ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Text Books@samitech0(1).apk
6.6 MB
Slezih app tik tok lay video serchalehu lemayet 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ychamu
Sle hack mawek yemtfelgu kehon yhnn grup ykelakelu
ሰላም በዚህ ቻናል ስለ
ስለ Cyber security
ስለ hacking
እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ
Share & Join
@Cyebr
@Cyebr
@Cyeb
ጥየቄ ካለዎት 👉 @CyebrEthio21

group
@CyebrEthio21
@CyebrEthio21
any comment & qustion: @CyebrEthio21
Cross @Cyber21bot
Promote @pr
https://t.me/Cyebr
Hey,
Check out Share251.
It's a Telegram bot that pays you for sharing posts with your friends.

You can try it here: t.me/Share251Bot?start=sh6maw3v1n
Br yemisera bot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ ነው!

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የራሳቸው የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ መሆኑን ሰሞኑን ገልፀዋል።

ዶናልድ ትራምፕ Trump Media & Technology Group በሚል አዲስ ኩባንያ የመሰረቱ ሲሆን የዚህ ኩባንያ የመጀመርያው ፕሮጀክት የሚሆነው TRUTH Social የተባለ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ማቋቋም እንደሚሆን ባሳለፍነው ረቡዕ በተሰራጨው ዜና ተገልጿል፡፡

TRUTH Social ልክ እንደ ፌስቡክ የማህበራዊ ትስስር ዲጂታል መድረክ ሲሆን ሰዎች መረጃ(በፎቶ፤በፁሁፍ፤በቪድዮ) የሚለዋወጡበት መድረክ ይሆናል ተብሏል፡፡

አዲሱ TRUTH Social እስከሚቀጥለው ዓመት ወደ ስራ እንደማይገባ የተገለፀ ሲሆን እስከዛው ድረስ ግን በ WWW.TRUTHSocial.com ድረገፅ አማካኝነት አባሎች መመዝገብ መጀመሩን ተጠቅሷል

▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i817225293
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Be online bcha genzeb yemisera bot
#በአዲሱ አመት 🌼🌼🌼for New year 🌻🌻🌻
ከጎረቤት ረብሻ
ከባለትዳር ጥቅሻ😉
ከተናካሽ ውሻ
ከገቢዎች ፈለጣ
ከአለቃ ቁጣ😕
ከመንግስት ለበጣ
ከሞራል ስብራት😞
ከገንዘብ ብድራት
ከቀፋዮች ብልጠት😋
ባዶ ቤት ከመግባት🕴
ከጅል ጋ ከመዋል😬
ቪዛ ከመከልከል
አጥር ከመዝለል
ጨጏራ ከሚልጥ🙄😴
የመብራት መቆራረጥ
ከሰራዊት ማስታወቂያ
ከኢቲቪ ማስጠንቀቂያ
ከሰይፉ ፉገራ😇
ከፈሪ ፉከራ
የፀዳ ይሁንላችሁ።
ላላገባችሁ ትዳር💍
ላገባችሁ ፍቅር💑
ያድላችሁ።
ከዛሬ ጀምሮ
ከኪሳችሁ ፍራንክ🤑
ከጥርሳችሁ ሳቅ😁
አይጥፋ።
ቤታችሁ ቄጠማ ጎዝጉዙ
ላንድ ልጅ አንድ ደብተር 📒ግዙ
በጎ ሰሪዎችን አግዙ።😊
ወልዶ ለመሳም🤰👪👨‍👩‍👧
ዘርቶ ለመቃም
ያብቃችሁ።🙈
መርቅኖ ከማቀድ
አፍቅሮ ከማበድ
በግፍ ከመሰደድ🚶‍♀🚶
ካልተከደነ ጉድጏድ
ውሃ ካቆረ መንገድ
እጅ እጅ ከሚል ቀልድ😝
ቆምሮ ከመታሰር
ነግዶ ከመክሰር😒
ከባለጌ ወንበር
ከአሽሟጣጭ ከንፈር
ከንፁህ ሰው ደም
ከቆሸሸ ስም
ከስኯር ወረፋ
ከስልክ ጠለፋ
ቀጥሮ ከሚቀር😒
ከአካውንት ሀከር
ከውሃ ሙላት
ከወዳጅ ክህደት
ከfacebook ጅንጀና
ከውሸታም ዜና😛
ብሎክ ከመደረግ😌
like ከመነፈግ
ሰው ላይ ከሚላጥ
wifi ከመቋረጥ
ይሰውረን ይሰውራቹ
Happy new year🌼
✨ Join👇👇👇👇
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
@mesak_new_amel
Hack yetderegewu NETFILX APP 👇👇👇👇👇👇👇👇👇