➝$ZOO claim መደረግ የሚጀምረው ዛሬ ነው
➝Tapswap($TAPS) ዛሬ 9ስአት list ይደረጋል
መልካም ቀን☺️
➝Tapswap($TAPS) ዛሬ 9ስአት list ይደረጋል
መልካም ቀን☺️
👍9❤1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1
Group lay የተጠየቀ ወሳኝ ጥያቄ
ቶሎ ለመሸጥ ማረግ ያለባችሁ trade (sell) ማረጊያ ዉስጥ ትገቡና Taps/usdt ሚለው ላይ sell የሚለውን ትነካላቹ
Order type
MARKET
ከዛ ያላችሁን token እንዳለ ፃፉትና sell አርጉት ወይም ሚመጣውን መስመር 100% እስኪሆን ወደ ቀኝ ሳቡት
ተሸጠ ማለት ነው
ከዛ ተረጋግታቹ በ p2p ወደ ብይር መሸጥ ነው
react እያረግን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍8❤2🔥2
አሪፍ ገንዘብ መስሪያ አሁን ከ bitget withdrawal ሲከፈት ከ bitget ወደ mexc taps token በመላክ ያላቹን ገንዘብ double ማረግ ትችላላቹ👍
😏 From bitget to Mexc
withdrawal አልተከፈተም እስካሁን ሲከፈት ሞክሩት🔥
withdrawal አልተከፈተም እስካሁን ሲከፈት ሞክሩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
ለማንኛውም በ SPECIAL እርጥብ ገዝተን ፏ ማለት ነው ሲጀመር ገንዘብ ደስታን አይገዛም🤭እኔ አላልኩ 😂
😁9❤1🔥1
ሰላም FAMILY እንደምን ዋላችሁ
ለነገሩ Tapswap እያለ ምን ሰላም አለ🥹
●ስለ ZOO አስፈላጊ መረጃ ላጋራቹ
ባለፈው እንደተናገሩት February 17 ማለትም ዛሬ የተሰጣቹን Token በCex Exchange ያለምንም Fee ማውጣት ትችላላችሁ ነገር ሰዓቱ አልታወቀም
List Of Exchanges:
● Bybit
● Bitget
● kucoin
February 22 ደግሞ በነፃ ወይም ያለምንም Gasfee ወደ Exchange መላክ ይቆማል ከዛ ቶክናቹ ወደ ላካችሁት Exchange መግባት ይጀምራል።
February 25 ደግሞ በOnchain Claim ይጀምራል።
● በTonkeeper
● በTonspace
● በTonHub እና በሌሎችም የOnchain አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ።
ማስጠንቀቂያ:ይህ መረጃ ካንዳንድ የZoo መረጃ ከሚለቀቅባቸው ቻናሎች እና የተገኘ እንጂ ከትክክለኛ Zoo Chanal የተነገረ አይደለም!!
●ስለ ZOO አስፈላጊ መረጃ ላጋራቹ
ባለፈው እንደተናገሩት February 17 ማለትም ዛሬ የተሰጣቹን Token በCex Exchange ያለምንም Fee ማውጣት ትችላላችሁ ነገር ሰዓቱ አልታወቀም
List Of Exchanges:
● Bybit
● Bitget
● kucoin
February 22 ደግሞ በነፃ ወይም ያለምንም Gasfee ወደ Exchange መላክ ይቆማል ከዛ ቶክናቹ ወደ ላካችሁት Exchange መግባት ይጀምራል።
February 25 ደግሞ በOnchain Claim ይጀምራል።
● በTonkeeper
● በTonspace
● በTonHub እና በሌሎችም የOnchain አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ።
ማስጠንቀቂያ:ይህ መረጃ ካንዳንድ የZoo መረጃ ከሚለቀቅባቸው ቻናሎች እና የተገኘ እንጂ ከትክክለኛ Zoo Chanal የተነገረ አይደለም!!
👍6❤1🔥1
በ Telegram አዲሱ Update መሰረት የቻናል ባለቤቶች የምትፖስቱት Video ላይ Covers Photo ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄም ቪዲዮዎቻችሁ የበለጠ ሳቢ እንዲሆኑ ያደርግላችኋል✨
Cover Photo ማለት ልክ Youtube ላይ Thumbnail እንደሚደረገው ማለት ነው🎥
ይሄን Feature ለማግኘት Official Telegram App Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ👍
በተጨማሪ በየቻናሎች ላይ ሜምበሮች Gift የምትሰጡት አማራጭ አምጥተዋል🎁
Cover Photo ማለት ልክ Youtube ላይ Thumbnail እንደሚደረገው ማለት ነው
ይሄን Feature ለማግኘት Official Telegram App Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ
በተጨማሪ በየቻናሎች ላይ ሜምበሮች Gift የምትሰጡት አማራጭ አምጥተዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1
Forwarded from 𝕮𝖍𝖆𝖒𝖕 ቀመር
ለምትፈልጉ Big Discount
https://t.me/champdealer
ያናግሩን ወይም በ 0900607241
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3❤1👍1