ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Full video youtube
https://youtu.be/wb9cF3DO9PI
❤1👍1🔥1
Caps new code ->> STAKING

ካልታያቹ screen rotate አርጋቹ ሞክሩ በተጨማሪም እስካሁን እየሰራ አይደለም ተዘጋጅታቹ ከማለቁ በፊት ስሩ
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=817225293
❤1👍1🔥1
Feb 2, 2025 #Bums
👍4❤1🔥1
1 Ton 4.39$ ገብቷል በዚ ሳምንት 9.10% ቀንሷል Ton ከዚ በፊት 3.94$ ደርሶ ነበር።
👍2🔥2❤1
✅W Coin የሰራችሁ Eligible መሆናችሁን Check አርጉ
👍5❤1🔥1
Family ነገ ጠብቁ youtube ላይ 🔥
🔥5👍1🥰1
እረ family ማርኬቱ ደማ 🟥🟥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥2👍1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
እረ family ማርኬቱ ደማ 🟥🟥
የዛሬ market ኤሄን ይመስላል

ሁሉንም ቶክኖች በጣም እያሽቆለቆሉ ነው🔽🔽🔽🔽 ምክንያቱ ምን ይመስላቹሀል ?እስቲ ሀሳባቹ ኮሜንት ስር አስቀምጡ 😡 አይ Trump እሱ ቃል በተተነፈሰ ቁጥር የኛ ነብስ ከፍ ዝቅ ይበል😂😂
exchangochu ሁሉ ደም በደም ሆኑኮ ወገን አይይይይ🔽🔽🔽🔽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
Memehash 50K energy የሚሰጥ code


is_altcoin_season_in_room_with_us
❤1👍1🔥1
የአሜሪካ STOCKS MARKET ከ COVID  በኋላ  ከሚባለው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ DUMP እያደረጉ ነው " ይህ ብቻ አይደለም የካናዳ ዶላር እና የሜክሲኮ ፔሶ የመግዛት አቅሙ በጣም ተዳክሟል 🙂 ይህ ሁሉ እየተፈጠረ ያለው ዶናልድ ትራንፕ በከፈቱት የንግድ ጦርነት ሳቢያ ነው

በዚህ ውጥረት ካናዳውያን ባለሀብቶች  ከአሜሪካ STOCKS MARKET እራሳቸውን እያገለሉ ሲሆን  ካናዳ እና ሜክሲኮ የአሜሪካ ምርት አንጠቀምም በማለት ህዝቡ ተቃውሞውን እየገለፀ ነው "
አሜሪካ ካናዳ ላይ እና ሜክሲኮ ላይ 25% ታሪፍ የጣለችባቸው ሲሆን ቻይና ላይ ግን 10% ታሪፍ ነው የጣለችው ::

በኔ ሀሳብ አሜሪካ ከካናዳ እና ከሜክሲኮ ጋር የገባችው የንግድ ጦርነት ከበድ ያለም ቢሆን ትቋቋመው ይሆናል " ነገር ግን ከቻይና ጋር  የንግድ ጦርነት ውስጥ ከገባች አይታው የማታውቀው የኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ መግባቷ አይቀሬ ነው ""

በቀጣይ ደግሞ አውሮፓ ህብረት  ላይ እና BRICS ተረኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም

ለምን ግን አርፎ አይቀመጥም 😁 ጭር ሲል አልወድም ሆነ ሰውየው
👍2❤1🔥1
come_to_the_stream

20k

Memhash code
❤1👍1🔥1
Dogs ባለፈዉ Daily Check In የሰራቹ : ሽልማቱ ታዉቋል Sticker ነዉ ። ይሄን Sticker ወደፊት ወደ Nft ቀይራቹ መሸጥ ትችላላችሁ ።

- Network ስለተጨናነቀ ቶሎ ላይሰራ ይችላል ደጋግማችሁ ሞክሩት ።
😁4👍2❤1🔥1
🚨🚨 እዳላችሁን ሞክሩ.....

Memhash 99.3% ተጠናቋል ፤ እስከ ምሽት ያልቃል

🚨 Memhash የመጨረሻዎቹን 10 ብሎኮች ማይን ለሚያደርጉ 24,000$ እንደሚያከፋፍሉ ይፋ አድርገዋል ። ይሄም በየ ደረጃቸው እያደጉ የሚሄዱ ናቸው

1 ቢልየን ሰፕላይ
1 ሚልየን ብሎክ

🚨 በዚህም መሰረት

1️⃣. 999 ሺህ 991 ኛ ብሎክን ማይን ያደረገ እድለኛ ዩዘር 150 ሺ የኢትዮጵያ ብር

2️⃣. 999 ሺህ 992 ኛ ብሎክን ማይን ያደረገ እድለኛ ዩዘር 165 ሺ የኢትዮጵያ ብር

3️⃣. 999 ሺህ 993 ብሎክን ማይን ያደረገ እድለኛ ዩዘር 180 ሺ የኢትዮጵያ ብር

4️⃣. 999,994 ኛ ብሎክን ማይን ያደረገ እድለኛ ዩዘር 195 ሺ የኢትዮጵያ ብር

5️⃣. 999,995 ብሎክን ማይን ያደረገ እድለኛ ዩዘር 210 ሺ የኢትዮጵያ ብር

እያለ ይቀጥላል እስከ 10ኛ ድረስ 100$ እየጨመረ ይሄዳል

🚨 አሁን ሚምሃሽ 996,055 ብሎክ ላይ ይገኛል 2945 ብሎክ ይቀረዋል

የምትሰሩ ሞክሩት አይታወቅም መልካም እድል 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🐾 PAWS 

❤️ Last chance to get your bonus!

🎰 We give you 1 free spin

🌐 @PAWS_airbot
🔥2