ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
132K zoo = 0.5$ 👀 0.000004$
አሁን ተስፋችን paws ነው 🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9❤2🔥2
®windows10
አሁን ላይ ተወዳጁ እና ብዙ ሰው የሚጠቀመው የwindows version windows 10 ከOctober 14 2025 ጀምሮ ምንም አይነት support እንደማያገኝ windows አሳወቀ ።
ይህም ሲባል የsoftware update አይኖረውም፣ አዳዲስ features አይካተቱበትም፣ ጥቃቅን ስህተቶች አይስተካከሉለትም።
windows 10 ከዚህ በኋም የሚሰራ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ የደህንነት ችግሮች ሊኖሩት ይችላሉ።
62 በመቶ የwindows ተጠቃሚ windows 10 የሚጠቀም ሲሆን ይህም የሆነው ባሉት features እና በርካታ ኮምፒውተሮች ጋር ያለምንም ችግር install መሆን ስለሚችል ነው።

👍7❤1🔥1🥰1😭1
🙂ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....
ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።
ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።
እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌
TELEGRAM FOREVER 🫡

👍4🔥2🤣2❤1😁1
አሁን ባለው ዋጋ 10 ሰው ስትጋብዙ 5$ ይሰጣችኋል
ለመጀመር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1🥰1
📌የ 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞 𝐀𝐢𝐫𝐝𝐫𝐨𝐩 ለመስራት የሚያስፈልጋቹ ነገሮች
➝Twitter
➝Discord
➝E-mail
➝Metamask እና Phantom
➝Pc ተጠቃሚዎች ደግሞ ማንኛውንም browser መጠቀም ትችላላችሁ chrome ቢሆን ግን ይመረጣል እና metamask extension ያስፈልጋል
➝ስልክ መትጠቀሙ Mises browser with metamask extension
➝MetaMask Wallet በስልክ ከሆነ የከፈታቹት SeedPhrase ያዙና የምትጠቀሙበት Browser Extension ላይ በመሙላት በቀላሉ Account እዛው ላይ import ማደርግ ትችላላቹ
➝አዲስ ከሆነ የምትከፍቱት እዛው Extension ላይ መክፈት ትችላላቹ Extension ሊንክ ይሄው Metamask ይሄንን Copy አደርጋቹ Mises Browser ላይ Paste አደርጋቹ ነው የምትጭኑት

👍3❤1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁3❤1👍1🔥1