ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Telegram Gasless transaction ይፋ አድርጕል

ይህም ማለት በፊት Ton space ላይ Not Dog Hmtser እና Usdt ከነበራችሁ ወደ ሌላ Exchange or ሰው ጋር ለመላክ ግዴታ Ton እንደ Fee ያስፈልጋችሁ ነበር

አሁን ያንን በማሻሻል ካለ Ton ካላችሁ Dog Not Hmtser or Usdt ላይ የ Fee ተቀንሶ መላክ ትችላላችሁ
❇️Stepun በመከተል Tonspace versionአችሁ W5 ላይ በማድረግ Gasless transaction መጠቀም ትችላላችው

❇️Gasless transaction ማለት ለ Fee ከዛው ያለውን Coin በመጠቀም መላክ ትችላላችው ማለት ነው ያለ Ton

❇️ማወቅ ያለባችው ነገር በበፊቱ version ላይ connected ሁነው የነበሩ ቦቶች disconnect ይሆናሉ ስለዚህ ደግማችሁ በአዲሱ version ላይ connect ማድረግ አለባችሁ።

❇️የበፊቱ version ኮይኖች ከነበሩአችው ወደ አዲሱ version መላክ አለባችሁ እንጂ በእራሱ አይዘዋወርም ✌️
HMSTR 😨
🤣15😴2💔1
Lost Dogs Season 2 በዚ በያዝነው የኦክቶበር ወር የሚጀምር ይሆናል ።

Lost Dogs በመጀመሪያው ሲዝን 85% Woof ማይን የተደረገ ሲሆን ቀሪ 15% ብቻ እንደቀረ በሴፕቴምበር 12 የመጠናቀቂያው ቀን መግለፃቸው ይታወሳል ።

ታዲያ Season 2 በዚህ ወር መጨረሻ አካባቢ እንደሚጀምር ነው የተገለፀው ። ከዛ በመቀጠል Listing 👋
👍3
Major Premarket ላይ እስከ 0.02$ ደርሷል

በደንብ ወጥራቹ ስሩት ምናልባት ከ BLUM የተሻለ ከ MAJOR ታገኛላቹ ብዬ አስባለው ከቻላቹ በብዙ account ስሩ 👍
👍8🙏1
We offer signals for Spot & Future trading on Binance, Okx, Bybit & KuCoin, offer 70-100 signals per month with 90-95% of success rate.
✅ Investment and profit guaranteed
✅ Cornix Support
✅ Signals 💯 accurate
https://t.me/Binancefuture_signals11
❤1👍1
Family 5.4k ስለገባን giveaway 🎁 አለ 🔜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🥰3🔥2😁2👀1
👏4
X Empire Investment+

📌Riddle of the day: Whale

📌 Rebus of the day: HASH
‼️የሀምስተር Token Maker እና የ Gotbit CEO በቁጥጥር ስር ዋለ።

የሀምስተር Token Market Maker እና የ Gotbit CEO የሆነው አሌክሲ አንድርዩኒን በ FBI ጥያቄ መሰረት በፖርቹጋል በቁጥጥር ስር ውሏል እናም ወደ አሜሪካ ለመተላለፍ እየጠበቅ ነው።

*Gotbit Hedge Fund ከሀምስተር ጋር ሽርክና በመፍጠር የሀምስተር ቶክን Market Maker ለመሆን ተስማምተው ነበር። ይህ ድርጅት ቶክኖችን በ Market ላይ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ እያዩ ውሳኔ ይሰጣሉ።

*ምናልባት የዚህ ዜና ጭምጭምታ ትናንት በመሰማቱ ሀምስተር ቶክን -11% ቅናሽ አሳይቷል።

ይቀጥላል…
👍6😁3🔥1
Binace Moonbix በ Telegram Verify ተደርጓል።
😁😁😁
Matchain አልተቻሉም

ከ BNB Chain
ከ OKX
ከ Bitget

አሁን ደግሞ ከ Bybit ጋር Collab አድርገዋል

ይህንን Project በደንብ ስሩት🫶

👇👇👇👇👇👇

https://t.me/MatchQuestBot/start?startapp=bdf94f47349ca46aca86a997ec810e14
👍2
Mr.Muckista bot ይባላል ይህ Bot ሰዎችን በመጋበዝ እና Task በመስራት በቀላሉ Usdt መሰብሰብ ትችላላቹ ብዙም ሰው ስላልጀመረው ብትጀምሩት አሪፍ ነው Minimum 1Usdt ጀምሮ Withdraw ማድረግ ትችላላቹ

ለመጀመር ➡️https://t.me/officialMrBuckista_bot?start=1680276630
🔥2👍1🥰1😁1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
‼️የሀምስተር Token Maker እና የ Gotbit CEO በቁጥጥር ስር ዋለ። የሀምስተር Token Market Maker እና የ Gotbit CEO የሆነው አሌክሲ አንድርዩኒን በ FBI ጥያቄ መሰረት በፖርቹጋል በቁጥጥር ስር ውሏል እናም ወደ አሜሪካ ለመተላለፍ እየጠበቅ ነው። *Gotbit Hedge Fund ከሀምስተር ጋር ሽርክና በመፍጠር የሀምስተር ቶክን Market Maker ለመሆን ተስማምተው…
አሜሪካ ከሀምስተር ቶክን Market Maker ሌላ 3 Company እና 15 ግለሰቦች ላይ ክስ መስርታለች። በዚህ የክስ መዝገብ ላይ

1. Wash trade- ይህ ማለት የሀሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ባለሀብቶችን መሳብ ማለት ነው።

2. Fake transactions- የውሸት ግብይት ማካሄድ

3. Market Manipulation- በተለያዩ ምክንያቶች የእራሳቸውን ቶክን ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማድረግ ባለሀብቶችን መሳብ ለምሳሌ ያላቸውን Market Cap መቀነስ ወይም መጨመር

የሀበሻ እርግማን🤯

✴️በዚህ ክስ ጥፋተኛ ከተባሉ እያንዳንዱ ግለሰብ ቢያንስ 20 አመት ዘብጥያ ይወርዳሉ።🙆
👍9🥰2😁2🎉1
ለ giveaway 🎁 ተዘጋጁ ከ YouTube📱 video ብሀላ አለ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥2🥰1🆒1
   ✅ NotPixel ላይ 512 $PX የሚያስገኝ አዲስ  Task ተካቶላችኋል ገብታችሁ ስሩት
👍2