ NATIONAL ID ; PASSPORT ;DRIVING LICENSE መጠቀም ይቻላል ብለዋል

2ኛ 25$ ለማውጣት TRADE \ DEPOSIT ማረግ አለብን ወይ ሲባሉ ተጠይቀዋል

➡️ ለማውጣት ከናንተ ሚጠበቀው KYC ማለፉ ብቻ ነው ከዛ በቀላሉ ማውጣት ትችላላቹ ብለዋል !

ያልተመዘገባቹ ገብታችሁ ተመዝገቡ
👍6❤2🔥1
📣ልታውቁት የሚገባ መልዕክት

ወደ 📧Gmail ገብታችሁ የተላከላችሁ verify ካላደረጋችሁ ምንም ጥቅም የለውም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🔥2❤1
1️⃣🔤 min left 💵 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤2🔥1
YouTube ላይ 🔥
👍4🔥2
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «https://youtu.be/Pqww6bcgBk0?si=U-RY7hCS__shCe9H»
Good 😴😴 night
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😴4🥱1
Good morning
🥱4😴3👍1
Major daily puzzle oct 9 2024
👍5🔥2🥰1
ULTRAPRO EXCHANGE አዲስ ዜና

ከ 9 ሰአት ጀምሮ TASK ኦቹ ይጀመራሉ እንደ KYC የመሳሰሉት ማለት ነው

ከ 10 ጀምሮ ደሞ TRADE ማረግ ይጀመራል።

25$ ያልወሰዳቹ አሁንም እየሰራ  ነው 👍

https://www.ultraproex.com/register/?refCode=UTX26241803

⚠️ ፍጠኑ አሁንም 25$ እየሰጠ ነው ደግሞ Account Pending ላይ ያለ ሰዎች ወደ Email በመሄድ Verify Account አድርጉ አልያ አልተከፈተም ማለት ነው
👍3
🤑All BLUM  YouTube Video Cod📹

📺Task  : How to analyze crypto

🔐Code : VALUE

📺Task  : fork explained

🔐Code : GO GET

📺Task  : Secure your Crypto

🔐Code : BEST PROJECT EVER

📺Task  : Navigating Crypto

🔐Code : HEYBLUM

📺Task: Say not to rug pull!

🔐Code: SUPERBLUM

📺Task:What  are telegram mini apps?

🔐Code: CRYPTOBLUM

📺Task: Token burning

🔐Code: ONFIRE

📺BLUM TRACK QUEST

🔐Code:  Blum - Big City Life

🟢BLUM NEW TASK

📺TASK: Pre market trading?

🔐Code : Wowblum

📺TASK: How to memecoin?

🔐Code : Memeblum
👍3🔥3👏1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
ULTRAPRO EXCHANGE አዲስ ዜና ከ 9 ሰአት ጀምሮ TASK ኦቹ ይጀመራሉ እንደ KYC የመሳሰሉት ማለት ነው ከ 10 ጀምሮ ደሞ TRADE ማረግ ይጀመራል። 25$ ያልወሰዳቹ አሁንም እየሰራ  ነው 👍 https://www.ultraproex.com/register/?refCode=UTX26241803 ⚠️ ፍጠኑ አሁንም 25$ እየሰጠ ነው ደግሞ Account Pending ላይ ያለ ሰዎች ወደ Email…
ከኛ Member እስካሁን 25$ ያልተቀበላቹ አላቹ🤔

አሁንም ቢሆን ደግመን ምንጠይቃቹ እኛ ተጠቃሚ ሆነን አናንተ እንዳትቀሩ በሚለው ነው

ካላቹ በምን ምክኒያት እንቢ እንዳላቹ Comment ላይ ንገሩን እንመልስላቹሃለን👍
•ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ 4 ሚልየን ዶላር የሚያወጡ ዶግስ እና ኖትኮይን burn ይሆናሉ

🔥ስለ Token burning የተወሰነ ማብራርያ እንለቅላቹአለን ምትፈልጉ like አርጉ 👍
👍13😴1
X EMPIRE 🚩

daily combo

Riddle ⬇️ Pool
Rebus ⬇️ BLOCK
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
•ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ 4 ሚልየን ዶላር የሚያወጡ ዶግስ እና ኖትኮይን burn ይሆናሉ 🔥ስለ Token burning የተወሰነ ማብራርያ እንለቅላቹአለን ምትፈልጉ like አርጉ 👍
🔥 "Token Burning" ምንድነው ? ጥቅሙስ ?

