ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Family በ800 ብር የሚገዛ inbox ✉️✉️@hamidleo16✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1🥱1
ይሄን task ካልሰራችሁ ለairdrop ኡ ብቁ አትሆኑም ብለዋል so ስሩት ስሩት before it's too late
👍3🔥1🥰1👏1
Good morning family
👍2❤1🥰1
ዛሬ ማመስገን ምፈልገው ሰው አለ

@User ኢሄ ልጅ እኛ መረጃዎችን ስንለቅ like, share  በማድረግ የሚያበረታታን እንቁ ቤተሰባችን ነው አመስግኑልኝ
Share
🥰7👍4😁2🤷‍♂1❤1🤩1
Family free internet የሚያስጠቅማችሁን channel ልክፈትላችሁ
አዎ👍 አይ 🔥
👍14🔥4❤1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «Family free internet የሚያስጠቅማችሁን channel ልክፈትላችሁ አዎ👍 አይ 🔥»
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
Notpixel hold ያደረጋችሁ ትልቅ ዜና አለ።

Notpixel እንዳሳወቁት ከሆነ ከ total supply ላይ በየ quarteru $Px token burn እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። ይህም 125M $Px token እስኪቀር ድረስ ይቀጥላል ብለዋል።

ይህም የ $Px token ዋጋ እንዲጨምር ያደርገዋል።
❤1👍1🔥1
Ad newu family 👇👇
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚨 BIG WINS AWAIT YOU! 🚨

Join the BEST CRYPTO CASINO in the world NOW! 🎰💥

🎉 Get a 100% BONUS on your first deposit and take your winnings to the next level! 💸✨

👇 Sign up now and start winning! 
https://stake.com/?c=caswin777&offer=caswin777

Don't miss out on the opportunity, grab the big rewards! 🏆💰     
Zoo - 5000$

የዛሬን ጨምሮ አጠቃላይ ምላሾች

1. Flame
2. Forum
3. Kitchen
4. RECALL
5. CHILD
6. DESK

ስድስት ደርሰናል 12 ላይ ያበቃል 👋
👍2❤1🔥1
ይቺን ነገር የሚያስታውስ 😂😂
😁12😭5🙊2❤1👍1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Zoo - 5000$ የዛሬን ጨምሮ አጠቃላይ ምላሾች 1. Flame 2. Forum 3. Kitchen 4. RECALL 5. CHILD 6. DESK ስድስት ደርሰናል 12 ላይ ያበቃል 👋
የ Zoo 5000$ ያለበት ዋሌት ጨዋታው ምንድነው ?

- በቀን 2 Riddle ቻናላቸው ላይ እየፖሰቱ ይገኛሉ

ያው እንደምታውቁት ዋሌት Seed phrase በ 12 እና በ 24 የቃላት ዝርዝር የተዋቀረ ቁልፍ ነው

ታድያ Zoo የ 12 ቃላት እና 5000$ የያዘውን ዋሌት ለመሸለም ተዘጋጅተዋል ታድያ እንዴት ነው የምንሳተፈው?

ከ 12 Seed phrase Key ውስጥ እስከ አሁን ሶስቱ ይፋ ሆኗል

Flame
Forum
Kitchen

እስከ 11ኛው ቃላት ድረስ ከሄደ በኃላ የመጨረሻው 12ኛ Riddle ከበድ እንደሚል ይጠበቃል!

ታዲያ እንዴት እንሳተፍ -

እስከ 11ኛው ቃላት ያለውን መዝግበን መያዝ! 12ኛው ላይ ሲደርስ ነው የሁሉም ተሳትፎ የሚጠበቀው...

1. EVM wallet ማዘጋጀት ልክ እንደ Metamask, rubby wallet የመሳሰሉ ዋሌት ማዘጋጀት

የምመክራችሁ Metamask እንድትጠቀሙ ነው-

2. አዲስ Wallet ልትከፍቱ ስትሉ Create a new wallet እና Import your wallet የሚል ታገኛላችሁ የራሳችሁን ለመክፈት ስለሆነ Create a new wallet የሚለውን በመንካት ክፈቱ

3. ታድያ የ 12ኛ ቃል ፍቺ ቀን ሲደርስ ቅድም Create ያደርጋችሁትን Wallet Address copy በማድረግ ይዙት - እዛው ላይ አዲስ wallet ለመጨመር ከላይ ቀስት ምልክቷን በመጫን አዲስ ለመክፈት ሞክሩ (ልክ እንደ Ton keeper)

Create a new wallet እና Import your wallet የሚል ታገኛላችሁ ከዛ ውጥ Import your wallet የሚለውን ስትነኩ ባለ 12 word seed phrase አስገቡ ይላቿል ታድያ 11ንዱንም በቅደም ተከተል በማስገባት 12ኛ ፖስት እድኪደረግ ከዋሌት ሳትወጡ ጠብቁ

መጨረሻ ላይ የሚለቀቀውን Riddle መልስ ቶሎ ከፈታችሁት 12ኛው ላይ ፃፉት እና Import አድርጉት

ስትገቡ 5000$ ከታያችሁ ቶሎ ቅድም Copy ያደረጋችሁትን address በማስገባት ሳትቀደሙ 5000 ዶላሩን አስተላልፉ

Zoo ወደ ሌላ ዋሌት እንድታስተላልፉ Fee ስላስተካከለ ችግር አያመጣባችሁም

ባለ 24 ቃላት ዝርዝር የመሆን እድልም ስላለው አጣርተን የምናሳውቅ ይሆናል

መልካም እድል

@hamidtech10
👍7❤2🔥2
Giveaway time ከናንተ የሚጠበቀው ይሄን ፖስት react mareg ena
ይሄን የ twitter post like ማረግ ነው https://x.com/tesfaye77149221/status/1888628269148246349?s=61
5 birr card for 1 like 😁
Then DM me with proof @telavivite
❤7👍3🔥2
PAWS Update🔥

PAWS  ሌላ Task እንደማያመጡ አሳውቀዋል❤️

Farming season is almost over, and no more quests will be available soon.
👍9❤2🔥1