ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🚨 ሰበር

Tapswap በኖቬምበር 24 ማለትም ከሶስት ሳምንታት ቡሃላ በBitget ላይ ሊስት እንደሚደረግ ቢትጌት ይፋ አድርጓል ።

🎉🎉🎉
👍9✍2❤2🔥1
Seed YT📱 CODE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
NOTPIXEL New update

Notpixel ከሰዓታት በፊት Maintenance ላይ እንደነበሩ ነግረናችሁ ነበር 

አሁን ላይ ውስን የሆነ ማሻሻያ ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው ቦቱ Lag እያደረገ ሲያስቸግራችሁ Fps እየቀነሳችሁ እየጨመራችሁ በፍጥነት እና በጥራት እንድትጫወቱ ያስችላችኋል

ሌላኛው ደግሞ የተካተተው DAILY TASK  ነው ነገር ግን ይህን  DAILY TASK  ለመውሰድ  በየቀኑ 0.2 TON መክፈል ይጠበቅብናል

ይህ ታስክ ለ28 ቀን ብቻ የሚቆይ ሲሆን አጠቃላይ 0.2×24=4.8 Ton ያስፈልጋችኋል

ለመግዛት ከወሰናችሁ Desktop mode አድርጋችሁ ታስኩን መስራት ትችላላችሁ . አስተውሉ ይሄ ግዴታ አይደለም ቤተሰብ የተሻለ Reward አሁንም መጨረሻ ላይም  ለማግኘት  ነው የሚጠቅማችሁ "

እኔ በግሌ Notpixel developers ላይ ስለምተማመን የ24 ቀኑን ሙሉ  Task  0.2 እየከፈልኩ ለመስራት ወስኛለው
👍4❤1🔥1
🪙 Memefi በKucoin Exchange November 12 List ይደረጋል 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍1🥰1
ነገ የሚካሄደው የ America  President ምርጫ ላይ  cryptocurrency  Price በከባዱ የሚንቀሳቀስበት ቀን ነው 🚨

Trump ካሸነፈ 📈
ካማላ ካሸነፈች 📉

እየተባለ እየተወራ ይገኛል  ለዚህም ሲባል ያላቹን ማንኛውንም Coin በተለይ ብዙ Coin Hold ያደረጋቹት ነገር ካለ ተጠንቀቁ ለማለት ነው 🙏 

ማን የሚያሸንፍ ይመስላቹዋል ❔

1 Trump 👍 
2 Kamala
🤣
👍20😁5🔥3
TON ሚሸልም AIRDROP ብዙ EXPECT አታርጉ
👇
https://t.me/GoblinMine_bot/start?startapp=817225293
👍3❤1🥰1👏1
🎁  LOKI COIN 🎁
Exciting news from the LOKI project! We’ve just launched our AIRDROPS and PRESALE, along  opportunities in our TAPPING GAME and on our FINDLOKI GAME!
➡️Join : @lokitokensBot

➖Complete all Task➖Tap To earn
➖Connect NEW WALLET➖Done

🤑Presale (https://presale.lokicoin.site/)
👛For Aidrop (https://claim.lokicoin.site/)
✖️Twitter (https://x.com/Lokicoins)
✈️Telegram (https://t.me/Lokitokenofficial)
🌐website (https://lokicoin.site/)
❤2😁2👍1🔥1👏1🎉1
🔔Tapswap

Tapswap and Binance web3 ላይ ያለውን Campaign ተሳትፋቹ እስከ 50k$ Worth የሚያደርግ TON ትሸለማላቹ ብለዋል።

ለመሳተፍ ነገ Binance Web3 ላይ በመግባት መሳተፍ ትችላላቹ።
👍2❤1🔥1
ለ6 ቀናት የቆየው የBlum Halloween update ተጠናቋል!😭
ቲኬታችሁን በሚገባ እንደተቀማችሁ ተስፋ አደርጋለሁ👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙉10🥰5🔥2
Donald Trum እና Kamala Harris Blum ላይ ተጨምረዋል🤣

ሁለቱንም ስትነኳቸው 5 point ነው የሚሰጣችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2👏2
⭐  Today's Major  Daily Puzzle

Select : 8 : 3 : 7 : 4
❤1👍1🥰1
Paws ይሄ task premiums ለሆናችሁ ብቻ🙏https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=oasA6uBL
👍2🔥1🥰1
#PAWS  ከተጀመረ  በአንድ  ሳምንት  ዉስጥ   ብቻ

20 MILION  ተጠቃሚ  አግኝተዋል 

10 MILION +  ሰዉ  WALLET  CONNECT  አርጓል  🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
ጀመዓው

Blum ላይ አዲስ ድሮፕ ተጀምሯል

ምርጫም እስኩያልቅ ነው ሚቆየው

ብዙ የሰበሰቡ ሰዎች ሽልማት አላቹው

Prize distribution
1. $5,000
2. $2,500
3. $1,250
4. $500
5. $250


5 randomly ሰው ተመርጦ ደሞ $100 USDT ይሸለማል

Results will be shared on our official social media.
👍2🥰1👏1
Binance + Tapswap Web3 campaign.

👤 "Will Tapswap list on binance?"

🗣"May be!"
❤2👍1🔥1
Blum is the most visited Telegram MiniApp on $TON.
👍2❤1🔥1
የ Not pixel daily check-in ምን ያህል አዋጪ ነው ?

So ይሄ Feature ሚቆየው ለ 24 ቀን ነው  ለእያንዳንዱ ቀን ደሞ 0.2 Ton ማውጣት አለብን ማለትም 4.8 Ton ማለት ነው።

😄አንዱን ቀን ራሱ ብትዘሉ ከመጀመሪያው  ነው ሚያስጀምራቹ  ...

✍ ወደ calculation ሰንገባ በዚ 24 ቀን ዉስጥ 4.8 Ton አውጥተን አንድም ቀን ሳንስት paint ብናረግ ወደ 25,248 PX እናገኛለን ይሄንን ራሱን በ Ton አሁን ላይ ገዝተን እንቀባ ብንል ወደ 20.16 Ton ይወስዳል 😱 ማለትም Almost 4 ዕጥፍ ነው ከ daily check-in አንፃር

ይሄ ግዙ አትግዙ አደለም የራሳቹን Research መስራት ትችላላቹ(DYOR:Do Your Own Research)

ከዛም በተጨማሪ መጨረሻ ላይ ትልቅ Reward ይኖረዋል ብለወል እናያለን 👀
❤1
We've just introduced Black Raven - the ultimate app for Flash Bitcoin and USDT transactions! 🚀 Experience the fastest transactions and top-tier security in crypto. Don’t miss out on mining and wallet features that make Black Raven unique.

Get in early and see it soar! 📈

✈️Channel : Click Here 
👍2