🔥 Burning የሚለው ቃል እዚህ Crypto Space ላይ እስካላችሁ ድረስ ማወቅ ያለባችሁ Crypto Term ነው ➕

🖥 Token Burn ሆነ ስንል ምን ለማለት መሰላችሁ : ከአንድ Token Total Supply ላይ የተወሰነ መጠኑን Circulate ከሚያደርገው ( እየተንቀሳቀሰ ካለ ) Supply ላይ ወስደን ስናቃጥል / ማለትም ያን መጠን በተለያየ መንገድ ተመልሶ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረግ ነው

🔍 ለምሳሌ ያህል Notcoin ወደ 102 Billion Supply አለው ከዚህ መጠን ላይ ወደ 1 Billion የሚሆነውን መጠን ገዝተው ዳግመኛ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማጥፋት ማለት ነው

🔍 ማጥፋት ስንል ደግሞ ለምሳሌ ያን መጠን ወደ 1 የጠፋ ዋሌት ወይንም Recovery Phrase የሌለው ባጭሩ ያን ዋሌት ማንም መጠቀም ወደ ማይችልበት Address መላክን ያካትታል

❓ ታድያ ይህ ምን ጥቅም አለው ?

✅ ለሽያጭ ከተቀመጠው ቶከን መጠን ላይ ስንቀንስ የሚሸጠው መጠን እየቀነሰ ስለሚመጣ ዋጋው እየጨመረ ይመጣል 📈

🔍 ለምሳሌ 10 ወንበር ብትሰሩ እና እያንዳንዱን ወንበር በ100 ብር ለመግዛት ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁ 10 ሰዎች ቢኖሩ እና ድንገት 5 ወንበር ቢጠፋ የግድ 10ሩ ሰዎች የቀረውን 5 ወንበር ለመግዛት መሻማት አለባቸው ለዚህም አቅም ያላቸው 5 ሰዎች ከሌላው ይልቅ እነሱ ለወንበሩ ለመክፈል የያዙትን ብር በመጨመር ለምሳሌ በቃ እኔ 200 ብር ልክፈል እና አንዱን ወንበር ልውሰድ ማለታቸው ስለማይቀር በተዘዋዋሪ የወንበሩ ዋጋ 200 ብር ገባ ማለት ነው ስለዚህ ለቶከንም ይኼው ህግ ነው Apply የሚደረገው ✔️

✅ በተጨማሪም Token Burn ሲሆን ፕሮጀክቱ ምን ያህል ለቶከኑ ዋጋ መጨመር ግድ የሚሰጠው ነገር እንደሆነ ስለምትረዱ ለቶከኑ ያላችሁ እምነት እየጨመረ ይሄዳል ✔️

✅ እንዲሁም ቶከኑን የያዙት ሰዎች ይህን Burning ባዩ ቁጥር የያዙት መጠን ምን ያህል አስፈላጊ እየሆነ እንደሚሄድ ስለሚያስቡ Hold የማድረግ ፍላጎታቸውን ይጨምራል አዳዲስ Holders እራሱ መምጣት ይጀምራሉ ➕

✅ ይህ ካሉት ማብራሪያ እና ጥቅም የተወሰነው ነው እንዲሁም የተገለፁት ጥቅሞች ባንዴ ተፅኖ ይኖራቸዋል ማለት አይደለም

⚠️ይህ ማብራሪያ በአጠቃላይ ስለ Token Burning የሚያብራራ እንጂ አንድን Token እንዲ ይሆናል የሚል መግለጫ አይሰጥም

👍በትንሹም ቢሆን ተረድታቹታል ብዬ አስባለሁ
👍 REACT ማረግ አትርሱ
👍15🔥2😁1
⭐️MAJOR  GATIO  ላይ  PREMARKET  ተጀምሯል  🔥

1 MAJOR  =  0.01$
😁13👍4🆒1
🪙Major አዳዲስ Task ተጨምረዋል።
👏8👍1